አህሉል ዊርዲ
Ir al canal en Telegram
{ادْعُ إِلَىٰ سبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ ۖ } ۚ [ወደ ጌታህም መንገድ በጥበብና በጥሩ ምክር ተጣራ።] 🔰የተውሒድ ደርስ 🔰የተዝኪያ ደርስ 🔰የሲራ ደርስ 🔰የሉጋ ፋኢዳ T.me/Ustaz_ebin_Selman Comment👉 https://t.me/Tafach_Tarikoch
Mostrar más7 919
Suscriptores
Sin datos24 horas
-47 días
-2130 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
octubre '26oct '26
octubre '26
+32
en 1 canales
septiembre '26
+99
en 2 canales
Get PRO
agosto '26
+110
en 2 canales
Get PRO
julio '26
+110
en 4 canales
Get PRO
junio '26
+121
en 3 canales
Get PRO
mayo '26
+109
en 3 canales
Get PRO
abril '26
+83
en 5 canales
Get PRO
marzo '26
+95
en 4 canales
Get PRO
febrero '26
+117
en 5 canales
Get PRO
enero '26
+77
en 5 canales
Get PRO
diciembre '25
+136
en 9 canales
Get PRO
noviembre '25
+118
en 11 canales
Get PRO
octubre '25
+225
en 10 canales
Get PRO
septiembre '25
+103
en 4 canales
Get PRO
agosto '25
+76
en 3 canales
Get PRO
julio '25
+73
en 2 canales
Get PRO
junio '25
+99
en 6 canales
Get PRO
mayo '25
+104
en 3 canales
Get PRO
abril '25
+105
en 4 canales
Get PRO
marzo '25
+166
en 7 canales
Get PRO
febrero '25
+149
en 6 canales
Get PRO
enero '25
+224
en 7 canales
Get PRO
diciembre '24
+205
en 5 canales
Get PRO
noviembre '24
+155
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+162
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+182
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+162
en 4 canales
Get PRO
julio '24
+94
en 3 canales
Get PRO
junio '24
+155
en 6 canales
Get PRO
mayo '24
+215
en 8 canales
Get PRO
abril '24
+168
en 7 canales
Get PRO
marzo '24
+194
en 4 canales
Get PRO
febrero '24
+161
en 5 canales
Get PRO
enero '24
+119
en 7 canales
Get PRO
diciembre '23
+62
en 5 canales
Get PRO
noviembre '23
+72
en 11 canales
Get PRO
octubre '23
+52
en 6 canales
Get PRO
septiembre '23
+73
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+1
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+23
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+1
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+24
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+34
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+22
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+14
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+25
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+24
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+19
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+20
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+14
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+51
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+52
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+34
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+28
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+1 234
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+898
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+538
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+456
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+93
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+235
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+508
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+1 493
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+870
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+1 381
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+2 314
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+2 289
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+6 198
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+1 394
en 0 canales
Get PRO
febrero '21
+3 239
en 0 canales
Get PRO
enero '21
+685
en 0 canales
Get PRO
diciembre '20
+437
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 10 octubre | +1 | |||
| 09 octubre | 0 | |||
| 08 octubre | +8 | |||
| 07 octubre | +3 | |||
| 06 octubre | +4 | |||
| 05 octubre | +6 | |||
| 04 octubre | +2 | |||
| 03 octubre | +2 | |||
| 02 octubre | +3 | |||
| 01 octubre | +3 |
Publicaciones del Canal
| 2 | ☀️ أذكار اصباح ☀️
የጥዋት አዝካር | 63 |
| 3 | 📗የተከበረው ቁርኣን 29ኛ ዙር ኺትማ ዊርድ
ሀያ ስምንተኛው ጁዝ (28) | 78 |
| 4 | የመኝታ አዝካር እና ዱአዎች.pdf | 145 |
| 5 | የደላኢሉል ኸይራት የማክሰኞ ቀን ዊርድ | 193 |
| 6 | 🌸 የሰኞ ዊርድ ደላኢሉል ኸይራት
حزب يوم الإثنين ❤️☑️ | 348 |
| 7 | 🦋✨ይድረስ ለልብህ✨🦋
✍️በረካ ማለት ብዙ ነገር መኖር ማለት አይደለም ይልቅስ ያለው ነገር ጥሩ ተፅዕኖ ማሳደሩ ነው።
ሰው ሰፊ ጊዜ ሊኖረው ይችላል ግና ለራሱ የሚሆን ጊዜ ሊያጣ ይችላል። በቂ ገንዘብ ሊኖረው ይችላል ግና የባለጸግነት ስሜት ላይሰማው ይችላል። ብዙ ነገሮች ሊከቡት ይችላሉ ሆኖም ልቡ የሚጎድለውን ነገር በማሰብ ብቻ ተጠምዶ ይቆያል።
ምክንያቱም በረካ በነገሮች ብዛት ብቻ አይደለም ይልቅስ አላህ በነገሩ ውስጥ በረካን በማኖሩ ባለቤቱ የሚጠቀምበት እና ሌሎችም የሚጠቀሙበት መሆኑ ላይ ነው።
አምላክ እንዲህ ይላል:
🦋✨﴿وَلَوْ أَنَّ أَهْلَ الْقُرَىٰ آمَنُوا وَاتَّقَوْا لَفَتَحْنَا عَلَيْهِم بَرَكَاتٍ مِّنَ السَّمَاءِ وَالْأَرْضِ﴾
«የከተሞቹም ሕዝቦች ባመኑና በተጠነቀቁ ኖሮ ከሰማይና ከምድር በረከቶችን በከፈትንላቸው ነበር»
ሀቂቃው በረካ በነገር ላይ ከመጨመር የሰፋ ነው። አላህ በውስጡ የሚያስቀምጠው መልካም ነገር ነው።ተፅዕኖው ይሰፋል..ጥቅሙ ያምራል..ባለቤቱንም ከብዛት ጋር ምንም ግንኙነት በሌለው መንገድ ይበቃዋል።
ለዚህም ነው በረካ በአንዲት ሰዓት ውስጥ ልትኖር የምትችለው በዚያች በቀናት ውስጥ ያልሰራሀውን ነገር ትሰራለህ። አነስ ባለ ገንዘብ ውስጥም ሊኖር ይችላል..በዚ ከሱ የሚበልጠውን ገንዘብ የሚተካ በቂነትና ጥቅም ይኖረዋል።
እጅግ ረጅም ባልሆነ ዕድሜም ውስጥ ሊኖር ይችላል..ግና ከሱ መለየት በኋላ ለባለቤቱ በሚጠቅሙ ነገሮች የተሞላ ይሆናል።
ስለዚህ ሁልጊዜ በህይወትህ ውስጥ ስላደገው ነገር ብቻ አትመልከት..ይልቅስ አላህ ውስጡ ያስቀመጠውን መልካም ነገር ላይ ተመልከት።
እያንዳንዱ ጭማሪ በረካ አይደለም እንዲሁም እያንዳንዱ ማነስ እጦት አይደለም።
ሩህህ በበረካ ሀያት ትለመልምና የዚያ አነስተኛው የብዙ ጥቅም ባለቤት ይሆናል
ብዙውም የብዙ መልካም ነገር ባለቤት ይሆናል🩵 | 438 |
| 8 | ☀️ أذكار الصباح ☀️
የጥዋት አዝካር | 323 |
| 9 | ☀️ أذكار اصباح ☀️
የጥዋት አዝካር | 320 |
| 10 | 📗የተከበረው ቁርኣን 29ኛ ዙር ኺትማ ዊርድ
ሀያ ሰባተኛው ጁዝ (27) | 336 |
| 11 | የመኝታ አዝካር እና ዱአዎች.pdf | 137 |
| 12 | የደላኢሉል ኸይራት ኺትማ.pdf | 372 |
| 13 | 🌗 أذكار المساء 🌓
የማታ አዝካር | 240 |
| 14 | 🌗 أذكار المساء 🌓
የማታ አዝካር | 237 |
| 15 | ☀️ أذكار الصباح ☀️
የጥዋት አዝካር | 145 |
| 16 | ☀️ أذكار اصباح ☀️
የጥዋት አዝካር | 139 |
| 17 | 📗የተከበረው ቁርኣን 29ኛ ዙር ኺትማ ዊርድ
ሀያ ስድተኛው ጁዝ (26) | 386 |
| 18 | የመኝታ አዝካር እና ዱአዎች.pdf | 168 |
| 19 | 🗓የእሁድ ቀን የደላኢሉል ኸይራት ዊርድ
የመክፈቻ ዱዓ…🤲
የእሁድ ዊርድ…📿
ከደላኢሉል ኸይራት ቡኋላ የሚቀራ ዱዓ…🤲
#አህሉል_ዊርዲ…💚
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman | 416 |
| 20 | ✅የዳሩል ሒጅረተይን ኢስላማዊ ትምህርት እና የልማት ድርጅት አባላት በዳሩል ሂጅረተይን ውስጥ ምን ምን ይሰራሉ?
🔥የአህለ ሱና ወልጀመዐ መንሀጅ የተገነዘበ ትውልድ ማፍራት፤ የተረዳውን ማጎልበት እና ማብዛት(ያልተረዳውን በሂክማ አስረድቶ ማምጣት ወንድማማችነትን ማጠንከር የዒልም ባለቤቶች ህልውና ማስጠበቅ(ከዒልምና ከበረካቸው ለመጠቀም)
🌟በሳምንት አንድ ቀን የኦንላይን ሙዛከራ/የመማማር ፕሮግራም በየግሩፓቸው በቮይስ ቻት አማካኝነት ይቀርባል
✅ፕሮግራሙ የሚቀርበው እዛው በሃያ አባላት አማካኝነት ነው ይህን ፕሮግራም ለማቅረብ አባላት ኪታቦችን ማየት፣ ዓሊሞችን መጠየቅ፣መፅሀፍ ማንበብ ላይ ይሰራሉ!
✨ቀኑም ሰኞ ከ3:00-4፡30 በኦንላይን ቮይስ ቻት ይሆናል። ፕሮግራሞቹም:-
➡️ቲላዋ(መክፈቻ)=5ደቂቃ
➡️ሲራ/ሸማኢል=30 ደቂቃ
➡️መድህ 10 ደቂቃ
➡️ለዲን የኻደሙ እና የሀገራችን ዑለሞች እንወቅ=30ደቂቃ (አንድ ዓሊም አንድ ወር ማለትም አራት ሳምንት ይዘከራሉ ስራዎቻቸው መድሆቻቸውን ይታወሳሉ)
➡️ ሹራ:-የቀጣይ ሳምንት ስራ ምደባ ፣ዚያራ ከነበረ የዚያራ ሪፖርት ይቀርባል ፣ የቀን ዊርድ መጠየቅ=15 ደቂቃ
❄️በአጠቃላይ የቮይስ ቻት ፕሮግራሙ ለአንድ ሰዓት ተኩል ይሆናል
✨ ዑለማ ዚያራ ፕሮግራም
✨ በወር የያሲን እና የቁርኣን ኺትማ የእለት ተእለት የቁርዓን እና የሰለዋት ዊርድ ኺትማ እና ማስታወስ ስራ
🔥አባላት አዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጪ የሆኑ ዑለማዎችን ዚያራ ያደርጋሉ ቢያንስ ሲገቡ እንዳያስቸግሩ (እዳያስጨንቁ ) ትንንሽ ብሮች ሼር አድርገው ይገባሉ )ትንሽ ብሮች የተፈለገው ሰው በገንዘብ ምክንያት እዳይሸሽብን እና እንዳይሰላችብን ነው፡፡ ይህ ዚያራ ሲያድግ አንድ ዓሊም የአንድ ግሩፕ ሀላፍትና ይሆናሉ ከአህለል ኸይሮች ጋር በመሆኖን የነሱን ፣የልጆቻቸውን የዱንያ ሀላፍትና መውሰድ ይሆናል
✨ ፕሮግራም ወጥቶ መድረሳዎች፣ሀሪማዎች ይጎበኛሉ (ለዲን የሚከፈለው ዋጋ ለመረዳት) ፕሮግራም ወጥቶ የቀብር፣የእስር ቤት፣የሆስፒታሎች ፣አህለል ኸይር ማእከላት ዚያራ ይደረጋል(ለተፈኩር እና ቀልቦቻቸውን ለመጠበቅ)
🔥በወር አንድ ቀን የቁርኣን እና የያሲን
ፕሮግራም አዲስ አበባ እና ለሎሚ ሜዳ ቅርብ የሆኑ በአካል ሩቅ እና ከአዲስ አበባ ውጪ የሆኑትን ደግሞ በቴሌግራም እና በቲክቶክ የላይቭ ፕሮግራም ማሳተፍ
✅ለበለጠ መረጃ:- Contact us
@Khamoshiaa
@Alishq_Alsufiy
➡️ቻናሉን ለመቀላቀል👇
https://t.me/DarulHijreteinMembers | 451 |
