ar
Feedback
️አሜን_TUBE_ETH

️አሜን_TUBE_ETH

الذهاب إلى القناة على Telegram

🙋 የዚህ ቻናል አላማ በሁለንተናዊ አገልግሎት ክርስቲያኖች የክርስቶስ ተከታዮችን እንዲበለፅጉ ማድረግ ነው ነው በተጨማሪም ክርስቲያን ተኮር ፕሮግራሞች ብቻ ማቅረብ ነው።ሀሳብ አስተያየት ካሎት 👉👉 @Minte_ye_enatu_lij ላይ ያናግሩን 👑ኢየሱስ ክርስቶስ 👑 ያድናል

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ️አሜን_TUBE_ETH

تُعد قناة ️አሜን_TUBE_ETH (@amentubeet) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 21 225 مشتركاً، محتلاً المرتبة 3 682 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 1 593 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 21 225 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 27 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 277، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 18، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 1.23‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 0.71‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 262 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 150 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 4.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
🙋 የዚህ ቻናል አላማ በሁለንተናዊ አገልግሎት ክርስቲያኖች የክርስቶስ ተከታዮችን እንዲበለፅጉ ማድረግ ነው ነው በተጨማሪም ክርስቲያን ተኮር ፕሮግራሞች ብቻ ማቅረብ ነው።ሀሳብ አስተያየት ካሎት 👉👉 @Minte_ye_enatu_lij ላይ ያናግሩን 👑ኢየሱስ ክርስቶስ 👑 ያድናል

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 28 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

21 225
المشتركون
+1824 ساعات
+407 أيام
+27730 أيام
أرشيف المشاركات
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መንፈሳዊ ህይወቶንም ይቀይሩ          😍  መልካም ዕድል!!!😍 👤Waver @samazion_cj 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

‎💫እንደ እግዚአብሔር ገነት💫 ‎▣የማለዳ ቁርስ ከሕይወት እንጀራ! ‎▣በዕለተ ሰኞ ቀን 27/07/2026 ዓ.ም ‎ ‎“እግዚአብሔርም ጽዮንን ያጽናናል፤ በእርስዋም ባድማ የሆነውን ሁሉ ያጽናናል፥ ምድረ በዳዋንም እንደ ዔደን በረሀዋንም እንደ እግዚአብሔር ገነት ያደርጋል፤ ደስታና ተድላ ምስጋናና የዝማሬ ድምፅ ይገኝበታል።”  ኢሳ. 51፥3 ‎¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ‎የመፅናናት አምላክ የርኅራኄም አባት፤ ደጋግሞ የሚምር ባለ ብዙ ምህረት፤ ምድረ በዳችንን የሚያለመልም፤ ባድማ ሕይወታችንን በቃሉ የሚያርም፤ አዛኙ እግዚአብሔር ጎብኝቶን ዳግም፤ ሙላት ይሆንልናል፡ ይሄማ አይቀርም። እንደ እግዚአብሔር ገነት ደስም ያሰኘናል፤ ደስታና ተድላ ምስጋናም ይወርሰናል። ‎🥀መልካም በእርሱ የመፅናናት ሳምንት🥀 ‎  🥰 ተወዳጆች ሆይ ፀጋ ይብዛላችሁ🥰  
አሜን TUBE ETH
🇪🇹
👉👉  @AMENtubeET 🤏 👉👉  @AMENtubeET 🤏              👆👆👆👆👆 ተ🀄️ላ🀄️ሉን JOIN US⛪️✝

💒🤩🤩ዛሬ እሁድ ነው🤩🤩⛪️ ✨ልዩ ቀን✨ ይህን ልዩ ቀን ብርክ ብላቹ እንድታሳልፉ በማሰብ ድንቅ መዝሙሮችን ልንጋብዛቹ ነው ⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀 ወይስ ⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿 እንጋብዛቹ🎁 📛ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

² አቤቱ፥ ዝናህን ሰምቼ ፈራሁ፤ አቤቱ፥ በዓመታት መካከል ሥራህን ፈጽም፤ በዓመታት መካከል ትታወቅ፤ በመዓት ጊዜ ምሕረትን አስብ። ³ እግዚአብሔር ከቴማን፥ ቅዱሱም ከፋራን ተራራ ይመጣል። ክብሩ ሰማያትን ከድኖአል፥ ምስጋናውም ምድርን ሞልቶአል። ⁴ ፀዳሉም እንደ ብርሃን ነው፤ ጨረር ከእጁ ወጥቶአል፤ ኃይሉም በዚያ ተሰውሮአል። ትንቢተ ዕንባቆም 3:2-4 (AMH) ••••••••••
🇪🇹
👉👉  @AMENtubeET 🤏 👉👉  @AMENtubeET 🤏              👆👆👆👆👆 ተ🀄️ላ🀄️ሉን JOIN US⛪️✝

Repost from Virtuous Woman
⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓ .     📖 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ 📖 🙋‍♂እግዚአብሔር ወደ ሸክላ ሰሪው የላከው ነብይ ማን ነው❓ 📌ትክክለኛ መልስ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Repost from Christian Picture
🌧በዚህ ክረምት መንፈሳዊ ህይወታችንን የሚያሳድጉ ዝግጅቶች። የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

‎➥አምላክህ ነኝ ብሎአልⓄ ‎▣የማለዳ ቁርስ ከሕይወት እንጀራ! ‎▣በዕለተ ሰኞ ቀን 20/07/2026 ዓ.ም ‎ ‎“እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ።”— ኢሳይያስ 41፥10 ‎¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ‎እግዚአብሔር ከሆነ ቀኝ እጄን የያዘው፤ ‎የመሄድን ህግ በላዬ ያዘዘው፤ ‎ንጉሡ ከሆነ ከፊቴ የወጣው፤ ‎የቱ ጉልበታም ነው ተው አይሆንም ሚለው? ‎አምላክህ ነኝ ብሎአል አምላኬ እግዚአብሔር፤ ‎ልቤም በእርሱ ፀንቷል ዳግም ላይሸበር። ‎🥀መልካም ልብን የማፅናት ሳምንት🥀 ‎🥰 ተወዳጆች ሆይ ፀጋ ይብዛላችሁ🥰 ✨  🙏አሜን TUBE ETH🇪🇹 👉👉  @AMENtubeET 🤏 👉👉  @AMENtubeET 🤏              👆👆👆👆👆 ተ🀄️ላ🀄️ሉን JOIN US⛪️✝

📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Rahel_Alemayehu_@kingdom_Sound_Ministry_Worship_Night_2026_“Misgana13.76 MB

Repost from YADAH PICTURES
🌧በዚህ ክረምት መንፈሳዊ ህይወታችንን የሚያሳድጉ ዝግጅቶች። የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

‎🕰🕰🕰🎉 100ኛ 🎉🕰🕰🕰 ‎ ‎🕰መቶ እጥፍ በመቶኛው🕰 ‎አንዱ ወዳጄ አስገርሞኝ ነው። የዛሬው የማለዳ ቁርስ ከሕይወት እንጀራ ሲቀርብ ለ100ኛ ጊዜ ነው አለኝ። እግዚአብሔር ይመስገን! ‌‎¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ‎“ስለ ስሜም ቤቶችን ወይም ወንድሞችን ወይም እኅቶችን ወይም አባትን ወይም እናትን ወይም ሚስትን ወይም ልጆችን ወይም እርሻን የተወ ሁሉ መቶ እጥፍ ይቀበላል የዘላለምንም ሕይወት ይወርሳል።” — ማቴዎስ 19፥29 ‎¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ‎ስለ እርሱ ነው እንጂ ሁሉን እርግፍ ማድረግ፤ ‎ንቆ ለቆ ማለፍ የዓለምን ማዕረግ፤ ‎ለሚበዛው ሕይወት ትንሹን መሠዋት፤ ‎ይሄ ነው መረዳት ይሄ ነው መገለጥ። ‎አሁን ከኢየሱስ ጋር እኔ ብዙ ሆኛለሁ፤ ‎የማይቆጠረውን ሀብቴን እርሱን አግኝቻለሁ። ‎የሰማዩን ክብር በሩቁ እያየሁ፤ ‎በምድር ላይ መቶ እጥፍ ከእርሱ አጭዳለሁ። ‎🥀መልካም በእርሱ የመርካት ሳምንት🥀 ‎  🥰 ተወዳጆች ሆይ ፀጋ ይብዛላችሁ🥰 ✨  🙏አሜን TUBE ETH🇪🇹 👉👉  @AMENtubeET 🤏 👉👉  @AMENtubeET 🤏              👆👆👆👆👆 ተ🀄️ላ🀄️ሉን JOIN US⛪️✝

💒🤩🤩ዛሬ እሁድ ነው🤩🤩⛪️ ✨ልዩ ቀን✨ ይህን ልዩ ቀን ብርክ ብላቹ እንድታሳልፉ በማሰብ ድንቅ መዝሙሮችን ልንጋብዛቹ ነው ⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀 ወይስ ⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿 እንጋብዛቹ🎁 📛ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ተስፋ_አልቆርጥም/ፓስተር_አገኘሁ_ይደግ_.mp35.26 MB

Repost from DAILY PICTURES
🌧በዚህ ክረምት መንፈሳዊ ህይወታችንን የሚያሳድጉ ዝግጅቶች። የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

kingdom sound የዝማሬ ህብረት የተዘመሩ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ዝማሬዎችን ለማግኘት ከታች ያለውን button ተጭነው ይቀላቀሉ

️አሜን_TUBE_ETH - إحصائيات وتحليلات قناة تيليجرام @amentubeet