💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 014 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 120,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 451 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 014 名订阅者。
根据 30 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -119,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.73%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.07% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 466 次浏览,首日通常累积 851 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 01 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
14 014
订阅者
-724 小时
-387 天
-11930 天
帖子存档
● እዉነትን የምንጠላት ዉሸቱ ሰለሚያምር ሳይሆን እዉነቱን ስለሚያጋልጥ ነዉ።
=
t.me/https_Asselefya1
Repost from 【ሙቱን ጣሊበል ኢልም】
📚ሙቱን ጣሊበል ኢልም (ሙስተዋ አል አወል) ያሉ ኪታብ ደርሶች በቀላሉ ለማግኘት ከታች ያሉ ተስፈንጣሪ ሊንኮች ይጫኑ !
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
📚መግቢያ ⇓⇓⇓⇓⇓⇓
t.me/mutun_talibel_elm/479
t.me/mutun_talibel_elm/479
📓ነዋቂዱል ኢስላም(እስልምና አፍራሾች)
⇊⇊⇊⇊⇊⇊
t.me/mutun_talibel_elm/484
t.me/mutun_talibel_elm/484
📔አልቀዋኢዱል አርበዕ(አራቱ መርሆች)
⇣⇣⇣⇣⇣⇣
t.me/mutun_talibel_elm/489
t.me/mutun_talibel_elm/489
📙ኡሱሉ ሰላሳ( ሶስቱ መሰረቶች)
⤋⤋⤋⤋⤋⤋
t.me/mutun_talibel_elm/495
t.me/mutun_talibel_elm/495
📒አልአርበዑነ_ነወዊያህ
↓↓↓↓↓↓
t.me/mutun_talibel_elm/507
t.me/mutun_talibel_elm/507
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ « حفظه الله»
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
#"ፎቶሽን እንድትልኪለት የሚፈልግ ያ ሰው አያገባሽም!
#በእኩለ ሌሊት መጥፎና አይነ-ውኃ የሌላቸውን (ነውር) ነገሮች ሊያወራሽ የሚፈልግ ያ ሰው አያገባሽም!
#በስሜትሽ ከመጫወትና ስሜትሽን አሳንሶ ከመመልከት ውጭ ሌላ የማይረዳው ያ ሰው አያገባሽም!
'የሚያገባሽማ... ለፈተናና ለአላህ (ለፈጣሪ) ትዕዛዝ መጣስ ስለሚሰጋልሽ፣ ለአንቺ ያለውን ፍቅር በልቡ ውስጥ ደብቆ የሚይዘው ብቻ ነው..'
ትኩረት የማግኘት ፍላጎት አለኝ በሚል ሰበብ በፍቅር ስም አትቅበዝበዢ፤ እራስሽንና ዋጋሽን እንዳታጪ ተጠንቀቂ። ጠንካራ ሁኚ፣ ጽኚ፣ ወደ ጌታሽም ቅረቢ። ለዱንያም ሆነ ለአኺራ (ለነፍስሽ) ስትይ እራስሽን ልታጪ የሚገባሽ ምንም ነገር የለምና። ወደ ጌታሽ ተመለሺ፣ ልብሽንም በንፅህና ጠብቂ።'
«አንድን ነገር ያለ ጊዜው እንዲሆን የቸኮለ ሰው፣ ያንኑ ነገር በመከልከል ይቀጣል..»"
منقول
ስናምር ህእ ቀላል ጊዜ አልነበረም በጥንካሬ ቀጥሎ መቆየት "እናንተ ብርቱዎች በየ ሳምንት ለእህቶች ተዘጋጅቶ መቅርብ ጭብጨባ ይገባችኋል 👏👏👏 ከአሁን በኋላም በተሻለ መልኩ እንደምትቀጡ አምናለሁ የጥንካሬ ተምሳሌቶች 💪
=
Repost from Abu Useymin (أبو عثيمين ابن شافي )Channel
السَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ
በቅርብ እርቀት ላይ ጠብቁን እህቶችዬ🌹
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
የሆነ አካል ላይ መታረም ያለበት ነገር ካየህ ቀጥታ ተናገር። መናገርህ የባሰ ነገር የሚያስከትል ካልኖረህ በስተቀር። በጀርባ ማውራት ወይም በውስጥ ቂም መያዝ ተገቢ አይደለም።
ኩልሡም ብኑ ዐምር እንዲህ ይላል፦
"ከተዳፈነ ጥላቻ ግልፅ ወቀሳ ይሻላል።"
[በህጀቱል መጃሊስ፡ 155]
የቱ ጋር አልለህ? የቱ ጋር አልለሽ?
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor"
ከአንድ በኩል ብቻ ሰምቶ ለመፍረድ የምትቸኩሉ ሰዎች ሆይ እባካችሁ ሚዛናዊነት ነዉ እስልምና እና ሚዛናዊ ሁኑ! ኋላ ትፀፀታላችሁ የምትፀፀቱበት ነገር አትፈፀሙ!
=