es
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Ir al canal en Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

El canal 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 14 286 suscriptores, ocupando la posición 6 159 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 2 357 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 14 286 suscriptores.

Según los últimos datos del 25 junio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -60, y en las últimas 24 horas de 0, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 16.73%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 8.18% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 2 390 visualizaciones. En el primer día suele acumular 1 168 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 0.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 26 junio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

14 286
Suscriptores
Sin datos24 horas
-67 días
-6030 días
Archivo de publicaciones
"ሥርዓትን ከማን ተማርክ?" ሲሉት "ሥርዓት ከሌለው ሰው " አለ አሉ። ሥርዓት የሌለው ሰው እውነትም ሥርዓት ያስተምራል። እሱን ባየን ቁጥር እንደርሱ ላለመሆን እንጥራለን። እንደሱ ከመሆንም በአላህ እንጠበቃለን። =

ያኔ ድሮ... ረመዳን ገና በሩቅ ሲታሰብ፣ ናፍቆቱ ከወራት በፊት ልብን ያንኳኳ ነበር። አየሩ፣ ሰፈሩ፣ የሥራ ቦታውና ትምህርት ቤቱ ሁሉ 'ረመዳን! ረመዳን!' ይሸት ነበር። እናቶቻችን ወገባቸውን ታጥቀው፣ ቤታቸውን አሰናድተው የረመዳንን መዓዛ ቀድመው ያሸቱን ነበር። መስጂዶችም ቢሆኑ ግድግዳቸው ሳይቀር ናፍቆት ይታይባቸው ነበር። ዛሬ ግን... ዛሬ ልባችን በዱንያ ትቢያ የደረቀ ይመስላል። እንግዳው በር ላይ ደርሷል፤ ተቀባዩ ግን የለም። ቀደምት ደጋግ ሰለፎች ገና ስድስት ወር ሲቀረው 'ረመዳን ሆይ ናልን!' እያሉ ይዘጋጁ ነበር። እኛ ግን ይሄው ሊገባ ከአንድ ወር ከ20 ቀናት በታች ቀርቶት እንኳን፣ ስለ ረመዳን የሚያወራ አንደበት፣ የሚዘጋጅ ልቦና አጣን። ያ አላህ! የረመዳንን ግዝፈት የምታውቅ፣ ዝግጅቷ ያማረ ህያው ልብ ስጠን። t.me/AbuSufiyan_Albenan

ያኔ ድሮ... ረመዳን ገና በሩቅ ሲታሰብ፣ ናፍቆቱ ከወራት በፊት ልብን ያንኳኳ ነበር። አየሩ፣ ሰፈሩ፣ የሥራ ቦታውና ትምህርት ቤቱ ሁሉ 'ረመዳን! ረመዳን!' ይሸት ነበር። እናቶቻችን ወገባቸውን ታጥቀው፣ ቤታቸውን አሰናድተው የረመዳንን መዓዛ ቀድመው ያሸቱን ነበር። መስጂዶችም ቢሆኑ ግድግዳቸው ሳይቀር ናፍቆት ይታይባቸው ነበር። ዛሬ ግን... ዛሬ ልባችን በዱንያ ትቢያ የደረቀ ይመስላል። እንግዳው በር ላይ ደርሷል፤ ተቀባዩ ግን የለም። ቀደምት ደጋግ ሰለፎች ገና ስድስት ወር ሲቀረው 'ረመዳን ሆይ ናልን!' እያሉ ይዘጋጁ ነበር። እኛ ግን ይሄው ሊገባ ከአንድ ወር ከ20 ቀናት በታች ቀርቶት እንኳን፣ ስለ ረመዳን የሚያወራ አንደበት፣ የሚዘጋጅ ልቦና አጣን። ያ አላህ! የረመዳንን ግዝፈት የምታውቅ፣ ዝግጅቷ ያማረ ህያው ልብ ስጠን። t.me/AbuSufiyan_Albenan

አሁን ካለህ ማንነት ተነስተህ ነገነትህን አትወስን። ነብያት ፍየል ጠባቂ ነበሩ። ከዚያ በኋላ ግን የአለም መሪዎች ሆነዋል። t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

~ ሚስቱ እንዲትሆኚለት ከሚፈልግ ወንድ በላይ የሚመክርሺም የሚታገስሺም ሰዉ የለም። = t.me/https_Asselefya1

لَيْسَ شَيْءٌ أَقطَعَ لِظِهْرِ إِبْلِيسَ مِنْ قَوْلِ:       "لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللهُ " =

تَأْثِيرُ بَرَامِجِ التَّوَاصُلِ الْاِجْتِمَاعِيِّ عَلَى "طَالِبِ الْعِلْمِ".
لِلشَّيْخِ عَبْدِ السَّلَامِ الشُّوَيْعِرْ حَفِظَهُ اللَّهُ .🎧

የሶሪያ ብር ተቀየረ! እንዴት ነበረ እንዴት ሆነ🙌 ግን በጣም ዉበት ያለዉ ብር ነዉ ስላችሁ¡ =

ከፀቦች ሁሉ ፥ ከግጭቶች ሁሉ እጅጉን የሚከፋው በልብ እና በአዕምሮ መካከል የሚደረገው ማብቂያ የለሽ ፍጭት ነው። ሁለቱም ልክ ናቸው፤ ሁለቱም እውነት አላቸው። ግን የቱ ያሸንፍ? የአንዱ ማሸነፍ ለሌላኛው ህመም ነው። መሃል ቤት ሆኖ መሰቃየት ፥ ታድያ ከዚህ በላይ ምን አስከፊ ግጭት አለ? ከእራስ መጣላትን የሚያህል ምን አለ? ሰላም ለእነዛ በልባቸውና በአዕምሯቸው ፀብ መሃል ለሚዋልሉ! t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

ትዳር አዲስ ማንነት መገንቢያ እንዲሁም ድንበር ማበጀያ ተቋም ነው። ያገባን ሰው ድሮ ስለማውቀው ምናምን አይባልም፣ ነውር ነው። እንደ አዲስ መተዋወቅ እና ድንበርን ማመላከት ያስፈልጋል። t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

~ ዲን የሌለዉ ወንድ አግብቸ አስተካክላለሁ ድክመት ነዉ ትርፉ ። ይልቅ የተስተካከለዉ ግጠመኝ ብለሽ ዱአ አድርጊ ! =

~ እንዴ ሀሳብ...ፓስፓርት ለማሳደስ እንዲሁም ኮፒ ለማዉጣት ከኦላይ ይልቅ በአላችሁበት ቆንስላ ብትሄዱ ጥሩ ነዉ። ሀቂቃ በኦላይ በጣም ዉድ ዋጋ ነዉ። ገንዘብ ባጨፈጭፉ በትክክለኛዉ መንገድ በሶብር ብትጠቀሙ መልካም ይመስለኛል። =

ቅድብን መላጨት፣ ማቅጠን፣ ማድመቅ፣ ሰው ሰራሽ ቅንድብ መለጠፍ፣... ሙስሊማት ሴቶች ሊፀየፉት ሊርቁት የሚገባ ተግባር ነው። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

📍አሁን የوَصِيَّةُ ابْنِ قُدَامَة ደርስ በቀጥታ ስርጭት  ሊጀመር ነው ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎙በአቡ  ሒበቲላህ  ሁሰይን ጀ       መ              ረ https://t.me/tdarna_islam?livestream=48698b8bbed34151dc