uz
Feedback
️አሜን_TUBE_ETH

️አሜን_TUBE_ETH

Kanalga Telegram’da o‘tish

🙋 የዚህ ቻናል አላማ በሁለንተናዊ አገልግሎት ክርስቲያኖች የክርስቶስ ተከታዮችን እንዲበለፅጉ ማድረግ ነው ነው በተጨማሪም ክርስቲያን ተኮር ፕሮግራሞች ብቻ ማቅረብ ነው።ሀሳብ አስተያየት ካሎት 👉👉 @Minte_ye_enatu_lij ላይ ያናግሩን 👑ኢየሱስ ክርስቶስ 👑 ያድናል

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ️አሜን_TUBE_ETH analitikasi

️አሜን_TUBE_ETH (@amentubeet) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 21 686 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 3 507-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 1 604-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 21 686 obunachiga ega bo‘ldi.

20 Sentabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 204 ga, so‘nggi 24 soatda esa 3 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 1.13% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 0.61% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 245 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 132 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 3 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
🙋 የዚህ ቻናል አላማ በሁለንተናዊ አገልግሎት ክርስቲያኖች የክርስቶስ ተከታዮችን እንዲበለፅጉ ማድረግ ነው ነው በተጨማሪም ክርስቲያን ተኮር ፕሮግራሞች ብቻ ማቅረብ ነው።ሀሳብ አስተያየት ካሎት 👉👉 @Minte_ye_enatu_lij ላይ ያናግሩን 👑ኢየሱስ ክርስቶስ 👑 ያድናል

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 21 Sentabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

21 686
Obunachilar
+324 soatlar
+147 kun
+20430 kun
Postlar arxiv
kingdom sound የዝማሬ ህብረት የተዘመሩ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ዝማሬዎችን ለማግኘት ከታች ያለውን button ተጭነው ይቀላቀሉ
kingdom sound የዝማሬ ህብረት የተዘመሩ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ዝማሬዎችን ለማግኘት ከታች ያለውን button ተጭነው ይቀላቀሉ

🎓ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ጥራትን ቀዳሚ አድርጎ በኦንላይን የትምህርት አማራጮች ሁሌም ምዝገባ ላይ ይገኛል❗️ 🏛 ሕጋዊ እውቅናችንና አጋሮቻችን፦ 1️⃣በኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስቴር የተመዘገበ 2️⃣በመጽሐፍ
🎓ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ጥራትን ቀዳሚ አድርጎ በኦንላይን የትምህርት አማራጮች ሁሌም ምዝገባ ላይ ይገኛል❗️   🏛 ሕጋዊ እውቅናችንና አጋሮቻችን፦ 1️⃣በኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስቴር የተመዘገበ 2️⃣በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተቋማት ፌደሬሽንና በኢትዮጵያ ስነመለኮት ተቋማት እውቅና ያገኘ 3️⃣በወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል ሕጋዊ ሰውነት ያለውና የወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት ህብረት ተባባሪ አባል 4️⃣ከአሜሪካው ሀገር ካለው ዬዳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር የሚሰራ 🎓 የምናስተምርባቸው የትምህርት ደረጃዎች (በዲፕሎማ፣ ዲግሪ እና ማስተርስ)፦ ፕሮግራሞች 🔹በካውንስሊንግ ሳይኮሎጂ 🔹በስነ መለኮት 🔹በክርስቲያን ሊደርሽፕ 🔹በቢዝነስ ማኔጅመንት 🔹በፕሮጀክት ማኔጅመንት 🔹በሶሻል ወርክና ኮሚኒቲ ደቬሎፕመንት ዲፓርትመንቶች፤ 🌐 የሚሰጡባቸው ቋንቋዎች፦ በኦንላይን በእንግሊዝኛ እና በአማርኛ ☎️ ለበለጠ መረጃና ምዝገባ፦ 📞አቃቂ ዋናው ቢሮ +251960840001 📞መገናኛ ቅርንጫፍ +251950370747 📞ቅሬታ +251992247464 🎓Online Learning 👉 https://portal.missionaryuniverisityweb.com/student/ 🖨Register https://portal.missionaryuniverisityweb.com/student/register 📱Telegram👉 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk

ክበርልኝ//አሹ ጋሻው //.mp34.36 MB

⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀን እንገኛለን የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን በዓሉ አብረን ድምቅ ብለን እናሳልፋለን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓ .     📖 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ 📖 🙋‍♂እግዚአብሔር ወደ ሸክላ ሰሪው የላከው ነብይ ማን ነው❓ 📌ትክክለኛ መልስ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀን እንገኛለን የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን በዓሉ አብረን ድምቅ ብለን እናሳልፋለን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀን እንገኛለን የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን በዓሉ አብረን ድምቅ ብለን እናሳልፋለን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂ 🎤ከወንድ ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ? በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ ። ⚡️Wave ለመግባት 👉 @samazion_cj 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ተመስገን//Temesgen//ይስሐቅ_ሰድቅ//Yishak_Sedik//.mp36.70 MB

⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

‎💫መልካም_ዕድል💫 ‎▣የማለዳ ቁርስ ከሕይወት እንጀራ! ‎▣በዕለተ ሰኞ ቀን 31/07/2026 ዓ.ም ‎ ‎⁴¹ ኢየሱስም መልሶ፦ ማርታ፥ ማርታ፥ በብዙ ነገር ትጨነቂአለሽ ትታወኪማለሽ፥ ⁴² የሚያስፈልገው ግን ጥቂት ወይም አንድ ነገር ነው፤ ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም አላት። ሉቃስ 10 ‎¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ‎ወይ ከዚህ ወይ ከዚየ አልሆንኩ፤ ‎መሃል ሰፋሪ ለሚሻለው አልወሰንኩ፤ ‎የሚያስፈልገውን ለይቼ ወይ አላውቅ፤ ‎ብዙ እደክማለሁ እንዲያው ያለ ሰርክ። ‎ከእንግዲህ አንቃኝና ቃልህን ልኑር፤ ‎ማርታነቴ ያብቃ፥ ስባክን አልኑር። ‎መልካም ዕድል ነውና ለአንተ እንድገኝ፤ ‎ብዙ እንዳልባክን ማርያምን አድርገኝ። ‎🥀መልካም እርሱን የመስማት ሳምንት🥀 ‎   🥰 ተወዳጆች ሆይ ፀጋ ይብዛላችሁ🥰
አሜን TUBE ETH
🇪🇹
👉👉  @AMENtubeET 🤏 👉👉  @AMENtubeET 🤏              👆👆👆👆👆 ተ🀄️ላ🀄️ሉን JOIN US⛪️✝

Repost from JOE MUSIC🎹
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

⛔️ለወጣቶች ብቻ ⛔️ አሁን ላይ ለወጣቶች እጅግ ጠቃሚ በሆኑ ጉዳዮች  ላይ የተለያዩ ትምህርቶችን ማስተማር ጀምረናል ። እናንተ የምትፈልጉትን ርዕስ መርጣቹ ተከታተሉ

🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂ 🎤ከወንድ ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ? በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ ። ⚡️Wave ለመግባት 👉 @samazion_cj 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂ 🎤ከወንድ ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ? በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ ። ⚡️Wave ለመግባት 👉 @samazion_cj 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ለምኜው|Dr ደረጀ ከበደ| .mp31.41 MB

‎🍞ለእንጀራ_አልሰራም🍞 ‎▣የማለዳ ቁርስ ከሕይወት እንጀራ! ‎▣በዕለተ ሰኞ ቀን 24/07/2026 ዓ.ም ‎ ‎“ለሚጠፋ መብል አትሥሩ፤ ነገር ግን ለዘላለም ሕይወት ለሚኖር መብል የሰው ልጅ ለሚሰጣችሁ ሥሩ፤ እርሱን እግዚአብሔር አብ አትሞታልና።" — ዮሐንስ 6፥27 ‎¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ‎የታተመ ጉዳይ ያለቀ በሰማይ፤ ‎ከእጃችን ገብቷል የዘላለም ሲሳይ። ‎ከምድር ያለፈ ከመጠጥና መብል፤ ‎እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔር ክብር። ‎አገኘሁ ብዬ ዳግም ማይቀልብኝ፤ ‎እንደ ሙሴ መና ከቶም ማይሰለቸኝ። ‎የዘለዓለሙ የዘለዓለም ነውና፤ ‎ኢየሱስ ክርስቶስ ጣፋጭ የሕይወት መና። ‎በምድር ለሚጠፋ እንጀራ አልሰራም፤ ‎የያዝኩትን እውነት አቃልዬ አልጥልም። ‎🥀መልካም ለሕይወት የመሥራት ሳምንት🥀 ‎     🥰ተወዳጆች ሆይ ፀጋ ይብዛላችሁ🥰
አሜን TUBE ETH
🇪🇹
👉👉  @AMENtubeET 🤏 👉👉  @AMENtubeET 🤏              👆👆👆👆👆 ተ🀄️ላ🀄️ሉን JOIN US⛪️✝

ቤዛ| ዮሴፍ ካሳ| music video 2026 .mp36.00 MB

Repost from Christian Picture
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇