cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Missionary University

+251960840001 Online Learning www.missionaryuniversity.org Website www.missionaryuniversity.com Chat @musupport Register https://bit.ly/3y46rtB Address፦ Lafto, Gebre Buildg 4th Floor, Addis Abeba

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
11 693
المشتركون
+424 ساعات
+1677 أيام
+62330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

አስተባባሪዎችን እንፈልጋለን! ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ(ከሀገር) ውጪ የተማሪዎች አስተባባሪ እንፈልጋለንን። ዓለም አቀፍ የትምህርት አድማሳችንን ለማስፋት እንዲሁም የምንሰጠውን ትምህርት በስፋት ተደራሽ ለማድረግ ስለምንፈልግ ከምትሰሩት ስራ ጎን ለጎን ከሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ጋር በአስተባባሪነት ማገልገል የምትፈልጉ ይህን እድል እንዳያመልጣችሁ! ፍላጎት ካላችሁ ወይም አስተባባሪ ሊሆን የሚችል ሰው ካወቃችሁ ሼር አድርጉ። የአስተባባሪዎች ፎርም ይሙሉ👉https://forms.gle/uNLrc1EwUWtYpBxq9 📚www.missionaryuniversity.org ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
إظهار الكل...
👍 5 3🥰 2
በእግዚአብሔር መመሪያ ላይ ማተኮር በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፥ በመንገድህ ሁሉ ለእርሱ ተገዛ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል። “ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል።” — ያዕቆብ 1፥5 ስለዚህ ተማሪዎች እግዚአብሔር ወደ ትክክለኛው መንገድ እንደሚመራቹ በመተማመን በትምህርታችሁ እና በፈተናዎች የእግዚአብሔርን መመሪያ እና ጥበብ ፈልጉ። 📚www.missionaryuniversity.org ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
إظهار الكل...
6👍 3
ውድ የሚሽነሪ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለጌታችንና ለመዳንታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! “እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ።”   — ማቴዎስ 28፥6 📚www.missionaryuniversity.org ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
إظهار الكل...
9👍 5🥰 2
“እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።” — ኢሳይያስ 53፥10 📚www.missionaryuniversity.org ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
إظهار الكل...
5🥰 2
“ለእግዚአብሔር አዲስ ምስጋናን አመስግኑ፤ ምድር ሁሉ፥ እግዚአብሔርን አመስግኑ።” — መዝሙር 96፥1 📚www.missionaryuniversity.org ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
إظهار الكل...
7🥰 3
“በሰው ከመታመን ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል።” — መዝሙር 118፥8 📚www.missionaryuniversity.org ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
إظهار الكل...
6👍 5
🌟 Happy Monday, Students! 🌟 As you begin this new week, remember that God has a special plan for each one of you. 🙏 Start your week in prayer, seeking God's guidance and strength. 📖 Reflect on Philippians 4:13: "I can do all things through Christ who strengthens me." 🌱 Trust that God is with you in every challenge you face. 💡 Set goals that inspire you and work towards them every day. ⏳ Use each day as an opportunity to glorify God with your actions and attitude. You are loved and empowered by the Creator of the universe! Let's approach this week with faith and determination. Have a blessed Monday! 💪📚 📚www.missionaryuniversity.org Register now 👉 https://bit.ly/3y46rtB For more info @musupport 📞+251960840001 Telegram channel 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
إظهار الكل...
👍 7 7🥰 2😱 2
“ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤”   (ምሳሌ 19፡2) 📚www.missionaryuniversity.org አሁኑኑ ይመዝገቡ👉 https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
إظهار الكل...
8👍 3🥰 1
ከሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ጋር ለለውጥ ክረምት ይዘጋጁ!❄️ ክረምቱን እንዴት እና በምን ማሳለፍ አቅደዋል❓ ካላቀዱ እንግዲህ ዛሬ ያስቡ ከቤትዎ🏠 ሙቀት ሆነው በእጅ ስልኮ📱 ወደ ኦንላይን ኮርሶች ጎራ ይበሉና👨‍💻 አዳዲስ የእድገት እና የስኬት እድሎችን ያግኙ➖። 📍በኢትዮጵያም ሆነ ከሀገር ውጪም ሆነው በዚህ ክረምት☔️በተለያዩ የትምርት ደረጃዎች ራስዎን ማሳደግ ከፈለጉ  ➡️ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ አስደሳች እድሎችን ይዞላቹ መቷል🤩! 🔹በነፃ የሚሰጡ አጫጭር ኮርሶች በሰርተፍኬት ደረጃ🖥 1️⃣ ክርስቲያናዊ ብቸኝነት 2️⃣ ክርስቲያናዊ እጮኝነት 3️⃣ ክርስቲያናዊ ጋብቻ ✨በተመጣጣኝ ክፍያ በዲፕሎማ : በዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራሞች  〰️በስነ መለኮት 〰️በካውንስሊንግ ሳይኮሎጂ 〰️በክርስቲያን ሊደርሽፕ 〰️በቢዝነስ ማኔጅመንት 〰️በፕሮጀክት ማኔጅመንት 〰️በሶሻል ወርክና ኮሚኒቲ ደቬሎፕመንት በክርስቲያን አውድ  ☑️ልዩ የሚያደርገን፦ 1. የተቀላጠፈ የ24/7 አገልግሎት መስጠታችን 2. በተመጣጣኝ ክፍያ ማስተማራችን አሁኑኑ ይመዝገቡ⬇️ https://bit.ly/3y46rtB www.missionaryuniversity.org ለበለጠ መረጃ በዚህ ያናግሩን⬇️ 🌐@musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ✔ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
إظهار الكل...
👍 3
“እናንተ ግን ለሥራችሁ ብድራት ይሆንላችኋልና በርቱ፥ እጃችሁም አይላላ።” — 2 ዜና 15፥7 📚www.missionaryuniversity.org አሁኑኑ ይመዝገቡ👉 https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
إظهار الكل...
9👍 2🥰 2