ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 890 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 286 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 557 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 890 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 18 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -199، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -6، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 23.40‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 5.98‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 0 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 830 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 19 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 890
المشتركون
-624 ساعات
-527 أيام
-19930 أيام
أرشيف المشاركات
Surah_Ghaafir_سورةغافر_Reciter_Dr_Misbah_Sani_M4A_128K.mp36.56 MB

Surah_Ad_Dukhaan_سورة_الدخان_Reciter_Dr_Misbah_Sani_M4A_128K.mp32.09 MB

“ከሴት ጋር የሚያስተዋውቅህ ጓደኛ መጥፎ ጓደኛ ነው።” ሸይኽ ሰሊም አልኹኺ

ሚድያ ላይ እዩኝ እዩኝ የበዛበት ትዳር ዘላቂነት የለዉም። በሀቂቃ እያየን ነዉ። እና እህቶች እባካችሁ ትዳራችሁ ጠብቁ ሁሉ ነገር ሚድያ ይታልኝ አትበሉ ሚድያ የሚወጣ እና የማይወጣ ለይታችሁ እወቁ አሃ! ባል ተብየዎች ራሱ ሚስቶቻችሁ አደብ አሲዙ እንዴ ምንድነዉ ባል የሚስቱ ተቆጣጣሪ አይደል ወይ !? ታድያ መረን ስትለቅ ዝም የሚባል ለምንድነዉ !? =

ኡክቲ ምን አልባት ዛሬ ደመወዝ ተከፋይ ልትሆኝ ትችያለሺ ጨው፣ በርበሬ የተለያዪ የቤት አስቤዛወች አለቁ ብለሺ ላትጨነቂ ላታስቢ ትችያለሺ በመዳምሺ ስር ስላለሺ ካንች የሚጠበቀው አለቀ ብሎ መናገር ነ
ኡክቲ ምን አልባት ዛሬ ደመወዝ ተከፋይ ልትሆኝ ትችያለሺ ጨው፣ በርበሬ የተለያዪ የቤት አስቤዛወች አለቁ ብለሺ ላትጨነቂ ላታስቢ ትችያለሺ በመዳምሺ ስር ስላለሺ ካንች የሚጠበቀው አለቀ ብሎ መናገር ነው። የምታገኝውን ብር ትኩረት ላሰጭው ለዚህ ለዚህ ብለሺ እቅድ ላታወጭበት ትችያለሺ ያማረሺን ገዝተሺ ልትለብሺበት ትችያለሺ ብር ለጠየቀሺ ሁሉ ልሰጫቸው ትችያለሺ በነሻጣ ገብተሺ የሆኑ ጓደኞችሺ ለመስጅድ ወይም ለተለያዩ ነገሮች ሲሰድቁ አንችም ሳታስቢበት በነሻጣ50ሺህ ከዛም በላይ ልትሰድቂ ትችያለሺ ዛሬ ማንም ሊወድሺ ሊያቀማጥልሺ ሊያሞግስሺ ይችላል የስደቷ  ጀግና የስደቷ አይበገሬ በመሳሰሉትን ቃላት  ሊያሞግሱሺ ይችላሉ ስደት ላይ ደመወዝ ተከፋይ ይህ ሁሉ ነገር ስላለሺ  ይሆናል የሚያሳዝነው ሀገር ስገቢ  ደመወዝ የለም ከላይ የተዘረዘሩት ከሞላ ጎደል እንጅ የሉም ያኔ በጣም ይቆጭሻል ያኔ መቆጨት  ግን ጥቅም የለውም ከንቱ ነው እና  ከወድሁ አስቢበት የኔ እህት ካለሺ ጠላቶችሺም ይወዱሻል ከሌለሺ ወዳጆችሺም ይጠሉሻል እና ሁሉን ነገር በጥንቃቄ የነገን በማሰብ በአላህ ፍቃድ ስበቦችን አድርሺ!! =https://t.me/mkr_lesetochi

ስለ_እፎይ_በ_ኢድ_ሶላት_ላይ_በ_እምባ_ያራጨው_ገጣሚM4A_128K_1.m4a6.41 MB

* ፆም አያልቅም። * ቁርኣን ጥሎ አይሄድም። * መስጂዶች አይዝዘጉም። * አጅር አይቋረጥም። "እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ።" [አልሒጅር፡ 99] = የቴሌግራም ቻናል :- http
* ፆም አያልቅም። * ቁርኣን ጥሎ አይሄድም። * መስጂዶች አይዝዘጉም። * አጅር አይቋረጥም። "እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ።" [አልሒጅር፡ 99] = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor

ረመዷን ወጣ፤ ገፍላዉም ቀስ-በቀስ መጣ፡፡ አላህ  መዘናጋትን እስከመጨረሻው ያንሳልን፡፡ ረመዷን ብዙዎች ወደራሣቸው እንዲመለከቱ አድርጓል። ተጨባጫቸውን አሳይቷቸዋል። በርካቶችም ራሣቸዉን እንዲያድሱና እንዲለውጡ ምክንያት ሆኗል፡፡አላህ እስከዘላለሙ ከመጥፎ ሥራ ይንቀለን፡፡ሙሉ መመለስንም ወደሱ ይመልሰን፡፡በመንገዱም ላይ ፅናቱን ይለግሰን፡፡ ስናገኘው እጅግ ደስ ከሚያሠኙን ነገሮች አንዱ ኢማን ነው፡፡ ኢማናዊ ሕይወት ደስ ይላል፡፡ ደስታንም ይሠጣል። ለሌላም ያተርፋል። የኢማን ሙቀት አይሰለችም፣ አይኮሰኩስም።በቆዩበት ቁጥር ከዉስጡ ባልወጣን ያሠኛል።የወንጀል ሕይወት ደስታው ቅብ እና ጊዜያዊ ነው።ጥሩ ይመስላል እንጂ አይደለም።በሂደት ይኮሰኩሳል፤ሰላም ይነሳል፣ ይረብሻል። መጥፎ ነገር መጥፎነቱ ቆይቶም ቢሆን ይገባል።ሰዎች ድንገት በሆነ አጋጣሚ የኃጢአትን መጥፎነት ተረድተው መስተካከል አለብኝ፤ እዚህ ላይ ማቆም አለብኝ ብለው የወሰኑ እንደሆነ እኔን ትቶ እንዴት? ማለት ሸይጧንነት ነው።መለወጣቸውን አለማመንና አለመቀበልም እኩይነት ነው።በአስመሳይነትና ዉሸታምነት መፈረጅም በደል ነው። ረመዷን መልካም ወር ነዉና ሰዎች ወደ ረመዷን በገቡበት ሁኔታ ላይወጡ ይችላሉ። ጥቁር ለብሰው ገብተው ነጭ ተሸልመው ይወጡ ይሆናል ።ከነጭቃቸው ገብተው ታጥበዉና ፀድተው ይሆናል።አንድ ሰው ወደ መልካምነት ሲቀየር ልንደሰትለትና እንዲፀናም ልናግዘውና ልንተባበረው ይገባል። ቀድሞውኑ ለሰው መልካምን አለመመኘት መናጢነት ነው። የሰው ሸይጣን ማለት አላህ ረመዷንን ሰበብ አድርጎላቸው በተለወጡ ሰዎች በር ላይ ቆሞ ወደ መጥፎ ሥራቸው እንዲመለሱ የሚወተዉት ነው። እና ቶብተናል ያሉ ሰዎችን አትፈታተኗቸው።ወደ አላህ መስመር የተመለሱትን አትረብሿቸው። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

04 ضلال جماعة الأحباش (1).mp311.48 MB

Surah_Fussilat_سورةفصلت‎_Reciter_Dr_Misbah_Sani_M4A_128K.mp34.53 MB

Surah_Ash_Shura_سورة_الشورى_Reciter_Dr_Misbah_Sani_M4A_128K.mp34.69 MB

• نَسألُكَ يَا ربُ ثَبَات القَلبِ فِي زَمَنٍ قَلّ فِيه الثّابتِينَ"!] = t.me/https_Asselefya1

☞ረመዷንን ሳይሆን የረመዷንን ጌታ አምልክ ሸኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል። « ረመዷንን ሲሚያመልክ የነበረ ካለ ረመዷን አልቋል ላይመለስም ሄዷል። ያ አላህን ሲያመልክ የነበረ ግን አላህ ህያው የሆነ የማይሞት ጌታ ነውና በሁሉም ወቅቶች ላይ እሱን ማምለኩ ይቀጥልበት።» ☞ኢትሀፍ አህሉል ኢማን ቢመጃሊሲ ሸህር ረመዷን ረመዷን ቢያልቅም አላህን መታዘዝ፣ እሱን ማምለክና መገዛት ግን እስከ እለተ ሞታችን ይቀጥላል። ረመዷን ሲገባ ይዞህ የሚገባ ሲወጣ ይዞህ የሚወጣ ከሆነ በረመዷን አምልከህ በሌሎቹ ወራቶች የምትተው ከሆነ ሌሌቹ ወራቶችስ ምን አጠፋ? አላህ የሁሉም ወራቶች ጌታ ነውና በሁሉም ወራቶች ላይ እንድትገዛው ይፈልጋል። በአንዱ ወር ተገዝተህ በሌላው ምትተው ከሆነ መሀይምነት በላይህ ላይ ቤት ሰርቶ እየኖረብህ እንደሆነ ልታውቅ ይገባል። = t.me/https_Asselefya1