uk
Feedback
️አሜን_TUBE_ETH

️አሜን_TUBE_ETH

Відкрити в Telegram

🙋 የዚህ ቻናል አላማ በሁለንተናዊ አገልግሎት ክርስቲያኖች የክርስቶስ ተከታዮችን እንዲበለፅጉ ማድረግ ነው ነው በተጨማሪም ክርስቲያን ተኮር ፕሮግራሞች ብቻ ማቅረብ ነው።ሀሳብ አስተያየት ካሎት 👉👉 @Minte_ye_enatu_lij ላይ ያናግሩን 👑ኢየሱስ ክርስቶስ 👑 ያድናል

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу ️አሜን_TUBE_ETH

Канал ️አሜን_TUBE_ETH (@amentubeet) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 20 930 підписників, посідаючи 3 814 місце в категорії Релігія і духовність та 1 609 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 20 930 підписників.

За останніми даними від 19 червня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -51, а за останні 24 години на -19, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 1.48%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 0.83% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 309 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 173 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 3.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
🙋 የዚህ ቻናል አላማ በሁለንተናዊ አገልግሎት ክርስቲያኖች የክርስቶስ ተከታዮችን እንዲበለፅጉ ማድረግ ነው ነው በተጨማሪም ክርስቲያን ተኮር ፕሮግራሞች ብቻ ማቅረብ ነው።ሀሳብ አስተያየት ካሎት 👉👉 @Minte_ye_enatu_lij ላይ ያናግሩን 👑ኢየሱስ ክርስቶስ 👑 ያድናል

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 20 червня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

20 930
Підписники
-1924 години
-307 днів
-5130 день
Архів дописів
⛔️ለወጣቶች ብቻ ⛔️ አሁን ላይ ለወጣቶች እጅግ ጠቃሚ በሆኑ ጉዳዮች  ላይ የተለያዩ ትምህርቶችን ማስተማር ጀምረናል ። እናንተ የምትፈልጉትን ርዕስ መርጣቹ ተከታተሉ

📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱 በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

‎🚶‍♀️🚶‍♀️ እየተራመደ መጣ 🚶‍♀️🚶‍♀️ ‎▣የማለዳ ቁርስ ከሕይወት እንጀራ! ‎▣በዕለተ ሰኞ ቀን 15/06/2026 ዓ.ም ‎ ‎²⁵ ከሌሊቱም በአራተኛው ክፍል ኢየሱስ በባሕር ላይ እየሄደ ወደ እነርሱ መጣ።²⁶ ደቀ መዛሙርቱም በባሕር ላይ ሲሄድ ባዩት ጊዜ፦ ምትሐት ነው ብለው ታወኩ በፍርሃትም ጮኹ።²⁷ ወዲያውም ኢየሱስ ተናገራቸውና፦ አይዞአችሁ፥ እኔ ነኝ፤ አትፍሩ አላቸው። (ማቴዎስ 14) ‎¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ‎ከፍጥረት ከውህደት ከስበት ህግ በላይ፤ ‎እየተራመደ መጣ በአናዋጩ ኃይል ላይ፤ ‎እንሻገር ብሎ እንደተናገረው፤ ‎ተከታዩን ትውልድ በድል አሻገረው። ‎ማምለጥ ከማይቻል አጣብቂኝ ነገር ውስጥ፤ ‎ማስመለጥ ይችላል ይሄ ድንቁ ኢየሱስ። ‎ዛሬም ባናወጠኝ በብርቱ ማዕበል ላይ፤ ‎እያንጎዳጎደ ይመጣል ከሰማይ። ‎🥀መልካም በድል የመሻገር ሳምንት🥀 ‎🥰 ተወዳጆች ሆይ ፀጋ ይብዛላችሁ🥰 ✨  🙏አሜን TUBE ETH🇪🇹 👉👉  @AMENtubeET 🤏 👉👉  @AMENtubeET 🤏              👆👆👆👆👆 ተ🀄️ላ🀄️ሉን JOIN US⛪️✝

|ያቦቅንስሻገር|_Bereket_Lemma,_Mihret_Kefyalew_.mp37.04 MB

Repost from DAILY PICTURES
✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️ ✨አዳዲስ የመዝሙር አልበሞችን ከነ ግጥማቸው ማድረስ ጀምረናል የሚፈልጉትን የመዝሙር አልበም መርጠው ይቀላቀሉ

🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂ 🎤ከወንድ ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ? በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ ። ⚡️Wave ለመግባት 👉 @samazion_cj 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

በቴሌግራም ዓለም🌍 ብዙዎች ዘንድ የተወደደ አንድ ቻናል ልጠቁመችሁ   👇👇👇👇👇👇👇

ህዝብን_አበዛህ_|_Mintesnot_Gemechu_|_Created_For_Worship_|Org_Song_By.m12.22 MB

//አይባልምእንጂ//Addisalem_assefa_//Track15_አዲስአለም_አሠፋ//_New_album_2025.mp35.14 MB

⚫️⚪️⚫️⚪️⚫️⚪️⚫️⚪️⚫️⚪️⚫️⚪️⚫️ የማንን ትምህርት ወይም ስብከት ማግኘት ይፈልጋሉ ።ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹሁን ቻናል በመቀላቀል ይባረኩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

⚠️⚠️ከሃሰተኛ መረጃ እራሶን ይጠብቁ⚠️⚠️ ይህ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ነው። አሁኑኑ ቻናሉን በመቀላቀል ከካውንስሉ የሚወጡ ትክክለኛ መ
⚠️⚠️ከሃሰተኛ መረጃ እራሶን ይጠብቁ⚠️⚠️ ይህ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ነው። አሁኑኑ ቻናሉን በመቀላቀል ከካውንስሉ የሚወጡ ትክክለኛ መረጃዎችን ያግኙ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

መንገዴን_አደራ_|_Bereket_Wubishet_|_Created_For_Worship_|_Original_Song.mp315.77 MB

💗ሁል ጊዜ ከልባቹ የማይጠፋ ስለ መዝሙር ሲወራ ቀድሞ የሚመጣላቹ መንገድ ላይ🛣 ቤታቹ🏘 ውስጥ ታክሲ🚖 ውስጥ ብቻ የትም ቦታ የምትዘምሩት የማንን መዝሙር ነው❓ በመረጣቹሁት ዘማሪ ስም አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡 የምትወዱትን ከቲቪ ቻናሎች ዉስጥ መርጣችሁ ሙሉውን ፕሮግራም መከታተል ትችላላችሁ የምትወዱትን ቻናል ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ ። ⚡️Wave ለመግባት 👉 @samazion_cj 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

. ❓ ጥያቄ ❓ ከእመቤቷ ሳራ የኮበለለችው ባሪያ ስሟ አጋር ነው ? እውነት✔️ ወይስ ሀሰት✖️ ይህን ጥያቄ በትክክል ከመለሳቹ ገራሚ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ።
.             ❓ ጥያቄ ❓ ከእመቤቷ ሳራ የኮበለለችው ባሪያ ስሟ አጋር ነው ?    እውነት✔️ ወይስ ሀሰት✖️ ይህን ጥያቄ በትክክል ከመለሳቹ ገራሚ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ።

Repost from ለወጣቶች
⛔️ለወጣቶች ብቻ ⛔️ አሁን ላይ ለወጣቶች እጅግ ጠቃሚ በሆኑ ጉዳዮች  ላይ የተለያዩ ትምህርቶችን ማስተማር ጀምረናል ። እናንተ የምትፈልጉትን ርዕስ መርጣቹ ተከታተሉ

.        ❓የመዝሙር ጥያቄ❓     💿ይህ መዝሙር የማነው?💿                        👇 🎶የደህንነቴ መደምደሚያ🎶 🎶የክብር ስሜ ነህ መጠሪያ🎶 🎶ማዕረጌ ሆነህ በሞትህ🎶 🎶እኔም ተባልኩኝ ልጅህ🎶 ይህን ጥያቄ በትክክል ከመለሳቹ ጠቃሚ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ።

https://youtu.be/qiPkIEHnU7E?si=2fFZBvedcxW07NZR ሰላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን! ይህንን Link በመጠቀም አዲሱን የናፍቆት መዝሙራችንን በመስማት ትባረኩ ዘንድ በታላቅ ፍቅር እንጋብዛችኋለን።

.              ❓ጥያቄ❓ በጣም እረጅሙ የመፅሀፍ ቅዱስ መፅሀፍ የቱ ነው? ይህን ጥያቄ በትክክል ከመለሳቹ ገራሚ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ።

⚠️⚠️ከሃሰተኛ መረጃ እራሶን ይጠብቁ⚠️⚠️ ይህ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ነው። አሁኑኑ ቻናሉን በመቀላቀል ከካውንስሉ የሚወጡ ትክክለኛ መ
⚠️⚠️ከሃሰተኛ መረጃ እራሶን ይጠብቁ⚠️⚠️ ይህ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ነው። አሁኑኑ ቻናሉን በመቀላቀል ከካውንስሉ የሚወጡ ትክክለኛ መረጃዎችን ያግኙ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇