💿 መዝሙር 🇹🇺🇧 🇪™
✔ @JESUSfollowing ✍ 🙏 አጋር channels 👉 https://t.me/CLREthiopia 🎤 መዝሙር ለመላክ or 𝑝𝑟𝑜𝑚o 🔥ᴄʀᴇᴀᴛᴏʀ... ✉ @adugnaayele1 ✍
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💿 መዝሙር 🇹🇺🇧 🇪™
تُعد قناة 💿 መዝሙር 🇹🇺🇧 🇪™ (@jesusfollowing) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 27 439 مشتركاً، محتلاً المرتبة 2 624 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 1 264 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 27 439 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 05 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 83، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -10، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 4.37%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 1.62% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 200 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 445 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“✔ @JESUSfollowing ✍
🙏 አጋር channels
👉 https://t.me/CLREthiopia
🎤 መዝሙር ለመላክ or 𝑝𝑟𝑜𝑚o
🔥ᴄʀᴇᴀᴛᴏʀ...
✉ @adugnaayele1 ✍”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 06 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
جاري تحميل البيانات...
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 06 سبتمبر | 0 | |||
| 05 سبتمبر | +2 | |||
| 04 سبتمبر | +3 | |||
| 03 سبتمبر | +12 | |||
| 02 سبتمبر | +3 | |||
| 01 سبتمبر | +7 |
| 2 | በበጉ ብርሃን ሚኒስትሪ የወንጌል አገልግሎት ህብረት በዛሬ ቀን የ2019ዓ.ም አዲሱ አመት በዓል ምክንያት በማድረግ ከ100 ሰዎች በላይ ለሚሆኑ ለጎዳና ተዳዳር ልጆችና፤ ለአቅመ ደካማ ቤተሰቦች ያቅማችን ያህል የልብስ ድጋፍ አድርገናል።
Garee tajajiltoota dhugaa bahumsa wongeela Begu Birhan magaala bule hora Ayyanaa bara 2019 sababeeffachuun deeggarsa uffataa namoota Harkaa qalleeyyiif Guyyaa har'a taasiise jira!
Hojii kana keessatti waaqa nu galanni haa ta'u .
Namoonni hojii gaarii kana keessatti nu cina dhabacha turtani hundii keessanni Eebbifama !
Hojii gaariin mallattoo kiristaanumaati !!! | 328 |
| 3 | ሰውን ለማገዝ ሀብታም ሳይሆን ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው ።
አሁንም እኮ ብዙዎቻችን ያጣነው ብር ሳይሆን ለሌሎች ሰው የምያስብና የምራራ ልብ ነው ።
"ኃጢአተኛ ይበደራል አይከፍልምም፤ ጻድቅ ግን ይራራል ይሰጣልም።" —
"ሁልጊዜ ይራራል ያበድርማል፥ ዘሩም በበረከት ይኖራል።"
Psalms 37:21 | 407 |
| 4 | ለዚህች አቅሜ ደካማ እናት ቸርነት አድርጉ👇
2 ሳሙኤል 9:7 NASV
[7] ዳዊትም፣ “አትፍራ፤ ስለ አባትህ ስለ ዮናታን ስል በርግጥ ቸርነት አደርግልሃለሁና።
ቸርነትን የተደረገለት ሰው ለሌላው ቸርነት ያደርጋልና።👇👇 | 361 |
| 5 | لا يوجد نص... | 649 |
| 6 | "በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።" — Rom 1:16 | 597 |
| 7 | ይህች እናት ስታዩ ምን ትሰማላችሁ 😭😭
እኛም ኃይለኞች የሆንን የደካሞችን ሸክም እንድንሸከም የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው
ያአቅመ ያህል ይህች እናት አግዛለሁ የምትሉት ካላችሁ እናግሩኝ👇👇
Contact 👉@AbuYegeta
"ባንዝልም በጊዜው እናጭዳለንና
መልካም ሥራን ለመሥራት አንታክት።"
— ገላቲያ 6:9 | 101 |
| 8 | ይህች እናት ስታዩ ምን ትሰማላችሁ 😭😭
እኛም ኃይለኞች የሆንን የደካሞችን ሸክም እንድንሸከም የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው
ያአቅመ ያህል ይህች እናት አግዛለሁ የምትሉት ካላችሁ እናግሩኝ👇👇
Contact 👉@AbuYegeta
"ባንዝልም በጊዜው እናጭዳለንና
መልካም ሥራን ለመሥራት አንታክት።"
— ገላቲያ 6:9 | 769 |
| 9 | ዝማሬ🎙"ልበል ደግነቱ"
ዘማሪ 👤 Pr. Endale W Giorgis
Size💾 7.2 MB
የተለቀቀው 🗓 2026
ርዝመት⏰ 7:45
Quality🏙 128 kbps
Genres 🎼 Worship | 771 |
| 10 | ⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው
በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 | 1 978 |
| 11 | . #Night_Talk Series
ሙሴ፡- መናገር አልችልም።
ኢዮብ፡ ሰላም የለኝም።
ዳዊት፡ እኔ ትል ነኝ።
ኢሳያስ፡ እኔ ከንፈሬ የረከብኝ ሰው ነኝ።
ኤልያስ፡- ይበቃኛል ጌታ።
ጳውሎስ፡ እኔ የኃጢአተኞች ዋና ነኝ።
⨳በእኛ አለመቻል ውስጥ እግዚአብሔር ሁል ጊዜ ችሎታውን ይገልጣል !!
🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓
➺ᴊᴏɪɴ◉
#react ➙ ❤👍 | 750 |
| 12 | #እንደዚህ_ፀለየኩላችሁ 🫵 👋
1ኛ ሳሙኤል 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁷ ስለዚህ ሕፃን ጸለይሁ፤
²⁸ እግዚአብሔርም የለመንሁትን ልመናዬን ሰጥቶኛል፤
የሃናን ፀሎት እግዚአብሔር ሰምቶ እንደ መለሰላት፤ እግዚአብሔር ፊት በእንባ የለመናችሁትን፣ እናንተና እግዚአብሔር ብቻ የምታውቁትን ጉዳይ ይመልስላችሁ።
መልሳችሁን ከተቀበላችሁ በኋላም ኢየሱስ ጋር ያክርማችሁ። የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ፣ ምኞታችሁን ከበረከቱ ያጥግባችሁ።
እሱ ሲሰጥም ሲነሳም ልክ ነውና ምስጋና ከአንደበታችሁ አይታጣ። መቼስ ቸር አይደል ይሄ ጌታ🥹 በምህረቱ ይክበባችሁ፣ እንደገና ለምስጋና ያቁማችሁ ደጉ ጌታ🙌
ተባረኩ 🙏🙏🥰
Contact 👉@AbuYegeta | 772 |
| 13 | #በቡሌ_ሆራ_ከተማ_በአብያቴ_ክርስቲያን
የወጣቶች ህብረት_የተዘጋጄ_ታላቅ የወንጌል ስርጭት_ዘመቻ
"እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥" — 1 Cor 1:23 | 856 |
| 14 | "ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።" — Philippians 4:6 | 836 |
| 15 | . #Night_Talk Series
🔖የነገህን እግዚአብሔር ያውቃል Don't worry ... ። | 985 |
| 16 | "....በአንድ ልብ ስለ ወንጌል ሃይማኖት አብራችሁ እየተጋደላችሁ፥ በአንድ መንፈስ እንድትቆሙ ስለ ኑሮአችሁ እሰማ ዘንድ፥ ለክርስቶስ ወንጌል እንደሚገባ ኑሩ።" — Philippians 1:27 | 1 177 |
| 17 | “ለእናንተ ያለኝን ዕቅድ እኔ ዐውቃለሁ” ይላል እግዚአብሔር፤ “ዕቅዱም ፍጻሜው ያማረና ተስፋ የሚሰጥ፣ እናንተንም የሚጠቅም እንጂ የሚጐዳ አይደለም።”
ኤርምያስ 29፥11 (አዲሱ መ.ት) | 1 143 |
| 18 | @YtbAudioBot | 1 107 |
| 19 | ታማኝ_ነህ_Yosef_alamrew_Jossy_kalkidan_nigussie_kal_New_Ethiopi.m4a | 1 090 |
| 20 | . #Night_Talk Series
🔖መፀለይን አትተዎ እግዚአብሔር ላንተ የሚያምር ነገር እያዘጋጀ ነው
እግዚአብሔር ይጎበኝሃል🥹
ሌሎች የእለት ቃል ከፈለጉ
ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ
🔖ᴊᴏɪɴ 🌟 SʜᴀƦᴇ
🎴@protestant_R
🎴@protestant_R | 82 |
