️አሜን_TUBE_ETH
前往频道在 Telegram
🙋 የዚህ ቻናል አላማ በሁለንተናዊ አገልግሎት ክርስቲያኖች የክርስቶስ ተከታዮችን እንዲበለፅጉ ማድረግ ነው ነው በተጨማሪም ክርስቲያን ተኮር ፕሮግራሞች ብቻ ማቅረብ ነው።ሀሳብ አስተያየት ካሎት 👉👉 @Minte_ye_enatu_lij ላይ ያናግሩን 👑ኢየሱስ ክርስቶስ 👑 ያድናል
显示更多📈 Telegram 频道 ️አሜን_TUBE_ETH 的分析概览
频道 ️አሜን_TUBE_ETH (@amentubeet) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 21 687 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 3 506,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 599 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 21 687 名订阅者。
根据 19 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 195,过去 24 小时变化为 -6,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 1.11%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.65% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 240 次浏览,首日通常累积 142 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 3。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“🙋 የዚህ ቻናል አላማ በሁለንተናዊ አገልግሎት ክርስቲያኖች የክርስቶስ ተከታዮችን እንዲበለፅጉ ማድረግ ነው ነው በተጨማሪም ክርስቲያን ተኮር ፕሮግራሞች ብቻ ማቅረብ ነው።ሀሳብ አስተያየት ካሎት
👉👉 @Minte_ye_enatu_lij
ላይ ያናግሩን
👑ኢየሱስ ክርስቶስ 👑 ያድናል”
凭借高频更新(最新数据采集于 20 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
21 687
订阅者
-624 小时
+37 天
+19530 天
帖子存档
21 687
Repost from 💿 መዝሙር 🇹🇺🇧 🇪™
kingdom sound የዝማሬ ህብረት የተዘመሩ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ዝማሬዎችን ለማግኘት ከታች ያለውን button ተጭነው ይቀላቀሉ
21 687
Repost from Missionary University
🎓ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ጥራትን ቀዳሚ አድርጎ በኦንላይን የትምህርት አማራጮች ሁሌም ምዝገባ ላይ ይገኛል❗️
🏛 ሕጋዊ እውቅናችንና አጋሮቻችን፦
1️⃣በኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስቴር የተመዘገበ
2️⃣በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተቋማት ፌደሬሽንና በኢትዮጵያ ስነመለኮት ተቋማት እውቅና ያገኘ
3️⃣በወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል ሕጋዊ ሰውነት ያለውና የወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት ህብረት ተባባሪ አባል
4️⃣ከአሜሪካው ሀገር ካለው ዬዳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር የሚሰራ
🎓 የምናስተምርባቸው የትምህርት ደረጃዎች (በዲፕሎማ፣ ዲግሪ እና ማስተርስ)፦ ፕሮግራሞች
🔹በካውንስሊንግ ሳይኮሎጂ
🔹በስነ መለኮት
🔹በክርስቲያን ሊደርሽፕ
🔹በቢዝነስ ማኔጅመንት
🔹በፕሮጀክት ማኔጅመንት
🔹በሶሻል ወርክና ኮሚኒቲ ደቬሎፕመንት ዲፓርትመንቶች፤
🌐 የሚሰጡባቸው ቋንቋዎች፦ በኦንላይን በእንግሊዝኛ እና በአማርኛ
☎️ ለበለጠ መረጃና ምዝገባ፦
📞አቃቂ ዋናው ቢሮ +251960840001
📞መገናኛ ቅርንጫፍ +251950370747
📞ቅሬታ +251992247464
🎓Online Learning 👉 https://portal.missionaryuniverisityweb.com/student/
🖨Register https://portal.missionaryuniverisityweb.com/student/register
📱Telegram👉 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
21 687
⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው
በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
21 687
Repost from ተስፋ በኢየሱስ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ
በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀን እንገኛለን
የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን በዓሉ አብረን ድምቅ ብለን እናሳልፋለን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
21 687
❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓
. 📖 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ 📖
🙋♂እግዚአብሔር ወደ ሸክላ ሰሪው የላከው ነብይ ማን ነው❓
📌ትክክለኛ መልስ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
21 687
Repost from ሜርሲ እና ብዕሯ✍
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ
በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀን እንገኛለን
የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን በዓሉ አብረን ድምቅ ብለን እናሳልፋለን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
21 687
Repost from Super christian tube ሱፐር ክርስቲያን ቱብ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ
በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀን እንገኛለን
የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን በዓሉ አብረን ድምቅ ብለን እናሳልፋለን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
21 687
🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂
🎤ከወንድ ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ?
በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ ።
⚡️Wave ለመግባት 👉 @samazion_cj
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
21 687
Repost from 💿 መዝሙር 🇹🇺🇧 🇪™
⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው
በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
21 687
💫መልካም_ዕድል💫
▣የማለዳ ቁርስ ከሕይወት እንጀራ!
▣በዕለተ ሰኞ ቀን 31/07/2026 ዓ.ም
⁴¹ ኢየሱስም መልሶ፦ ማርታ፥ ማርታ፥ በብዙ ነገር ትጨነቂአለሽ ትታወኪማለሽ፥ ⁴² የሚያስፈልገው ግን ጥቂት ወይም አንድ ነገር ነው፤ ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም አላት። ሉቃስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
ወይ ከዚህ ወይ ከዚየ አልሆንኩ፤
መሃል ሰፋሪ ለሚሻለው አልወሰንኩ፤
የሚያስፈልገውን ለይቼ ወይ አላውቅ፤
ብዙ እደክማለሁ እንዲያው ያለ ሰርክ።
ከእንግዲህ አንቃኝና ቃልህን ልኑር፤
ማርታነቴ ያብቃ፥ ስባክን አልኑር።
መልካም ዕድል ነውና ለአንተ እንድገኝ፤
ብዙ እንዳልባክን ማርያምን አድርገኝ።
🥀መልካም እርሱን የመስማት ሳምንት🥀
🥰 ተወዳጆች ሆይ ፀጋ ይብዛላችሁ🥰
አሜን TUBE ETH
🇪🇹👉👉 @AMENtubeET 🤏 👉👉 @AMENtubeET 🤏 👆👆👆👆👆 ተ🀄️ላ🀄️ሉን JOIN US⛪️✝
21 687
Repost from JOE MUSIC🎹
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን
💁🏻♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ
የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
21 687
Repost from 💿 መዝሙር 🇹🇺🇧 🇪™
⛔️ለወጣቶች ብቻ ⛔️
አሁን ላይ ለወጣቶች እጅግ ጠቃሚ በሆኑ ጉዳዮች ላይ የተለያዩ ትምህርቶችን ማስተማር ጀምረናል ። እናንተ የምትፈልጉትን ርዕስ መርጣቹ ተከታተሉ
21 687
🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂
🎤ከወንድ ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ?
በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ ።
⚡️Wave ለመግባት 👉 @samazion_cj
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
21 687
🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂
🎤ከወንድ ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ?
በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ ።
⚡️Wave ለመግባት 👉 @samazion_cj
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
21 687
🍞ለእንጀራ_አልሰራም🍞
▣የማለዳ ቁርስ ከሕይወት እንጀራ!
▣በዕለተ ሰኞ ቀን 24/07/2026 ዓ.ም
“ለሚጠፋ መብል አትሥሩ፤ ነገር ግን ለዘላለም ሕይወት ለሚኖር መብል የሰው ልጅ ለሚሰጣችሁ ሥሩ፤ እርሱን እግዚአብሔር አብ አትሞታልና።" — ዮሐንስ 6፥27
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
የታተመ ጉዳይ ያለቀ በሰማይ፤
ከእጃችን ገብቷል የዘላለም ሲሳይ።
ከምድር ያለፈ ከመጠጥና መብል፤
እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔር ክብር።
አገኘሁ ብዬ ዳግም ማይቀልብኝ፤
እንደ ሙሴ መና ከቶም ማይሰለቸኝ።
የዘለዓለሙ የዘለዓለም ነውና፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ጣፋጭ የሕይወት መና።
በምድር ለሚጠፋ እንጀራ አልሰራም፤
የያዝኩትን እውነት አቃልዬ አልጥልም።
🥀መልካም ለሕይወት የመሥራት ሳምንት🥀
🥰ተወዳጆች ሆይ ፀጋ ይብዛላችሁ🥰
አሜን TUBE ETH
🇪🇹👉👉 @AMENtubeET 🤏 👉👉 @AMENtubeET 🤏 👆👆👆👆👆 ተ🀄️ላ🀄️ሉን JOIN US⛪️✝
21 687
Repost from Christian Picture
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን
💁🏻♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ
የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
