ar
Feedback
Alpha Keranyo Sec. & Prep. School Community

Alpha Keranyo Sec. & Prep. School Community

الذهاب إلى القناة على Telegram

+251113498906

إظهار المزيد
1 835
المشتركون
+424 ساعات
+37 أيام
+1530 أيام
أرشيف المشاركات
ሰላም እንደምን አላችሁ! ለመንግስት እና ለግል ት/ቤቶች በሙሉ ነገ ቀን 06/11/2018ዓ.ም የክረምት የማጠናከሪያ ትምህርት በሁሉም ት/ቤቶች እንደሚጀመር ይታወቃል 👉በመሆኑም ሁሉም ት/ቤቶች በ1ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ከ5ኛ ክፍል በላይ ያሉ ተማሪዎችን በት/ቤታችሁ ማጠናከሪያ ት/ት እንዲማሩ እንዲደረግ እና ከ11ኛ -12ኛ ክፍል ከTOP 30 ውጭ ያሉ ተማሪዎች በት/ቤቱ ውስጥ እና TOP 30 ተማሪዎች ደግሞ በተመረጡ ክላስተር ማዕከላት የማጠናከሪያ ትምህርቱ መሰጠት እንዲጀምር ከፍተኛ ክትትል እና ድጋፍ ይደረግ በማለት እናሳውቃለን ። የኮ/ቀ/ክ/ከ/ት/ፅ/ቤት

አልፋ ቀራንዮ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ  ደረጃ እና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት  ለ2018 ዓ.ም በክረምት መርሃ ግብር ተማሪዎች የማጠናከሪያ ት/ት እንድትማሩ በመንግስትም ሆነ በግል ትምህርት ቤት በትምህርት ቢሮ ደረጃ ተወስኗል   ፡፡ በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በክረምት መርሃ ግብር ሁሉም የአንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እንዲሁም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያላችሁ ተማሪዎች የክረምት የማጠናከሪያ ትምህርት መማር እንዳለባችሁ ከትምህርት ቢሮ መልዕክት የተላለፈ ሲሆን የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች(TOP 30 STUDENTS)  በየክፍላችሁ ከ1ኛ እስከ 30ኛ ደረጃ የወጣችሁ ተማሪዎች ይህም ማለት 11ኛ ክፍሎች በ2018 ዓ.ም. የ10ኛ ክፍል ተማሪ የነበራችሁ እና 12ኛ ክፍል ደግሞ በ2018 ዓ.ም. የ11ኛ ክፍል ተማሪ የነበራችሁ ስትሆኑ እናንተ የአልፋ ቀራንዮ ተማሪዎች በዋቆ ጉቱ ቁጥር 2 እንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እንድትማሩ የተወሰነ ስለሆነ ነገ ማለትም 06/11/2018 ዓ.ም. ትምህርቱ የሚጀምር ስለሆነ ቦታው ድረስ ሄዳችሁ እንድትመዘገቡ፣ሌሎች ተማሪዎች በትምህርት ቤት ያላችሁ ደግሞ የ12ኛ ክፍል የማትሪክ ፈተና እንዳለቀ በ14/11/2018 ዓ.ም. ትምህርት ቤት በመገኘት እንድታነጋግሩን መልዕክታችን እናስተላልፋለን ፡፡    ፨ ዩኒፎርም መልበስ እና መታወቂያ መያዝ ግዴታ ነው።                                                               ት/ቤቱ

+4
20260705_114831.jpg2.29 MB

+2
20260705_114940.jpg2.33 MB

+3
20260705_115151.jpg2.17 MB

+2
20260705_115331.jpg2.32 MB

Repost from Yeka Education
⭐️ተማሪዎች ሆይ ለቀጣይ አመት አሁኑኑ ጥናት ጀምሩ መጽሀፍት ለማግኘት :- ✅የቅድመ 1ኛ መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3693?single ✅የቅድመ አንደኛ የእንግሊዘኛ መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/4609?singleየ1ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3716?singleየ2ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3709?singleየ3ኛ ክፍል  መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3702?singleየ4ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3685?singleየ5ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3678?singleየ6ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3670?singleየ7ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3659?single ➡️የ8ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3641?singleAfan Oromo Grade 3-8 text books ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3099?singleከ9ኛ-12ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3720 ❌Please do not open the link of the ads post.