uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling 👈

አህሉል ዊርዲ

አህሉል ዊርዲ

Kanalga Telegram’da o‘tish

{ادْعُ إِلَىٰ سبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ ۖ } ۚ [ወደ ጌታህም መንገድ በጥበብና በጥሩ ምክር ተጣራ።] 🔰የተውሒድ ደርስ 🔰የተዝኪያ ደርስ 🔰የሲራ ደርስ 🔰የሉጋ ፋኢዳ T.me/Ustaz_ebin_Selman Comment👉 https://t.me/Tafach_Tarikoch

Ko'proq ko'rsatish
7 916
Obunachilar
-224 soatlar
-97 kun
-2330 kun

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilarni jalb qilish
Okt '26
Oktabr '26
+34
1 kanalda
Sentabr '26
+99
3 kanalda
Get PRO
Avgust '26
+110
2 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+110
4 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+121
3 kanalda
Get PRO
May '26
+109
3 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+83
5 kanalda
Get PRO
Mart '26
+95
4 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+117
5 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+77
5 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+136
9 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+118
11 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+225
12 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+103
4 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+76
3 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+73
2 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+99
6 kanalda
Get PRO
May '25
+104
3 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+105
4 kanalda
Get PRO
Mart '25
+166
7 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+149
6 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+224
7 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+205
5 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+155
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+162
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+182
0 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+162
4 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+94
3 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+155
6 kanalda
Get PRO
May '24
+215
8 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+168
7 kanalda
Get PRO
Mart '24
+194
4 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+161
5 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+119
7 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+62
5 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+72
11 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+52
6 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+73
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+1
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+23
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+1
0 kanalda
Get PRO
May '23
+24
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+34
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+22
0 kanalda
Get PRO
Fevral '23
+14
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '23
+25
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '22
+24
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '22
+19
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '22
+20
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '22
+14
0 kanalda
Get PRO
Avgust '22
+51
0 kanalda
Get PRO
Iyul '22
+52
0 kanalda
Get PRO
Iyun '22
+34
0 kanalda
Get PRO
May '22
+28
0 kanalda
Get PRO
Aprel '22
+1 234
0 kanalda
Get PRO
Mart '22
+898
0 kanalda
Get PRO
Fevral '22
+538
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '22
+456
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '21
+93
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '21
+235
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '21
+508
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '21
+1 493
0 kanalda
Get PRO
Avgust '21
+870
0 kanalda
Get PRO
Iyul '21
+1 381
0 kanalda
Get PRO
Iyun '21
+2 314
0 kanalda
Get PRO
May '21
+2 289
0 kanalda
Get PRO
Aprel '21
+6 198
0 kanalda
Get PRO
Mart '21
+1 394
0 kanalda
Get PRO
Fevral '21
+3 239
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '21
+685
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '20
+437
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
13 Oktabr+1
12 Oktabr0
11 Oktabr+1
10 Oktabr+1
09 Oktabr0
08 Oktabr+8
07 Oktabr+3
06 Oktabr+4
05 Oktabr+6
04 Oktabr+2
03 Oktabr+2
02 Oktabr+3
01 Oktabr+3
Kanal postlari
🦋✨وَإِذَا قِيلَ لَهُمْ آمِنُوا كَمَا آمَنَ النَّاسُ قَالُوا أَنُؤْمِنُ كَمَا آمَنَ السُّفَهَاءُ ۗ أَلَا إِنَّهُمْ هُمُ السُّفَهَاءُ وَلَٰكِن لَّا يَعْلَمُونَ✨🦋 ለነሱም «ሰዎቹ እንዳመኑ እመኑ» በተባሉ ጊዜ «ቂሎቹ እንዳመኑ እናምናለን?» ይላሉ፡፡ አዋጅ ንቁ እነርሱ ቂሎቹ እነርሱው ናቸው፤ ግን አያውቁም፡፡ መናፍቃን አሁንም በኢማን ፣በተቅዋ እንዲሁም እውቀት ባላቸው ሰዎች ላይ እንዳሾፉ፣አሳንሰው እንዳዩ እና እንደተሳለቁ! በተለይም በአካዳሚክ ዘርፍ ላይ ከፍ ባሉ እና የማእረግ መጠሪያ ካላቸው  ሊያሳንሱ ይችላሉ… በአለባበሳቸው… በዲን አቋማቸው… በኢማናቸው ላይ ሲሳለቁ ይስተዋላል… በእርግጥ እውቀትነቱ ወደ አኺራ እና ወደ አሏህ የማያመራ እውቀት… እውቀት አይደለም…👐

2
☀️ أذكار الصباح ☀️ የጥዋት አዝካር
58
3
☀️ أذكار اصباح ☀️ የጥዋት አዝካር
58
4
📗የተከበረው ቁርኣን 29ኛ ዙር ኺትማ ዊርድ ሀያ ዘጠነኛው ጁዝ (29)
65
5
إنَّ اللهَ تعالى يقولُ: إنَّ عبدًا أصحَحْتُ له جسمَهُ، ووَسَّعْتُ عليه في معيشتِهِ، تمضي عليه خمسةُ أعوامٍ لا يَفِدُ إليَّ لم
إنَّ اللهَ تعالى يقولُ: إنَّ عبدًا أصحَحْتُ له جسمَهُ، ووَسَّعْتُ عليه في معيشتِهِ، تمضي عليه خمسةُ أعوامٍ لا يَفِدُ إليَّ لمحرومٌ» አላህ በሀዲሰል ቁድስ እንዲህ ይላል፦ « አንድ ባሪያን አካሉን ጤንነት ሰጥቼው ፤ ሪዝቁን አስፍቼለት አምስት አመት በይቱላሂን ሳይዘይር ካለፈበት ከመልካም ነገር የተከለከለ ነው ።» ኢብኑ ሂባን ዘግበውታል ።
154
6
🦋✨{ و نَجَّيْنَاهُ مِنَ الْغَمِّ ۚ وَ كَذَٰلِكَ نُنجِي الْمُؤْمِنِينَ } ✨🦋 «እና ከጭንቀቱም አዳንነው፤ እንደዛውም አማኞችን እናድናለን» ✍️በጣም ተጨንቀህ..ተስፋ ቆርጦህ.. ሁሉም ነገር አቅምህን ጨርሶ ነገሮች ሁሉ በአንድ ጊዜ ተዘግተውብህ ባለህበት ከባድ ሰዓት..ይህንን የቁርአን አንቀጽ ስትሰማ ተስፋንና ጉልበትን ይሰጥሃል። አላህ እንደሚያጸናህና እንደሚያጠነክርህ ስሜት ይሰማሃል። ይህ ከሁሉ በላይ ሊያረጋጋህ የሚችል ብቸኛው ነገር ነው 🩵
226
7
የመኝታ አዝካር እና ዱአዎች.pdf
200
8
የእሮብ ዊርድ ደላኢሉል ኸይራት.pdf
227
9
🌗 أذكار المساء 🌓 የማታ አዝካር
289
10
🌗 أذكار المساء 🌓 የማታ አዝካር
287
11
«ጭር ባለው የዐረቢያ በረሃ ውስጥ በነበርኩበት ወቅት..»ይላሉ መውላ ነስሩዲን ለተሰበሰበው ታዳሚ «በበረሃው ውስጥ የነበሩትን አስፈሪና ደም የተጠሙ ወንበዴዎች በአንድላይ አሯሯጥኳቸው» ይህንን የሰማው ታዳሚ በመገረም🙆🏻‍♀️« እንዴት እንዲህ አደረጉ ሙላ» ብለው በአንድ ድምፅ ጠየቁ ነስሩዲን መለሱላቸው «ልክ ሲያፈጡብኝ እሮጥኩ..ያኔ እነሱም ከኋላዬ ተሯሯጡ»🤌😂
480
12
☀️ أذكار الصباح ☀️ የጥዋት አዝካር
283
13
☀️ أذكار اصباح ☀️ የጥዋት አዝካር
275
14
📗የተከበረው ቁርኣን 29ኛ ዙር ኺትማ ዊርድ ሀያ ስምንተኛው ጁዝ (28)
478
15
የመኝታ አዝካር እና ዱአዎች.pdf
145
16
የደላኢሉል ኸይራት የማክሰኞ ቀን ዊርድ
502
17
🌸 የሰኞ ዊርድ ደላኢሉል ኸይራት حزب يوم الإثنين ❤️☑️
358
18
🦋✨ይድረስ ለልብህ✨🦋 ✍️በረካ ማለት ብዙ ነገር መኖር ማለት አይደለም ይልቅስ ያለው ነገር ጥሩ ተፅዕኖ ማሳደሩ ነው። ሰው ሰፊ ጊዜ ሊኖረው ይችላል ግና ለራሱ የሚሆን ጊዜ ሊያጣ ይችላል። በቂ ገንዘብ ሊኖረው ይችላል ግና የባለጸግነት ስሜት ላይሰማው ይችላል። ብዙ ነገሮች ሊከቡት ይችላሉ ሆኖም ልቡ የሚጎድለውን ነገር በማሰብ ብቻ ተጠምዶ ይቆያል። ምክንያቱም በረካ በነገሮች ብዛት ብቻ አይደለም ይልቅስ አላህ በነገሩ ውስጥ በረካን በማኖሩ ባለቤቱ የሚጠቀምበት እና ሌሎችም የሚጠቀሙበት መሆኑ ላይ ነው። አምላክ እንዲህ ይላል: 🦋✨﴿وَلَوْ أَنَّ أَهْلَ الْقُرَىٰ آمَنُوا وَاتَّقَوْا لَفَتَحْنَا عَلَيْهِم بَرَكَاتٍ مِّنَ السَّمَاءِ وَالْأَرْضِ﴾ «የከተሞቹም ሕዝቦች ባመኑና በተጠነቀቁ ኖሮ ከሰማይና ከምድር በረከቶችን በከፈትንላቸው ነበር» ሀቂቃው በረካ በነገር ላይ ከመጨመር የሰፋ ነው። አላህ በውስጡ የሚያስቀምጠው መልካም ነገር ነው።ተፅዕኖው ይሰፋል..ጥቅሙ ያምራል..ባለቤቱንም ከብዛት ጋር ምንም ግንኙነት በሌለው መንገድ ይበቃዋል። ለዚህም ነው በረካ በአንዲት ሰዓት ውስጥ ልትኖር የምትችለው በዚያች በቀናት ውስጥ ያልሰራሀውን ነገር ትሰራለህ። አነስ ባለ ገንዘብ ውስጥም ሊኖር ይችላል..በዚ ከሱ የሚበልጠውን ገንዘብ የሚተካ በቂነትና ጥቅም ይኖረዋል። እጅግ ረጅም ባልሆነ ዕድሜም ውስጥ ሊኖር ይችላል..ግና ከሱ መለየት በኋላ ለባለቤቱ በሚጠቅሙ ነገሮች የተሞላ ይሆናል። ስለዚህ ሁልጊዜ በህይወትህ ውስጥ ስላደገው ነገር ብቻ አትመልከት..ይልቅስ አላህ ውስጡ ያስቀመጠውን መልካም ነገር ላይ ተመልከት። እያንዳንዱ ጭማሪ በረካ አይደለም እንዲሁም እያንዳንዱ ማነስ እጦት አይደለም። ሩህህ በበረካ ሀያት ትለመልምና የዚያ አነስተኛው የብዙ ጥቅም ባለቤት ይሆናል ብዙውም የብዙ መልካም ነገር ባለቤት ይሆናል🩵
671
19
☀️ أذكار الصباح ☀️ የጥዋት አዝካር
323
20
☀️ أذكار اصباح ☀️ የጥዋት አዝካር
320