cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Mohammed Siraj Al kemissie

ማስረጃ በዞረበት እንጅ ሰወች በዞሩበት አንዞርም t.me/Ibnu_Siraj_Alkemissie

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 358
المشتركون
-424 ساعات
-177 أيام
-11030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የሪያዱ ሷሊሒን ኪታብ ደርስ -ክፍል 25- باب في التقوى رقم الحديث ٧١ 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የሙሀደራ እና የንያ ፖሮግራም ዝግጅት፣ ዳዕዋ ሰለፍያ በከለላ በሚለው ጉርፕተጋባዥ ኡስታዞች እና ወንድሞች፦ 🎙ኡስታዝ ሁሰይን አሊ አቡ አመቲ_ረህማን 🎙ወንድም ሙሀመድ ሲራጅ አቡ ማሒር 🎙ወንድም አቡ ሁዘይፋ ሰዒድ ርዕስ፦ በስዓቱ የሚነገር ይሆናል፣ የሚጀመርበት ቀን እና ስዓት ነገ ማክሰኞ ሰኔ 4 ከምሽቱ 3:00 ስዓት ጀምሮ ፖሮግራሙ የሚተላለፍበት አድራሻችን፦ ↓↓↓↓↓↓↓↓↓ t.me/yeselefyadaewakelela t.me/yeselefyadaewakelela
إظهار الكل...
👍 1
4_532580999880539228.mp38.33 KB
👍 1
https://t.me/durusuabihizam?livestream نور السنة وظلمات البدعة
إظهار الكل...
دروس وفوائد أبي حزام عبدالرحمن بن سعيد

Durusu@abu-hizam

አስቸኳይ አፋልጉን አደም አበጋዝ ለማ ወሎ ቃሉ ወረዳ ቀበሌ ዜሮ ሃያ አምስት ለሀጂ ጁማአ ከሰአት ከአዲስ አበባ ወደ መዲና የበረሩ ሲሆን ያረፉበት ሆቴል ኮሽት ባሲል 130 ዶርም 1 ነው ። ነገር ግን በትናትናው እለት ቅዳሜ ማለትነው ከሆቴሉ እንደወጡ አልተመለሱም እቃቸውንም ሳይዙት ነው የወጡት ስልካቸ ከመዘጋቱ በፊት ለልጃቸው ሆቴሉ ጠፍቶኛል ብለው ተናግረው ነበር ቆይቶ ስልኩም ተዘጋ አሁን የሚመለከተው የሀጂ ኮሚቴ አባታችንን እንዲያፈላልጉልን አደራ አደራ በተሰብ ተጨንቋል በአላህ ስም ዱአ አድርጉልን ሼር ሼር በማድረግ ከጭንቀት ታደጉን የአባታችን መረጃ ለሚፈልግም ሆነ አባታችንን ያገኘ በዚህ ቁጥር ይደውልልን የልጆቻቸው ቁጥር 0503852459 0505961993 ሼር ሼር በማድረግ ተባበሩን ሰኔ 2/10/2016 ታጠቅ ሚዲያ
إظهار الكل...
👍 1
🎉የሰርግ ፕሮግራም ተጀመረ https://t.me/sefinetunuh?livestream
إظهار الكل...
👍 1
https://t.me/durusuabihizam?livestream زغل الدعوة والدعاة
إظهار الكل...
دروس وفوائد أبي حزام عبدالرحمن بن سعيد

Durusu@abu-hizam

🛑👉እነዚህን ውድ አስር ቀናቶች በሰላም ላደረሰን አላህ የላቀ ምስጋና ይገባው። 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 📝 እድለቢስ ማለት ይህንን ትልቅ አጋጣሚ በከንቱ የሚያሳልፍ ሰው ነው።እነዚህ የዙልሂዳ አስርቱ ውድ ቀናቶች ምናልባትም የእድሜያችን የመጨረሻ ሊሆኑ ይችላልና በኢባዳ ልንጠቀምባቸው ይገባል። እነዚህ ቀናቶች እስከ የውመል ቂያማ ድረስ በየአመቱ ይመላለሳሉ። አንተ ግን በህይወት ላታገኛቸው ትችላለህ። ምክንያቱም አጀልህ መች እንደሆነ አታውቅምና። ይህንን ትልቅ እድል ተጠቅመን ትንሽ ሰርተን ብዙ ልናተርፍ ይገባል። ✅በነዚህ አስር ቀናቶች ሸይጧንና ነፍሳችን መርታት ይጠበቅብናል። ትርፍ ሀጃዎቻችን በመቀነስ በመልካም ስራ ልንወጠር ይገባል። እነዚህ ቀናቶች ከዚህ በፊት ከነበሩ ቀናቶች በበለጠ መልኩ በኢባዳ ለየት ልናደርግባቸው ይገባል።ተውበት በማድረግ ¶ፃም በመፃም ¶ተክቢራ በማለት ¶ከወንጀል በመራቅ ¶ቁርአንን በመቅራት ¶ሰደቃ በመስጠት ¶ሌሊት በመቆም ¶ዚክር በማብዛት ¶ዱአ በማብዛት ¶ኢልም በመፈለግ ¶ዳእዋ በማድረግ ¶ሱና ሶላቶች በማብዛት ¶ፈርድ ሶላት በጊዜው በመስገድ ¶ለእናት አባታችን መልካም በመዋልና ሌሎችም መልካም ስራዎች ላይ እንበርታ። አላህ ሆይ፦ እኔንም አጠቃላይ ሙስሊም ወንድም እህቶቼን በነዚህ ቀናት ከሚጠቀሙት አድርገን። በዚህም ላይ አግዘን። በውስጣቸው ያለውን መልካም ነገር ወፍቀን። = http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
إظهار الكل...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته 📍 ታላቅ  የሙሀደራ እና የንያ  ፖሮግራም ዝግጅት በከላላ ወረዳ ማርጢቆስ. ቀበሌ  033 ልዩ. ቦታዋ. ጃቱ. መስጅደ  ሠላምን. እንጨርስ በሚለው ጉርፕ።         ተጋባዥ. እንግዶቻችን. 🎙️ << በኡስታዝ    አብደ ሽኩር>>           ርዕስ:-   የደስታ.  ሂወት 🎙️ <<በኡስታዝ. ሁሴን. አሊ>>     ርዕስ:-  በመልካም. ስራ. መሽቀዳደም 🎙. <<በወንድም.   አቡ. ማሂ. >>        ርዕስ:-  በሰአቱ. የሚነገር. ይሆናል 🟢 ጁምዓ. ከምሽቱ    3:00   ጀምሮ  https://t.me/+mHC9pZZ97SdiZGFk https://t.me/+mHC9pZZ97SdiZGFk
إظهار الكل...
👍 1
2_5379883310644200411.mp34.69 MB
👍 2