cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Dawit Dreams Official

Dawit DREAMS Official Channel

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
23 525
المشتركون
+3224 ساعات
+877 أيام
+1 01130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ ምሽት 12፡00 ሰዓት International የእንስሳቶች አሰልጣኝ እንዲሁም በምስራቅ አፍሪካ ብቸኛው የPenguins አሰልጣኝ ከሆነ ከያዘው ተስፋዬ ጋር አዲስ ፖድካስት እንለቃለን! *** በህይወት ያጋጠሙትን ትልልቅ ፈተናዎችን እንዴት እንዳለፋቸው እኛ ሀገር በብዛት ያልተለመደውን የስራ ዘርፍ ለምን ሊመርጥ እንደቻለና ዛሬ ለደረሰበት ስኬት የጠቀሙት የህይወት መርህዎችን በድሪምስ ፖድካስት ቀርቦ ከአዘጋጅ ሄርሜላ የማነህ ጋር በደንብ ተጨዋዉተዋል ይህን እጅግ በጣም አስተማሪ ቆይታ በዛሬው እለት ረቡዕ ግንቦት 21/2016 ዓ.ም ይለቀቃል። እንዳያመልጣቹ ዛሬ ምሽት 12:00 ሰዓት በዳዊት ድሪምስ ዩቱዩብ ቻናል ይጠብቁን። link:- http://www.youtube.com/@dawitdreams?sub_confirmation=1
إظهار الكل...
4
ነቢል ሎ የፈርስት ኮንሰልት መስራች በዛሬው ዕለት ተግኝተህ ከ20 አመት በላይ እሚሆነውን የስኬት ሚስጥርህን ስላካፈልከን እንዲሁም ለተገኘው ታዳሚ ላበረከትከው ሽልማት በመላው ለውጥ ፈላጊ ኢትዮጵያዊ እና በድሪምስ ቤተሰብ ስም እናመሰግናለን።
إظهار الكل...
25👍 5🥰 2🔥 1👏 1
إظهار الكل...
አንተ ደስተኛ እንድትሆን ህልምህ መሳካት የለበትም @DawitDreams l ዳዊት ድሪምስ

ደስተኛ ህይወት የመኖር ምስጢር In this inspiring video, personal development coach Dawit Dreams shares invaluable insights on the importance of gratitude in finding true happiness. Dawit emphasizes that happiness isn't just about achieving external goals; it's about embracing gratitude for what you already have. Join Dawit as he delves into the profound connection between gratitude and happiness, highlighting how being thankful for the present moment can transform your life. Through thought-provoking anecdotes and practical tips, Dawit guides viewers on a journey to discover the joy that comes from appreciating the blessings in their lives. If you're ready to unlock the secret to lasting happiness and fulfillment, this video is a must-watch. Get ready to cultivate a mindset of gratitude and embark on a transformative journey towards a happier, more fulfilling life. Don't miss out on this powerful message from Dawit Dreams - your path to happiness starts here. Join Dawit Dreams in this inspiring video as he shares his wisdom on the topic. ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ =

https://www.youtube.com/DawitDreams

For any information, please contact: +251 938 25 25 25 Telegram ፦

https://t.me/DawitDreamsTelegram

TikTok ፦

https://www.tiktok.com/@dawi.../video/6993220557831458053

Facebook ;-

https://www.facebook.com/DawitDreams/?ref=bookmarks

#ethiopian #DawitDreams, #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity

7👍 3🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
ህልም ላይ የሚያተኩረው አዲሱ ሊጀመር ነው ********************************** የዳዊት ድሪምስ 37ኛ ባች የ21 ቀን የፓራዳይም ሺፍት ስልጠና ምዝገባ ተጀምሯል።' ለበለጠ መረጃ በ +251938252525 ይደውሉ።
إظهار الكل...
👍 12😍 12 6
01:28
Video unavailableShow in Telegram
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! 🆓 መግቢያ በነፃ 🆓 ***************************** ነቢል ሎ የፈርስት ኮንሰልት መስራች ሲሆን ከ1 ሚሊዮን በላይ ወጣቶችን አሰልጥኖ ከ800ሺ በላይ እሚሆኑትን ደሞ የስራ ዕድል በፈርስት ኮንሰልት አማይኝነት አመቻችቷል ይህ ድንቅ ሰው በነገው ዕለት ተግኝቶ ከ20 አመት በላይ እሚሆነውን የስኬት ሚስጥሩን ሊያካፍለን ማክሰኞ ግንቦት 20/2016 ዓ.ም ተቀጣጥረናል እናንተም ተጋብዛቹዋል። **** እንዲሁም ነገ ለሚታደሙ እንግዶች ነቢል ኬሎ ትልቅ ስጦታ🎁 አዘጋጅቷል ** ለመሳተፍ ከናንተ የሚጠበቀው ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ 22 ማዞሪያ ባታ ኮምፕሌክስ 3ኛ ፎቅ መገኘት እና መሳተፍ ብቻ ነው። • መግቢያ በነፃ • ለ VIP 200 ብር። በፕሮግራሙ በመሳተፍ በገንዘብ የማያገኙትን እውቀት በነፃ ይቅሰሙ። ለበለጠ መረጃ በ +251938252525 ይደውሉ።
إظهار الكل...
15👍 10🔥 2

👍 10 9🎉 3🔥 2
ጋራድ ደንበኞቹን ተንበርክኮ ነው እሚቀበለው!..ወደ ንግድ የገባሁት በ1800 ብር ነው... @GaradSelihadin ጋራድ ሰልሀዲን ‎@dawitdreams https://youtu.be/hL1fpjoGqhg
إظهار الكل...
ጋራድ ደንበኞቹን ተንበርክኮ ነው እሚቀበለው!..ወደ ንግድ የገባሁት በ1800 ብር ነው... @GaradSelihadin ጋራድ ሰልሀዲን ‎@dawitdreams

ጋራድ ደንበኞቹን ተንበርክኮ ነው እሚቀበለው!..ወደ ንግድ የገባሁት በ1800 ብር ነው Join us for an inspiring experience-sharing event featuring Garad Selehadin, the esteemed owner of Garad Company, a leading name in the electronics industry. With an incredible 50 years of work experience, Garad shares his journey, the challenges he faced, and the invaluable lessons he's learned over the decades. In this video, you'll gain unique insights into the electronics industry, entrepreneurship, and the secrets to long-term success from someone who has truly seen it all. Don't miss this opportunity to learn from Garad Selehadin's wealth of knowledge and experience. Be sure to like, comment, and subscribe for more content on personal growth, professional development, and inspiring stories from industry leaders!Join Dawit Dreams in this inspiring video as he shares his wisdom on the topic. ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ =

https://www.youtube.com/DawitDreams

For any information, please contact: +251 938 25 25 25 Telegram ፦

https://t.me/DawitDreamsTelegram

TikTok ፦

https://www.tiktok.com/@dawi.../video/6993220557831458053

Facebook ;-

https://www.facebook.com/DawitDreams/?ref=bookmarks

#ethiopian #DawitDreams, #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity

13👍 1
ጋራድ ሰልሃዲን አቡበከር በዳዊት ድሪምስ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና @DawitDreams | Ethiopia |Garad Selihadin | https://youtu.be/qP7Ioawp4mc
إظهار الكل...
ጋራድ ሰልሃዲን አቡበከር በዳዊት ድሪምስ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና @DawitDreams | Ethiopia |Garad Selihadin |

ጋራድ ሰልሃዲን አቡበከር በዳዊት ድሪምስ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና In this special event video, we are honored to host Garad Selehadin, the owner of Gara. With an impressive 50 years of work experience, Garad shares invaluable insights from his journey as a successful entrepreneur. Join us as he delves into his experiences, the challenges he overcame, and the wisdom he's gained along the way. This is a must-watch for anyone looking to be inspired and learn from a true industry veteran. Don't forget to like, comment, and subscribe for more inspiring content on personal development, professional growth, and much more!Join Dawit Dreams in this inspiring video as he shares his wisdom on the topic. ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ =

https://www.youtube.com/DawitDreams

For any information, please contact: +251 938 25 25 25 Telegram ፦

https://t.me/DawitDreamsTelegram

TikTok ፦

https://www.tiktok.com/@dawi.../video/6993220557831458053

Facebook ;-

https://www.facebook.com/DawitDreams/?ref=bookmarks

#ethiopian #DawitDreams, #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity

👍 9 7
ነቢል ኬሎ የፈርስት ኮንሰልት መስራች የዚህ ሳምንት የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና ፕሮግራማችን እንግዳ ነው
إظهار الكل...
👍 23 6
እሁድ ግንቦት 18/2016 ከቀኑ 9 ሰዓት በዳዊት ድሪምስ ዩቱዩብ ቻናል ይጠብቁ። ************************************************* ጋራድ ሰልሃዲን አቡበከር የ(ጋራድ) ባለቤት በኢትዮጵያ የ50 አመት የንግድ ስኬት ሚስጥሮትን በ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና ፕሮግራማችን ላይ ተገኝተው ስላካፈሉን እንዲሁም ለተገኘው ታዳሚ ላበረከቱት የኤሌክትሮኒክስ ሽልማት በመላው ለውጥ ፈላጊ ኢትዮጵያዊ እና በድሪምስ ቤተሰብ ስም እናመሰግናለን። Link :- http://www.youtube.com/@dawitdreams?sub_confirmation=1
إظهار الكل...
👍 19 8🔥 3