Dagu Sport Live📡📻🎙
الذهاب إلى القناة على Telegram
🤝 ሰላም ውድ የስፖርት ቤተሰቦች #ዳጉ_ስፖርት ለናንተ መረጃ በማድረስ በቂ መረጃ በማቅረብ እንገኛለ። 🇪🇹 #የአገር_ውስጥ_ውድድሮች 🇪🇹 ✅ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በስፋት ለናንተ እናደርሳለን እና ትኩስ መረጃ ለናንተ የሚቀርብበት ቻናል ነው። www.dagusport.net 👉 መረጃ @DaguSEthiobot አስተያ ካሎት @DaguMedia1 ይፃፉልን።
إظهار المزيد7 707
المشتركون
+2824 ساعات
-57 أيام
-2330 أيام
أرشيف المشاركات
7 705
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2019
1ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር
መስከረም 29/2019
⌚️9:00 ሰዓት
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ አዳማ
🏟አዲስ አበባ ስታዲየም
⌚️10:00 ሰዓት
ሀላባ ከተማ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ
🏟ሀላባ ኢንተርናሽናል ስታዲየም
መስከረም 30/2019
⌚️9:00 ሰዓት
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ነገሌ አርሲ
🏟አዲስ አበባ ስታዲየም
⌚️10:00 ሰዓት
ወላይታ ድቻ ከ ፋሲል ከነማ
🏟ሀላባ ኢንተርናሽናል ስታዲየም
ጥቅምት 01/2019
⌚️9:00 ሰዓት
ሀዲያ ሆሳዕና ከ ባህር ዳር ከነማ
🏟ሆሳዕና አብዮ ኤርሳሞ ስታዲየም
⌚️9:00 ሰዓት
ሀዋሳ ከተማ ከ መቻል
🏟ሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም
⌚️9:00 ሰዓት
ኢትዮጵያ ቡና ከ ሸገር ከተማ
🏟አዲስ አበባ ስታዲየም
⌚️10:00 ሰዓት
ጋሞ ጨንቻ ከ ኢትዮጵያ መድን
🏟አርባ ምንጭ ዩንቨርሲቲ አባያ ካምፓስ
⌚️12:00 ሰዓት
ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
🏟ሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
7 705
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
+2
ቤንች ማጂ ቡና ተጨማሪ ሶስት ተጨዋቾችን አስፈርሟል!
በ2019 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመቅረብ አዳዲስ ተጨዋቾችን ወደ ስብስቡ እየቀላቀለ የሚገኘው ቤንች ማጂ ቡና ተጨማሪ ሶስት ተጨዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል።
ከዝህ ቀደም በአማራ ውሃ ስራ (አውስኮድ) ፣ ባቱ ከተማ እና በባህር ዳር ከተማ ቆይታ የነበረው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ክንዱ ባየህልኝ አቦሎቹን ተቀላቅሏል።
በኢትዮጵያ ቡና የክለብ ህይወቱን የጀመረው ሳለአምላክ ተገኝ መጀመሪያ በውሰት ከዛም በቋሚነት በባህር ዳር ከተማ ከተጫወተ በኃላ በወልቂጤ ከተማ እንድሁም በድጋሚ በባህር ዳር ከተማ ቆይታ ማድረግ የቻለው የመስመር ተከላካይ ወደ አቦሎቹ አምርቷል።
ከዝህ ቀደም በአምቦ ከተማ በግሉ ጥሩ እንቅስቃሴ በማድረግ የሚታወቀውና በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በባቱ ከተማ ተጫውቶ ያሳለፈው የመስመር አጥቂው ምስጋና አንጋሳ ቤንች ማጂ ቡናን የተቀላቀለ ተጨዋች ሆኗል።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
7 705
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ
⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት !
🇷🇼 ሩዋንዳ 0-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹
45+2' ኡዛዬሴንጋ ሊድያ (ራሷ ላይ)
🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
7 705
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
+4
ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ
⌚️ 70'
🇷🇼 ሩዋንዳ 0-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹
45+2' ኡዛዬሴንጋ ሊድያ (ራሷ ላይ)
🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
7 705
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
+4
ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ
⌚️ ዕረፍት'
🇷🇼 ሩዋንዳ 0-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹
45+2' ኡዛዬሴንጋ ሊድያ (ራሷ ላይ)
🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
7 705
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ
⌚️45+2'
🇷🇼 ሩዋንዳ 0-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹
45+2' ኡዛዬሴንጋ ሊድያ (ራሷ ላይ)
🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
7 705
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
+5
ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ
⌚️30'
🇷🇼 ሩዋንዳ 0-0 ኢትዮጵያ 🇪🇹
ጨዋታውን ለመከታተል
https://www.youtube.com/live/cxAv6f4gK1o?si=mP5oixS9iMssKX-V
🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
7 705
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
የጨዋታ ቀን !
በ2028 ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ሁለተኛ ዙር ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ
⌚️ ምሽት 1፡00 ሰዓት'
🇷🇼 ሩዋንዳ ከ ኢትዮጵያ 🇪🇹
🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
7 705
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
+8
የሴቶች ብሔራዊ ቡድን
የወዳጅነት ጨዋታ
ዕረፍት | ኢትዮጵያ 6-0 ሲሸልስ
3' አሻንታ ማሪ (ራሷ ላይ)
6' እሙሽ ዳንኤል
7' ቤተልሄም በቀለ
15' እሙሽ ዳንኤል
22' ዳግማዊት ሰሎምን
32' ዳግማዊት ሰሎሞን
7 705
+4
የጀግኒት ዋንጫ
ኢትዮ ኤሌትሪክ 4-1 ቦሌ ክፍለ ከተማ
የጨዋታው ኮከብ
ህዳዓት ካሡ ከኢትዮ ኤሌትሪክ
ልደታ ክፍለ ከተማ 2-1 ጉለሌ ክፍለ ከተማ
የጨዋታው ኮከብ
ሀና አብርሃም ልደታ ክፍለ ከተማ
7 705
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
ራህመቶ መሐመድ የሻሸመኔ ከተማ አዲስ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል !
ከዝህ ቀደም በባቱ ከተማ ፣ በመቂ ከተማ ፣ በሞጆ ከተማ ፣ ነገሌ አርሲ ፣ በሴካፋ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ቡድን ም/አሰልጣኝ ፣ ሀላባ ከተማ ፣ ካፋ ቡና እና ያለፉትን የውድድር ዓመታት ባቱ ከተማን ከኢትዮጵያ ሊግ አንድ ወደ ከፍተኛ ሊግ በማሳደግ በ2018 ተፎካካሪ ቡድን መሥራት የቻለው ራህመቶ መሐመድ የሻሸመኔ ከተማ ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
7 705
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
መልካ ኖኖ ክ/ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ አድጓል !
በ2018 ዓ.ም መልካ ኖኖ ክ/ከተማ በዋና አሰልጣኝ ቁፋ ኮርሜ እየተመራ በኢትዮጵያ ሊግ አንድ ሲወዳደር የቆየና በማጠቃለያ ውድድር 4ኛ ደረጃ ይዞ ማጠናቀቁ የሚታወቅ ሲሆን በ2019 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ክለቦች ብዛት 19 በመሆኑና ለውድድር አመቺ እንድሆን የክለቦች ቁጥር ወደ 20 ከፍ ተደርጎ እንዲወዳደሩ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በመወሰኑ ምክንያት 4ኛ ደረጃ ይዞ ያጠናቀቀው መልካ ኖኖ ክ/ከተማ ወደ 2019 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ማደጉ ተረጋግጧል።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
7 705
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
ኢዮብ ዋቤ የባቱ ከተማ አዲስ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል !
ከዝህ ቀደም በሰንዳፋ በኬ ፣ በሞጆ ከተማ ፣ በለገጣፎ ለገዳዲ ፣ በባቱ ከተማ ፣ በመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ፣ በጅማ አባ ቡና ሰበታ ክ/ከተማ እና በ2018 ይርጋጨፌ ቡናን ከኢትዮጵያ ሊግ አንድ ወደ ከፍተኛ ሊግ ማሳደግ የቻለው ዋና አሰልጣኝ ኢዮብ ዋቤ አዲሱ የባቱ ከተማ አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል ።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
7 705
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
ኢዮብ ዋቤ የባቱ ከተማ አዲስ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል !
ከዝህ ቀደም በሰንዳፋ በኬ ፣ በሞጆ ከተማ ፣ በለገጣፎ ለገዳዲ ፣ በባቱ ከተማ ፣ በመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ፣ በጅማ አባ ቡና ሰበታ ክ/ከተማ እና በ2018 ይርጋጨፌ ቡናን ከኢትዮጵያ ሊግ አንድ ወደ ከፍተኛ ሊግ ማሳደግ የቻለው ዋና አሰልጣኝ ኢዮብ ዋቤ አዲሱ የባቱ ከተማ አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል ።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
7 705
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ
⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት !
🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳
11' ኢብራሂም ምባዬ
🏟️ ባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
7 705
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
+9
የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ
⌚️ እረፍት '
🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳
11' ኢብራሂም ምባዬ
🏟️ ባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
7 705
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
+9
የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ
⌚️ 30 '
🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳
11' ኢብራሂም ምባዬ
🏟️ ባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
7 705
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ
⌚️ 15 '
🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳
11' ኢብራሂም ምባዬ
🏟️ ባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
7 705
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
አሰላለፍ !
የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ
⌚️ 10፡00 ሰዓት
🇪🇹 ኢትዮጵያ ከ ሴኔጋል 🇸🇳
🏟️ ባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
7 705
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
የጨዋታ ቀን !
በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም ከሰኔጋል ብሔራዊ ቡድን 10፡00 ይጫወታሉ።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
