cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Kolfe education official channel

We are delighted to inform our members about kolfea keranio Education bureau.🇪🇹

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
9 943
المشتركون
+1924 ساعات
+1947 أيام
+70230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

በአ/አ/ከ/አ/ት/ቢሮ 9ኛው ከተማ አቀፍ የተማሪዎች የእግር ኳስ ውድድር ላይ ኮ/ቀ/ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤትን በመወከል በወንዶች እግር ኳስ ተሳታፊ የሆነው የቀራንዮ መ/ዓለም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ቡድን በምድብ ሀ የተደለደለ ሲሆን የመጀመሪያ ጨዋታውን ከአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ቡድን ጋር ተጫውቶ 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፤ ሁለተኛ ጨዋታውን ከለሚ ኩራ ክ/ከተማ አቻው ጋር በመጫወት 1 ለ 1 አቻ የተለያየ ሲሆን የምድቡ የመጨረሻ ጨዋታውን ከጉለሌ ክ/ከተማ ጋር በማድረግ በማራኪ ጨዋታ 2 ለ 1 በማሸነፍ ምድቡን በአንደኝነት በማጠናቀቅ ወደ ቀጣይ ዙር አልፏል፡፡
إظهار الكل...
(ግንቦት 18/2016 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ 9ኛው ከተማ አቀፍ የሳይንስ የፈጠራ ስራ አውደ -ርዕይ  "በፈጠራ ስራ የዳበረ ትውልድ ለሁለንተናዊ እድገትና ብልጽግና በሚል መሪ ቃል በወዳጅነት ፓርክ  የመዝጊያ መርሃ-ግብር ተካሄደ ።
إظهار الكل...
1🔥 1
(ግንቦት 18/2016 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ 9ኛው ከተማ አቀፍ የሳይንስ የፈጠራ ስራ አውደ -ርዕይ  "በፈጠራ ስራ የዳበረ ትውልድ ለሁለንተናዊ እድገትና ብልጽግና በሚል መሪ ቃል በወዳጅነት ፓርክ  የመዝጊያ መርሃ-ግብርሩ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
إظهار الكل...
👍 3 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎯የ2016 ትምህርት ዘመን የ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) የበይነ መረብ (Online) ተፈታኞች
ተፈታኞች ልምምድ ለማድረግ ከዚህ በፊት ለክልል/ከተማ አስተዳደር ቀድሞ የተላከውን  የይለፍ ቃልና ስም (User Name and Password) ከየትምህርት ቤቶቻቸው ማግኘት ይችላሉ ፡፡ በዚሁ መሠረት ከላይ ባለው የመፈተኛ አድራሻ መጀመሪያ ወደ መፈተኛ ሲስተሙ እንደገቡ የማይረሱትን የግላቸውን የይለፍ ቃል የሚቀይሩ ይሆናል፡፡  ማሳሰቢያ፡-ተፈታኞች ከተደለደሉበት ክለስተር ዉጪ ሲሰትሙን መጠቀም የማይችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ═━━━━◈◈◈━━━══◈◈═                                                   🎯
إظهار الكل...
👍 14
🎯                💢ማስታወቅያ ↘️ለ 11ዱ ወረዳ እና ለ12ኛ ክፍል  አሰፈታኝ ት/ቤቶች(ለመንግስት እና ለግል ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች)   ለ11ዱ ወረዳ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል: እና የ12ኛ ክፍል አስፈታኝ ት/ቤቶች(የግል እና የመንግስት ሁለተኛ ደ/ ት/ቤቶች) የመጀመርያ ዙር የሞዴል ፈተና ውጤት ትንተና በቅፁ መሰረት ሁሉም የት/ት አይነት ጠምራቹ እንድትልኩ መጠየቃችን ይታወሳል ስለሆነም  በቅፁ መሰረት  ያላካቹ  እና በhard copy ብቻ የላካቹ  ሰኞ 19/09/6 እስከ 4 :00 አሟልታቹ  በhard copyእና በsoft copy በቅፁ መሰረት ገቢ እንድታደርጉ እናሳስባለን።       ✅በተጠቀሰው ቀን ገቢ ያላደረገ ወረዳ ወይም ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት እንዳልተካተተ ተጠቅሶ ተጠምሮ ሪፖርት ይደረ ጋል።                                                                           🎯
إظهار الكل...
👍 9 2
Photo unavailableShow in Telegram
ድንቅ መልዕክት ለተማሪዎች
إظهار الكل...
إظهار الكل...

👌 3👎 1🖕 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 12 8👎 3
የክፍለ ከተማው ትምህርት ጽ/ቤት በ2016 ዓ.ም የሚካሄደውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ያለምን የግብዓት ሥርጭት በonlineን ለማካሄድ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል። ኮልፌ 15/09/2016 ዓ.ም የክፍለ ከተማው ትምህርት ጽ/ቤት በ2016 ዓ.ም የሚካሄደውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ያለምን የግብዓት ሥርጭት ችግር በonlineን ለማካሄድ በርካታ ሥራወችን በማከናወን ላይ ይገኛል።በመንግሥት እና በግል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች፣ 👉የድስክ ቶፕ ኮምፒውተር 👉የላብቶ ኮምፒውተር 👉የኢንተርኔት አክሰስ 👉የጀኔነተር አቅርቦትና ምቹ የመፈተኛ ክፍሎች ተግባራትን ከግልና ከመንግስት አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቶች ር/መምህራን ጋር የክፍለ ከተማው የትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊን ጨምሮ በየደረጃው የሚገኙ ባለድርሻ አካላት ጋር ተገምግመዋል። የጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ ገነነው ዘውዴ እንዳሉት በክፍለ ከተማው በ2016 ዓ.ም 6135 ተማሪዎችን እናስፈትናለን በመሆኑም ሁሉም ተማሪዎች ያለምንም የግብርና ኢንተርኔት ችግር ፈተናቸውን ማከናወን ይኖርባቸዋል።ከዚህ በተጨማሪም ተቋማት መፈተኛ ክፍሎችን ምቹ ማድረግ ይገባዋል ተብለዋል ።
إظهار الكل...
👍 13👎 7 1