አህሉል ዊርዲ
الذهاب إلى القناة على Telegram
{ادْعُ إِلَىٰ سبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ ۖ } ۚ [ወደ ጌታህም መንገድ በጥበብና በጥሩ ምክር ተጣራ።] 🔰የተውሒድ ደርስ 🔰የተዝኪያ ደርስ 🔰የሲራ ደርስ 🔰የሉጋ ፋኢዳ T.me/Ustaz_ebin_Selman Comment👉 https://t.me/Tafach_Tarikoch
إظهار المزيد7 938
المشتركون
-124 ساعات
-117 أيام
-3230 أيام
أرشيف المشاركات
7 939
Repost from ዳሩል ሒጅረተይን ኢስላማዊ ትምሕርት እና ልማት ድርጅት
🌺🌺 የምስራች ለወላጆች!🌺🌺
ልጅዎ የቁርአን ሐፊዝ ሆኖ እንዲያድግ ይፈልጋሉ?
ያ ታላቅ ህልም ከዛሬ ሊጀምር ይችላል! 📖💚
👶 እድሜያቸው 5 እና 6 ዓመት የሆኑ ልጆችን በዚህ ዓመት ከእኛ ጋር በአፍተር እስኩል የቁርአን ሒፍዝ ካስጀመራችኋቸው፣ በአላህ ፈቃድ እስከ 9 ዓመታቸው የሙሉ 30 ጁዝ ቁርአን ሐፊዝ ሊሆኑ ይችላሉ።📖
📖እዚህ ላይ የምንሰጠው ሒፍዝ ብቻ አይደለም፤
ልጆች ቁርአንን እንዲወዱ እና በኢስላማዊ ስነ ምግባር የሚታነፁባቸው ትምህርቶችንም ይማራሉ።
⚠️ ለ5 እና 6 ዓመት ልጆች ያለን የመመዝገቢያ ቦታ ውስን ነውና ፈጥነው ልጆትን ያስመዝግቡ
የሌላ ሰው ልጅ ስኬትን እያዩ እንዳይቆጩ፤
የራስዎን ልጅ የስኬት ጉዞ ዛሬ ያስጀምሩ!
😀 በልጅነት መሐፈዝ በድንጋይ ላይ እንደመፃፍ ነው። ይህን ውድ እድሜ አታስመልጧቸው።
🔖ምዝገባ አሁን ተጀምሯል!
😀 ቦታችንን ይጎብኙ፤ ዛሬውኑ ያስመዝግቡ
https://t.me/DarulHijreteinIslamicOrg
