ar
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 014 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 120 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 451 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 014 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 30 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -119، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -7، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 24.73‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.07‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 466 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 851 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 01 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

14 014
المشتركون
-724 ساعات
-387 أيام
-11930 أيام
أرشيف المشاركات
● እዉነትን የምንጠላት ዉሸቱ ሰለሚያምር ሳይሆን እዉነቱን ስለሚያጋልጥ ነዉ። = t.me/https_Asselefya1

ለጀማሪ ሙቱን ደርሶች

📚ሙቱን ጣሊበል ኢልም  (ሙስተዋ አል አወል)  ያሉ ኪታብ ደርሶች በቀላሉ ለማግኘት ከታች ያሉ ተስፈንጣሪ ሊንኮች ይጫኑ ! ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• 📚መግቢያ ⇓⇓⇓⇓⇓⇓ t.me/mutun_talibel_elm/479 t.me/mutun_talibel_elm/479 📓ነዋቂዱል ኢስላም(እስልምና አፍራሾች)          ⇊⇊⇊⇊⇊⇊ t.me/mutun_talibel_elm/484 t.me/mutun_talibel_elm/484 📔አልቀዋኢዱል አርበዕ(አራቱ መርሆች)               ⇣⇣⇣⇣⇣⇣ t.me/mutun_talibel_elm/489 t.me/mutun_talibel_elm/489 📙ኡሱሉ  ሰላሳ( ሶስቱ መሰረቶች)                  ⤋⤋⤋⤋⤋⤋ t.me/mutun_talibel_elm/495 t.me/mutun_talibel_elm/495 📒አልአርበዑነ_ነወዊያህ                ↓↓↓↓↓↓ t.me/mutun_talibel_elm/507 t.me/mutun_talibel_elm/507 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ « حفظه الله» ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

~ ምላስህን ጠብቅ ....!

#​"ፎቶሽን እንድትልኪለት የሚፈልግ ያ ሰው አያገባሽም! #​በእኩለ ሌሊት መጥፎና አይነ-ውኃ የሌላቸውን (ነውር) ነገሮች ሊያወራሽ የሚፈልግ ያ ሰው አያገባሽም! #​በስሜትሽ ከመጫወትና ስሜትሽን አሳንሶ ከመመልከት ውጭ ሌላ የማይረዳው ያ ሰው አያገባሽም! ​'የሚያገባሽማ... ለፈተናና ለአላህ (ለፈጣሪ) ትዕዛዝ መጣስ ስለሚሰጋልሽ፣ ለአንቺ ያለውን ፍቅር በልቡ ውስጥ ደብቆ የሚይዘው ብቻ ነው..' ​ ትኩረት የማግኘት ፍላጎት አለኝ በሚል ሰበብ በፍቅር ስም አትቅበዝበዢ፤ እራስሽንና ዋጋሽን እንዳታጪ ተጠንቀቂ። ጠንካራ ሁኚ፣ ጽኚ፣ ወደ ጌታሽም ቅረቢ። ለዱንያም ሆነ ለአኺራ (ለነፍስሽ) ስትይ እራስሽን ልታጪ የሚገባሽ ምንም ነገር የለምና። ወደ ጌታሽ ተመለሺ፣ ልብሽንም በንፅህና ጠብቂ።' ​«አንድን ነገር ያለ ጊዜው እንዲሆን የቸኮለ ሰው፣ ያንኑ ነገር በመከልከል ይቀጣል..»" منقول

መዝጊያ ፕሮግራማችን ደምቆ ቀጥሏል! ያልመጣችሁ ፍጠኑ ቢቀሩ የሚያስቆጭ ነሲሀ!
መዝጊያ ፕሮግራማችን ደምቆ ቀጥሏል! ያልመጣችሁ ፍጠኑ ቢቀሩ የሚያስቆጭ ነሲሀ!

ጀመረ ኑ ፈጥናችሁ ግሩፕ ያላችሁ🙌

ስናምር ህእ ቀላል ጊዜ አልነበረም በጥንካሬ ቀጥሎ መቆየት "እናንተ ብርቱዎች በየ ሳምንት ለእህቶች ተዘጋጅቶ መቅርብ ጭብጨባ ይገባችኋል 👏👏👏 ከአሁን በኋላም በተሻለ መልኩ እንደምትቀጡ አምናለሁ
ስናምር ህእ ቀላል ጊዜ አልነበረም በጥንካሬ ቀጥሎ መቆየት "እናንተ ብርቱዎች በየ ሳምንት ለእህቶች ተዘጋጅቶ መቅርብ ጭብጨባ ይገባችኋል 👏👏👏 ከአሁን በኋላም በተሻለ መልኩ እንደምትቀጡ አምናለሁ የጥንካሬ ተምሳሌቶች 💪 =

السَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ በቅርብ እርቀት ላይ ጠብቁን እህቶችዬ🌹 ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
السَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ በቅርብ እርቀት ላይ ጠብቁን እህቶችዬ🌹 ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

የሆነ አካል ላይ መታረም ያለበት ነገር ካየህ ቀጥታ ተናገር። መናገርህ የባሰ ነገር የሚያስከትል ካልኖረህ በስተቀር። በጀርባ ማውራት ወይም በውስጥ ቂም መያዝ ተገቢ አይደለም። ኩልሡም ብኑ ዐምር እንዲህ ይላል፦ "ከተዳፈነ ጥላቻ ግልፅ ወቀሳ ይሻላል።" [በህጀቱል መጃሊስ፡ 155] የቱ ጋር አልለህ? የቱ ጋር አልለሽ? = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

" ከአንድ በኩል ብቻ ሰምቶ ለመፍረድ የምትቸኩሉ ሰዎች ሆይ እባካችሁ ሚዛናዊነት ነዉ እስልምና እና ሚዛናዊ ሁኑ! ኋላ ትፀፀታላችሁ የምትፀፀቱበት ነገር አትፈፀሙ! =