cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Isaiah 48 Apologetics

✟ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ✟ "14 The grace of the Lord Jesus Christ, and the love of God, and the communion of the Holy Ghost, be with you all. Amen." (2Corinthians 13:14) 📌 ሌላኛው ቻናላችን:- @ovadiah

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 872
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+247 أيام
+9130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

https://vm.tiktok.com/ZMr1jdhMc/ 🚩 ለፈገግታ 😁
إظهار الكل...
3
إظهار الكل...
Does Jer 33:15-16 refute the deity of the Messiah mentioned in Jer 23:5-6? (Sam Shamoun)

👍 7 2
🚩 ማስታወቂያ 👉 ስለ ንግድዎ በሕግ ጉዳዮች ዙሪያ ከታች የተዘረዘሩትን ጉዳዮች ማወቅ ከፈለጉ፥ ለምሳሌ፦ ▶️ በሚነግዱበት ድርጅት ውስጥ ደረሰኝ አለመቁረጥ የሚያስከትለተው የወንጀልና የፍትሐ ብሔር ተጠያቂነትና መፍትሔውን ▶️ በግብር ማጭበርበር ወይንም በሌላ ተያያዥ ጉዳይ የተከሰሰ ሰው የሚያነሳውን ክርክር በሚመለከት የሕግ ምክር ▶️ ስለ አሰሪና ሰራተኛ ሕጋዊ ግንኙነት ▶️ የቤተሰብና የውርስ ጉዳዮች ▶️ የትኛውን የንግድ ድርጅት ማቋቋም ይፈልጋሉ? ▶️ ተጠያቂነት የሚበዛበትን ሽርክና ወይንም፥ ▶️ አክስዮኑ እንደተፈለገ ሊተላለፍ የሚችል ኩባንያ ▶️ ስለ ሽያጭ ወይንም ስለ አቅርቦት ውል ምን ማወቅ ይፈልጋሉ? ▶️ ግብርን በሕጋዊ መንገድ መቀነስ እንደሚቻል ያውቃሉ? ✍️ ለእነዚህና ለሌሎችም የሕግ ምክርና ክርክር አገልግሎቶች ከታች በተቀመጡት የስልክ ቁጥሮች ይደውሉ! 1) +251933476571 2) +251910278511
إظهار الكل...
4👍 2
ልጅ ኢብን አባስ ሲፈስረው "..በአላህ ሃይማኖት (እስልምና) እና በግልፅ ማስረጃዎች የተመራ.." (rightly #guided by means of allah's #religion and clear proof) በማለት ነው የፈሰረው። በዚህ አንቀጽ ላይ #የተመሩ ተብሎ የተተረጎመው የአረብኛ ቃል فَهَدَىٰ /ፋሃዳ/ ሲሆን በሱራ 93:7 ላይ #መራህ ተብሎ የተተረጎመው ቃል ነው። ስለዚህ ይህ فَهَدَىٰ /ፋሃዳ/ የሚለው ቃል በእስልምና ውስጥ መሆንን፥ በተውሒድ ማመንን የሚያመለክት ቃል መሆኑን ከዚህ በቀላሉ ማረጋገጥ እንችላለን። ሌላ ምሳሌ፦ "ፀሐይንም በወጣች ጊዜ ከዋሻቸው ወደ ቀኝ ጎን ስታዘነብል ታያታለህ፡፡ በገባችም ጊዜ እነርሱ ከእርሱ በሰፊው ስፍራ ውስጥ ኾነው ሳሉ ወደ ግራ በኩል ትተዋቸዋለች፡፡ ይህ ከአላህ ተዓምራቶች ነው፡፡ አላህ #የሚያቀናው ሰው ቅኑ እርሱ ብቻ ነው፡፡ የሚያጠመውም ሰው ለርሱ አቅኝን ረዳት አታገኝለትም፡፡" ሱራ 18:17 በዚሁ አንቀጽም እንዲሁ አላህ ሰዎችን የሚያቀናው እርሱ መሆኑን ሲናገር እንመለከታለን። በዚህ ምዕራፍ ላይ አላህ ከስሩጉ ዮሴፍ (Joseph of Serugh) ልቦለዳዊ ስራ የተኮረጀውን የዋሻው ውስጥ ተኚዎች (cave sleepers) ታሪክ ይናገራል። ሙሉ ምዕራፉ እንዴት የተወሰኑ ሙስሊሞች ወደ ዋሻ እንደገቡና ለሶስት መቶ አመት እንደቆዩ የሚናገር ሲሆን በዚህኛው አንቀጽ ላይ (ቁ.17) ታሪኩን ከተናገረ በኋላ አላህ የሚያቀናው ሰው ቅኑ እርሱ ብቻ እንደሆነ ይናገራል። ኢብን አባስ በዚህ አንቀጽ ላይ "..የሚያቀናው.." የሚለውን ቃል ሲተረጉመው "..አላህ ወደ ሃይማኖቱ (እስልምና) የሚያቀናው.." ( #guides him to his #religion) በማለት ነበር የተረጎመው። በዚህ አንቀጽ ላይ #የሚያቀናው ተብሎ የተተረጎመው የአረብኛ ቃል فَهَدَىٰ /ፋሃዳ/ የሚለው ሲሆን በሱራ 93:7 ላይ #መራህ ተብሎ የተተረጎመው ቃል ነው። ስለዚህ ይህ فَهَدَىٰ /ፋሃዳ/ የሚለው ቃል አላህ በገለጸው አሃዳዊው መንገድ ውስጥ መሆንን፥ በተውሒድ ማመንን የሚያመለክት ቃል መሆኑን ከዚህ መረዳት እንችላለን። ሌላ ምሳሌ፦ "ቀጥተኛውንም መንገድ #መራናቸው" ሱራ 37:118 በዚህ አንቀጽ ላይ አላህ የተባለው ገጸ-ባህርይ ለሙሳና ለሀሩን ያደረገውን ነገር ሲናገር እንመለከታለን። በእነርሱ ላይ ጸጋን እንደለገሰ፥ እነርሱንም ሕዝቦቻቸውንም ከታላቅ ጭንቅ እንዳዳነ፥ እንደረዳቸው፥ አሸናፊዎች እንደነበሩ፥ በጣም የተብራራውንም መጽሐፍ እንደሰጣቸውና ቀጥተኛውንም መንገድ እንደመራቸው ይናገራል። የመሐመድ የአጎት ልጅ የሆነው ኢብን አባስ በዚህ አንቀጽ ላይ የሚገኘውን "..መራናቸው.." የሚለውን ቃል ሲተረጉመው  "..በእውነተኛውና በቀጥተኛው ሃይማኖት (እስልምና) ላይ አጸናናቸው.." (we #confirmed them on the true, straight #religion (islam) በማለት ነበር የተረጎመው። በዚህ ቦታ ላይ #መራናቸው ተብሎ የተተረጎመው የአረብኛ ቃል وَهَدَيْنَاهُمَا /ዋሃዳይናሁማ/ የሚል ሲሆን ሱራ 93:7 ላይ #መራህ ተብሎ ከተተረጎመው فَهَدَىٰ /ፋሃዳ የአረብኛ ቃል ጋር አንድ ስረወ-ቃል (root word) የሆነ ቃል ነው። ስለዚህ ይህ ቃል በእስልምና ውስጥ መሆንን፥ በ በተውሒድ ማመንን የሚያመለክት ቃል መሆኑን ከዚህ በቀላሉ ማረጋገጥ እንችላለን። ✍️ ስለዚህ በሱራ 93:7 ላይ የሳትኽም ሆነህ ሳለህ መራህ ማለት፥ ጣዖት አምላኪ ሆነህ ሳለ ወደ ቀጥተኛው መንገድ መራህ ማለት ነው። ስተህ፥ በጥመት ውስጥ ሳለህ ወደ ተውሒድ መንገድና እምነት ተመራህ ማለት እንደሆነ ጥርጥር የለውም። ይህ መሐመድ በቀድሞው ዘመኑ ጣዖት አምላኪ እንደነበር በግልጽ ያሳያል 👉 ይህንን የቁርአን አንቀጽ የተረጎሙ የቁርአን ተርጓሚያን፥ በእርግጥም መሐመድ ስቶ እንደነበርና፥ በኋላ ላይ ወረደለት የተባለለትን ትዕዛዝ (ተውሒድን) ይቃረን የነበረ ጣዖት አምላኪ እንደነበር መዘገባቸው በእርግጥም ይህ ሀሳዊ ነብይ ጣዖት አምላኪ የነበረ ለመሆኑ ተጨማሪ ማስረጃ ነው፦ "And did He not find you #erring, from the [ #revealed ] Law which you [ #now ] #follow, and guided you?, that is, and then #guided you #to #it." [Tafsir Al Jalalayn 93:7] ሁለቱ ጀላላዎች ይህን የቁርአን አንቀጽ ባብራሩበት ተፍሲራቸው ላይ፥ "..የሳትኽም ሆነህ አገኘህ.." የሚለውን አንቀጽ ሲያብራሩት፥ አሁን ላይ ከተገለጠልህ ሕግ ስተህ እና ጠምመህ በነበርህበት ዘመን አገኘህ ወደ እርሱም (አሁን ወደምትከተለው ሕግ) መራህ ማለት እንደሆነ ገልጸዋል። መሐመድ ነብይ ነኝ ብሎ ከተነሳ በኋላ የተገለጠለት ሕግ የተውሒድ እምነት ነው (ሱራ 112:1-4) ስለዚህ ስቶ በነበረበት ሰዓት ተቃርኖ እና ጠምሞ የነበረው በኋላ ላይ ተገለጠልኝ ካለው ከተውሒድ እምነት ነበር ማለት። እንደ እስልምና አስተምህሮ ደግሞ የተውሒድ ተቃራኒ ሽሪክ (አጋሪ ወይም ጣዖት አምላኪ መሆን) ነው። ስለዚህ መሐመድ ከተውሒድ ውጪ የነበረ አጋሪና ጣዖት አምላኪ ነበር ማለት ነው። "Gabriel then said: (Did he not find thee) o #muhammad (wandering) #among #people in #error (and direct thee) and guided you by means of prophethood? The prophet (pbuh) said; yes, o Gabriel" [Tafsir Ibn Abbas 93:7] ከሁለቱ ጀላላዎች በተጨማሪ የሀሰተኛው ነብይ የመሐመድ የአጎት ልጅ፥ ኻብራል ኡማ (የኡማው/የሙስሊሙ ማህበረሰብ ብርዕ) ሳላፍ (ከመሐመድ የመጀመሪያ ተከታዮች አንዱ) የሆነው የቁርአን ተንታኝ (ሙፈሲር) ሱራ 93:7 ላይ "..የሳትኽም ሆነ አገኘህ.." ማለት ከሳቱ (አጋሪ ወይም ጣዖት አምላኪ ከሆኑ) ሰዎች መካከል ሆነህ ሳለህ ማለት ነው በማለት መሐመድ ከጣዖታዊያኑ አንዱ የነበረ መሆኑን አንቀጹ እንደሚናገር ግልፅ አድርጓል። በኢብን አባስ ተፍሲር መሰረት መሐመድ ከሳቱ ሰዎች መካከል የነበረ ቢሆንም፥ በኋላ ላይ አላህ ወደ ተውሒድ እንደመራው ገልጿል። ስለዚህ መሐመድ ጣዖት አምላኪ ነበር ማለት ነው። እሱ ከሳቱ ሰዎች ጋር አብሮ ይኖር ነበር እንጂ ስቶ አልነበረም ብሎ መከራከር አይቻልም። ምክንያቱም ሱራ 93:7 ".. #የሳትኽም ሆነህ ሳለ.." በማለት የሳተው ወይም ጣዖት አምላኪ የነበረው መሐመድ መሆኑን ግልጽ ያደርጋል። ራሱ ሳይስት፥ በሳቱ ሰዎች መካከል ስላለ ብቻ ስተህ ነበር አይባልምና። ይህ የሙስሊሞች ነብይ ጣዖት አምላኪ እንደነበር ያለ ምንም ብዥታ ያረጋግጣል። ✍️ በቀጣዩ ክፍል ይህ ሀሰተኛ ነብይ ነብይ ነኝ ብሎ ከመነሳቱ በፊት ጣዖት አምላኪ እንደነበር የሚያሳዩ ተጨማሪ ማስረጃዎችን እንመለከታለን ▶️ ይቀጥላል
إظهار الكل...
👏 9👍 3 2
ልጅ ኢብን አባስ ሲፈስረው "..በአላህ ሃይማኖት (እስልምና) እና በግልፅ ማስረጃዎች የተመራ.." (rightly #guided by means of allah's #religion and clear proof) በማለት ነው የፈሰረው። በዚህ አንቀጽ ላይ #የተመሩ ተብሎ የተተረጎመው የአረብኛ ቃል فَهَدَىٰ /ፋሃዳ/ ሲሆን በሱራ 93:7 ላይ #መራህ ተብሎ የተተረጎመው ቃል ነው። ስለዚህ ይህ فَهَدَىٰ /ፋሃዳ/ የሚለው ቃል በእስልምና ውስጥ መሆንን፥ በተውሒድ ማመንን የሚያመለክት ቃል መሆኑን ከዚህ በቀላሉ ማረጋገጥ እንችላለን። ሌላ ምሳሌ፦ "ፀሐይንም በወጣች ጊዜ ከዋሻቸው ወደ ቀኝ ጎን ስታዘነብል ታያታለህ፡፡ በገባችም ጊዜ እነርሱ ከእርሱ በሰፊው ስፍራ ውስጥ ኾነው ሳሉ ወደ ግራ በኩል ትተዋቸዋለች፡፡ ይህ ከአላህ ተዓምራቶች ነው፡፡ አላህ #የሚያቀናው ሰው ቅኑ እርሱ ብቻ ነው፡፡ የሚያጠመውም ሰው ለርሱ አቅኝን ረዳት አታገኝለትም፡፡" ሱራ 18:17 በዚሁ አንቀጽም እንዲሁ አላህ ሰዎችን የሚያቀናው እርሱ መሆኑን ሲናገር እንመለከታለን። በዚህ ምዕራፍ ላይ አላህ ከስሩዙ ዮሴፍ (Joseph of Serugh) ልቦለዳዊ ስራ የተኮረጀውን የዋሻው ውስጥ ተኚዎች (cave sleepers) ታሪክ ይናገራል። ሙሉ ምዕራፍ እንዴት የተወሰኑ ሙስሊሞች ወደ ዋሻ እንደገቡና ለሶስት መቶ አመት እንደቆዩ የሚናገር ሲሆን በዚህኛው አንቀጽ ላይ (ቁ.17) ታሪኩን ከተናገረ በኋላ አላህ የሚያቀናው ሰው ቅኑ እርሱ ብቻ እንደሆነ ይናገራል። ኢብን አባስ በዚህ አንቀጽ ላይ "..የሚያቀናው.." የሚለውን ቃል ሲተረጉመው "..አላህ ወደ ሃይማኖቱ (እስልምና) የሚያቀናው.." ( #guides him to his #religion) በማለት ነበር የተረጎመው። በዚህ አንቀጽ ላይ #የሚያቀናው ተብሎ የተተረጎመው የአረብኛ ቃል فَهَدَىٰ /ፋሃዳ/ የሚለው ሲሆን በሱራ 93:7 ላይ #መራህ ተብሎ የተተረጎመው ቃል ነው። ስለዚህ ይህ فَهَدَىٰ /ፋሃዳ/ የሚለው ቃል አላህ በገለጸው አሃዳዊው መንገድ ውስጥ መሆንን፥ በተውሒድ ማመንን የሚያመለክት ቃል መሆኑን ከዚህ መረዳት እንችላለን። ሌላ ምሳሌ፦ "ቀጥተኛውንም መንገድ #መራናቸው" ሱራ 37:118 በዚህ አንቀጽ ላይ አላህ የተባለው ገጸ-ባህርይ ለሙሳና ለሀሩን ያደረገውን ነገር ሲናገር እንመለከታለን። በእነርሱ ላይ ጸጋን እንደለገሰ፥ እነርሱንም ሕዝቦቻቸውንም ከታላቅ ጭንቅ እንዳዳነ፥ እንደረዳቸው፥ አሸናፊዎች እንደነበሩ፥ በጣም የተብራራውንም መጽሐፍ እንደሰጣቸውና ቀጥተኛውንም መንገድ እንደመራቸው ይናገራል። የመሐመድ የአጎት ልጅ የሆነው ኢብን አባስ በዚህ አንቀጽ ላይ የሚገኘውን "..መራናቸው.." የሚለውን ቃል ሲተረጉመው  "..በእውነተኛውና በቀጥተኛው ሃይማኖት (እስልምና) ላይ አጸናናቸው.." (we #confirmed them on the true, straight #religion (islam) በማለት ነበር የተረጎመው። በዚህ ቦታ ላይ #መራናቸው ተብሎ የተተረጎመው የአረብኛ ቃል وَهَدَيْنَاهُمَا /ዋሃዳይናሁማ/ የሚል ሲሆን ሱራ 93:7 ላይ #መራህ ተብሎ ከተተረጎመው فَهَدَىٰ /ፋሃዳ የአረብኛ ቃል ጋር አንድ ስረወ-ቃል (root word) የሆነ ቃል ነው። ስለዚህ ይህ ቃል በእስልምና ውስጥ መሆንን፥ በ በተውሒድ ማመንን የሚያመለክት ቃል መሆኑን ከዚህ በቀላሉ ማረጋገጥ እንችላለን። ✍️ ስለዚህ በሱራ 93:7 ላይ የሳትኽም ሆነህ ሳለህ መራህ ማለት፥ ጣዖት አምላኪ ሆነህ ሳለ ወደ ቀጥተኛው መንገድ መራህ ማለት ነው። ስተህ፥ በጥመት ውስጥ ሳለህ ወደ ተውሒድ መንገድና እምነት ተመራህ ማለት እንደሆነ ጥርጥር የለውም። ይህ መሐመድ በቀድሞው ዘመኑ ጣዖት አምላኪ እንደነበር በግልጽ ያሳያል 👉 ይህንን የቁርአን አንቀጽ የተረጎሙ የቁርአን ተርጓሚያን፥ በእርግጥም መሐመድ ስቶ እንደነበርና፥ በኋላ ላይ ወረደለት የተባለለትን ትዕዛዝ (ተውሒድን) ይቃረን የነበረ ጣዖት አምላኪ እንደነበር መዘገባቸው በእርግጥም ይህ ሀሳዊ ነብይ ጣዖት አምላኪ የነበረ ለመሆኑ ተጨማሪ ማስረጃ ነው፦ "And did He not find you #erring, from the [ #revealed ] Law which you [ #now ] #follow, and guided you?, that is, and then #guided you #to #it." [Tafsir Al Jalalayn 93:7] ሁለቱ ጀላላዎች ይህን የቁርአን አንቀጽ ባብራሩበት ተፍሲራቸው ላይ፥ "..የሳትኽም ሆነህ አገኘህ.." የሚለውን አንቀጽ ሲያብራሩት፥ አሁን ላይ ከተገለጠልህ ሕግ ስተህ እና ጠምመህ በነበርህበት ዘመን አገኘህ ወደ እርሱም (አሁን ወደምትከተለው ሕግ) መራህ ማለት እንደሆነ ገልጸዋል። መሐመድ ነብይ ነኝ ብሎ ከተነሳ በኋላ የተገለጠለት ሕግ የተውሒድ እምነት ነው (ሱራ 112:1-4) ስለዚህ ስቶ በነበረበት ሰዓት ተቃርኖ እና ጠምሞ የነበረው በኋላ ላይ ተገለጠልኝ ካለው ከተውሒድ እምነት ነበር ማለት። እንደ እስልምና አስተምህሮ ደግሞ የተውሒድ ተቃራኒ ሽሪክ (አጋሪ ወይም ጣዖት አምላኪ መሆን) ነው። ስለዚህ መሐመድ ከተውሒድ ውጪ የነበረ አጋሪና ጣዖት አምላኪ ነበር ማለት ነው። "Gabriel then said: (Did he not find thee) o #muhammad (wandering) #among #people in #error (and direct thee) and guided you by means of prophethood? The prophet (pbuh) said; yes, o Gabriel" [Tafsir Ibn Abbas 93:7] ከሁለቱ ጀላላዎች በተጨማሪ የሀሰተኛው ነብይ የመሐመድ የአጎት ልጅ፥ ኻብራል ኡማ (የኡማው/የሙስሊሙ ማህበረሰብ ብርዕ) ሳላፍ (ከመሐመድ የመጀመሪያ ተከታዮች አንዱ) የሆነው የቁርአን ተንታኝ (ሙፈሲር) ሱራ 93:7 ላይ "..የሳትኽም ሆነ አገኘህ.." ማለት ከሳቱ (አጋሪ ወይም ጣዖት አምላኪ ከሆኑ) ሰዎች መካከል ሆነህ ሳለህ ማለት ነው በማለት መሐመድ ከጣዖታዊያኑ አንዱ የነበረ መሆኑን አንቀጹ እንደሚናገር ግልፅ አድርጓል። በኢብን አባስ ተፍሲር መሰረት መሐመድ ከሳቱ ሰዎች መካከል የነበረ ቢሆንም፥ በኋላ ላይ አላህ ወደ ተውሒድ እንደመራው ገልጿል። ስለዚህ መሐመድ ጣዖት አምላኪ ነበር ማለት ነው። እሱ ከሳቱ ሰዎች ጋር አብሮ ይኖር ነበር እንጂ ስቶ አልነበረም ብሎ መከራከር አይቻልም። ምክንያቱም ሱራ 93:7 ".. #የሳትኽም ሆነህ ሳለ.." በማለት የሳተው ወይም ጣዖት አምላኪ የነበረው መሐመድ መሆኑን ግልጽ ያደርጋል። ራሱ ሳይስት፥ በሳቱ ሰዎች መካከል ስላለ ብቻ ስተህ ነበር አይባልምና። ይህ የሙስሊሞች ነብይ ጣዖት አምላኪ እንደነበር ያለ ምንም ብዥታ ያረጋግጣል። ✍️ በቀጣዩ ክፍል ይህ ሀሰተኛ ነብይ ነብይ ነኝ ብሎ ከመነሳቱ በፊት ጣዖት አምላኪ እንደነበር የሚያሳዩ ተጨማሪ ማስረጃዎችን እንመለከታለን ▶️ ይቀጥላል
إظهار الكل...
ልጅ ኢብን አባስ ሲፈስረው "..በአላህ ሃይማኖት (እስልምና) እና በግልፅ ማስረጃዎች የተመራ.." (rightly #guided by means of allah's #religion and clear proof) በማለት ነው የፈሰረው። በዚህ አንቀጽ ላይ #የተመሩ ተብሎ የተተረጎመው የአረብኛ ቃል فَهَدَىٰ /ፋሃዳ/ ሲሆን በሱራ 93:7 ላይ #መራህ ተብሎ የተተረጎመው ቃል ነው። ስለዚህ ይህ فَهَدَىٰ /ፋሃዳ/ የሚለው ቃል በእስልምና ውስጥ መሆንን፥ በተውሒድ ማመንን የሚያመለክት ቃል መሆኑን ከዚህ በቀላሉ ማረጋገጥ እንችላለን። ሌላ ምሳሌ፦ "ፀሐይንም በወጣች ጊዜ ከዋሻቸው ወደ ቀኝ ጎን ስታዘነብል ታያታለህ፡፡ በገባችም ጊዜ እነርሱ ከእርሱ በሰፊው ስፍራ ውስጥ ኾነው ሳሉ ወደ ግራ በኩል ትተዋቸዋለች፡፡ ይህ ከአላህ ተዓምራቶች ነው፡፡ አላህ #የሚያቀናው ሰው ቅኑ እርሱ ብቻ ነው፡፡ የሚያጠመውም ሰው ለርሱ አቅኝን ረዳት አታገኝለትም፡፡" ሱራ 18:17 በዚሁ አንቀጽም እንዲሁ አላህ ሰዎችን የሚያቀናው እርሱ መሆኑን ሲናገር እንመለከታለን። በዚህ ምዕራፍ ላይ አላህ ከስሩዙ ዮሴፍ (Joseph of Serugh) ልቦለዳዊ ስራ የተኮረጀውን የዋሻው ውስጥ ተኚዎች (cave sleepers) ታሪክ ይናገራል። ሙሉ ምዕራፍ እንዴት የተወሰኑ ሙስሊሞች ወደ ዋሻ እንደገቡና ለሶስት መቶ አመት እንደቆዩ የሚናገር ሲሆን በዚህኛው አንቀጽ ላይ (ቁ.17) ታሪኩን ከተናገረ በኋላ አላህ የሚያቀናው ሰው ቅኑ እርሱ ብቻ እንደሆነ ይናገራል። ኢብን አባስ በዚህ አንቀጽ ላይ "..የሚያቀናው.." የሚለውን ቃል ሲተረጉመው "..አላህ ወደ ሃይማኖቱ (እስልምና) የሚያቀናው.." ( #guides him to his #religion) በማለት ነበር የተረጎመው። በዚህ አንቀጽ ላይ #የሚያቀናው ተብሎ የተተረጎመው የአረብኛ ቃል فَهَدَىٰ /ፋሃዳ/ የሚለው ሲሆን በሱራ 93:7 ላይ #መራህ ተብሎ የተተረጎመው ቃል ነው። ስለዚህ ይህ فَهَدَىٰ /ፋሃዳ/ የሚለው ቃል አላህ በገለጸው አሃዳዊው መንገድ ውስጥ መሆንን፥ በተውሒድ ማመንን የሚያመለክት ቃል መሆኑን ከዚህ መረዳት እንችላለን። ሌላ ምሳሌ፦ "ቀጥተኛውንም መንገድ #መራናቸው" ሱራ 37:118 በዚህ አንቀጽ ላይ አላህ የተባለው ገጸ-ባህርይ ለሙሳና ለሀሩን ያደረገውን ነገር ሲናገር እንመለከታለን። በእነርሱ ላይ ጸጋን እንደለገሰ፥ እነርሱንም ሕዝቦቻቸውንም ከታላቅ ጭንቅ እንዳዳነ፥ እንደረዳቸው፥ አሸናፊዎች እንደነበሩ፥ በጣም የተብራራውንም መጽሐፍ እንደሰጣቸውና ቀጥተኛውንም መንገድ እንደመራቸው ይናገራል። የመሐመድ የአጎት ልጅ የሆነው ኢብን አባስ በዚህ አንቀጽ ላይ የሚገኘውን "..መራናቸው.." የሚለውን ቃል ሲተረጉመው  "..በእውነተኛውና በቀጥተኛው ሃይማኖት (እስልምና) ላይ አጸናናቸው.." (we #confirmed them on the true, straight #religion (islam) በማለት ነበር የተረጎመው። በዚህ ቦታ ላይ #መራናቸው ተብሎ የተተረጎመው የአረብኛ ቃል وَهَدَيْنَاهُمَا /ዋሃዳይናሁማ/ የሚል ሲሆን ሱራ 93:7 ላይ #መራህ ተብሎ ከተተረጎመው فَهَدَىٰ /ፋሃዳ የአረብኛ ቃል ጋር አንድ ስረወ-ቃል (root word) የሆነ ቃል ነው። ስለዚህ ይህ ቃል በእስልምና ውስጥ መሆንን፥ በ በተውሒድ ማመንን የሚያመለክት ቃል መሆኑን ከዚህ በቀላሉ ማረጋገጥ እንችላለን። ✍️ ስለዚህ በሱራ 93:7 ላይ የሳትኽም ሆነህ ሳለህ መራህ ማለት፥ ጣዖት አምላኪ ሆነህ ሳለ ወደ ቀጥተኛው መንገድ መራህ ማለት ነው። ስተህ፥ በጥመት ውስጥ ሳለህ ወደ ተውሒድ መንገድና እምነት ተመራህ ማለት እንደሆነ ጥርጥር የለውም። ይህ መሐመድ በቀድሞው ዘመኑ ጣዖት አምላኪ እንደነበር በግልጽ ያሳያል 👉 ይህንን የቁርአን አንቀጽ የተረጎሙ የቁርአን ተርጓሚያን፥ በእርግጥም መሐመድ ስቶ እንደነበርና፥ በኋላ ላይ ወረደለት የተባለለትን ትዕዛዝ (ተውሒድን) ይቃረን የነበረ ጣዖት አምላኪ እንደነበር መዘገባቸው በእርግጥም ይህ ሀሳዊ ነብይ ጣዖት አምላኪ የነበረ ለመሆኑ ተጨማሪ ማስረጃ ነው፦ "And did He not find you #erring, from the [ #revealed ] Law which you [ #now ] #follow, and guided you?, that is, and then #guided you #to #it." [Tafsir Al Jalalayn 93:7] ሁለቱ ጀላላዎች ይህን የቁርአን አንቀጽ ባብራሩበት ተፍሲራቸው ላይ፥ "..የሳትኽም ሆነህ አገኘህ.." የሚለውን አንቀጽ ሲያብራሩት፥ አሁን ላይ ከተገለጠልህ ሕግ ስተህ እና ጠምመህ በነበርህበት ዘመን አገኘህ ወደ እርሱም (አሁን ወደምትከተለው ሕግ) መራህ ማለት እንደሆነ ገልጸዋል። መሐመድ ነብይ ነኝ ብሎ ከተነሳ በኋላ የተገለጠለት ሕግ የተውሒድ እምነት ነው (ሱራ 112:1-4) ስለዚህ ስቶ በነበረበት ሰዓት ተቃርኖ እና ጠምሞ የነበረው በኋላ ላይ ተገለጠልኝ ካለው ከተውሒድ እምነት ነበር ማለት። እንደ እስልምና አስተምህሮ ደግሞ የተውሒድ ተቃራኒ ሽሪክ (አጋሪ ወይም ጣዖት አምላኪ መሆን) ነው። ስለዚህ መሐመድ ከተውሒድ ውጪ የነበረ አጋሪና ጣዖት አምላኪ ነበር ማለት ነው። "Gabriel then said: (Did he not find thee) o #muhammad (wandering) #among #people in #error (and direct thee) and guided you by means of prophethood? The prophet (pbuh) said; yes, o Gabriel" [Tafsir Ibn Abbas 93:7] ከሁለቱ ጀላላዎች በተጨማሪ የሀሰተኛው ነብይ የመሐመድ የአጎት ልጅ፥ ኻብራል ኡማ (የኡማው/የሙስሊሙ ማህበረሰብ ብርዕ) ሳላፍ (ከመሐመድ የመጀመሪያ ተከታዮች አንዱ) የሆነው የቁርአን ተንታኝ (ሙፈሲር) ሱራ 93:7 ላይ "..የሳትኽም ሆነ አገኘህ.." ማለት ከሳቱ (አጋሪ ወይም ጣዖት አምላኪ ከሆኑ) ሰዎች መካከል ሆነህ ሳለህ ማለት ነው በማለት መሐመድ ከጣዖታዊያኑ አንዱ የነበረ መሆኑን አንቀጹ እንደሚናገር ግልፅ አድርጓል። በኢብን አባስ ተፍሲር መሰረት መሐመድ ከሳቱ ሰዎች መካከል የነበረ ቢሆንም፥ በኋላ ላይ አላህ ወደ ተውሒድ እንደመራው ገልጿል። ስለዚህ መሐመድ ጣዖት አምላኪ ነበር ማለት ነው። እሱ ከሳቱ ሰዎች ጋር አብሮ ይኖር ነበር እንጂ ስቶ ነበር ብሎ መከራከር አይቻልም። ምክንያቱም ሱራ 93:7 ".. #የሳትኽም ሆነህ ሳለ.." በማለት የሳተው ወይም ጣዖት አምላኪ የነበረው መሐመድ መሆኑን ግልጽ ያደርጋል። ራሱ ሳይስት፥ በሳቱ ሰዎች መካከል ስላለ ብቻ ስተህ ነበር አይባልምና። ይህ የሙስሊሞች ነብይ ጣዖት አምላኪ እንደነበር ያለ ምንም ብዥታ ያረጋግጣል። ✍️ በቀጣዩ ክፍል ይህ ሀሰተኛ ነብይ ነብይ ነኝ ብሎ ከመነሳቱ በፊት ጣዖት አምላኪ እንደነበር የሚያሳዩ ተጨማሪ ማስረጃዎችን እንመለከታለን ▶️ ይቀጥላል
إظهار الكل...
ልጅ ኢብን አባስ ሲፈስረው "..በአላህ ሃይማኖት (እስልምና) እና በግልፅ ማስረጃዎች የተመራ.." (rightly #guided by means of allah's #religion and clear proof) በማለት ነው የፈሰረው። በዚህ አንቀጽ ላይ #የተመሩ ተብሎ የተተረጎመው የአረብኛ ቃል فَهَدَىٰ /ፋሃዳ/ ሲሆን በሱራ 93:7 ላይ #መራህ ተብሎ የተተረጎመው ቃል ነው። ስለዚህ ይህ فَهَدَىٰ /ፋሃዳ/ የሚለው ቃል በእስልምና ውስጥ መሆንን፥ በተውሒድ ማመንን የሚያመለክት ቃል መሆኑን ከዚህ በቀላሉ ማረጋገጥ እንችላለን። ሌላ ምሳሌ፦ "ፀሐይንም በወጣች ጊዜ ከዋሻቸው ወደ ቀኝ ጎን ስታዘነብል ታያታለህ፡፡ በገባችም ጊዜ እነርሱ ከእርሱ በሰፊው ስፍራ ውስጥ ኾነው ሳሉ ወደ ግራ በኩል ትተዋቸዋለች፡፡ ይህ ከአላህ ተዓምራቶች ነው፡፡ አላህ #የሚያቀናው ሰው ቅኑ እርሱ ብቻ ነው፡፡ የሚያጠመውም ሰው ለርሱ አቅኝን ረዳት አታገኝለትም፡፡" ሱራ 18:17 በዚሁ አንቀጽም እንዲሁ አላህ ሰዎችን የሚያቀናው እርሱ መሆኑን ሲናገር እንመለከታለን። በዚህ ምዕራፍ ላይ አላህ ከስሩዙ ዮሴፍ (Joseph of Serugh) ልቦለዳዊ ስራ የተኮረጀውን የዋሻው ውስጥ ተኚዎች (cave sleepers) ታሪክ ይናገራል። ሙሉ ምዕራፍ እንዴት የተወሰኑ ሙስሊሞች ወደ ዋሻ እንደገቡና ለሶስት መቶ አመት እንደቆዩ የሚናገር ሲሆን በዚህኛው አንቀጽ ላይ (ቁ.17) ታሪኩን ከተናገረ በኋላ አላህ የሚያቀናው ሰው ቅኑ እርሱ ብቻ እንደሆነ ይናገራል። ኢብን አባስ በዚህ አንቀጽ ላይ "..የሚያቀናው.." የሚለውን ቃል ሲተረጉመው "..አላህ ወደ ሃይማኖቱ (እስልምና) የሚያቀናው.." ( #guides him to his #religion) በማለት ነበር የተረጎመው። በዚህ አንቀጽ ላይ #የሚያቀናው ተብሎ የተተረጎመው የአረብኛ ቃል فَهَدَىٰ /ፋሃዳ/ የሚለው ሲሆን በሱራ 93:7 ላይ #መራህ ተብሎ የተተረጎመው ቃል ነው። ስለዚህ ይህ فَهَدَىٰ /ፋሃዳ/ የሚለው ቃል አላህ በገለጸው አሃዳዊው መንገድ ውስጥ መሆንን፥ በተውሒድ ማመንን የሚያመለክት ቃል መሆኑን ከዚህ መረዳት እንችላለን። ሌላ ምሳሌ፦ "ቀጥተኛውንም መንገድ #መራናቸው" ሱራ 37:118 በዚህ አንቀጽ ላይ አላህ የተባለው ገጸ-ባህርይ ለሙሳና ለሀሩን ያደረገውን ነገር ሲናገር እንመለከታለን። በእነርሱ ላይ ጸጋን እንደለገሰ፥ እነርሱንም ሕዝቦቻቸውንም ከታላቅ ጭንቅ እንዳዳነ፥ እንደረዳቸው፥ አሸናፊዎች እንደነበሩ፥ በጣም የተብራራውንም መጽሐፍ እንደሰጣቸውና ቀጥተኛውንም መንገድ እንደመራቸው ይናገራል። የመሐመድ የአጎት ልጅ የሆነው ኢብን አባስ በዚህ አንቀጽ ላይ የሚገኘውን "..መራናቸው.." የሚለውን ቃል ሲተረጉመው  "..በእውነተኛውና በቀጥተኛው ሃይማኖት (እስልምና) ላይ አጸናናቸው.." (we #confirmed them on the true, straight #religion (islam) በማለት ነበር የተረጎመው። በዚህ ቦታ ላይ #መራናቸው ተብሎ የተተረጎመው የአረብኛ ቃል وَهَدَيْنَاهُمَا /ዋሃዳይናሁማ/ የሚል ሲሆን ሱራ 93:7 ላይ #መራህ ተብሎ ከተተረጎመው فَهَدَىٰ /ፋሃዳ የአረብኛ ቃል ጋር አንድ ስረወ-ቃል (root word) የሆነ ቃል ነው። ስለዚህ ይህ ቃል በእስልምና ውስጥ መሆንን፥ በ በተውሒድ ማመንን የሚያመለክት ቃል መሆኑን ከዚህ በቀላሉ ማረጋገጥ እንችላለን። ✍️ ስለዚህ በሱራ 93:7 ላይ የሳትኽም ሆነህ ሳለህ መራህ ማለት፥ ጣዖት አምላኪ ሆነህ ሳለ ወደ ቀጥተኛው መንገድ መራህ ማለት ነው። ስተህ፥ በጥመት ውስጥ ሳለህ ወደ ተውሒድ መንገድና እምነት ተመራህ ማለት እንደሆነ ጥርጥር የለውም። ይህ መሐመድ በቀድሞው ዘመኑ ጣዖት አምላኪ እንደነበር በግልጽ ያሳያል 👉 ይህንን የቁርአን አንቀጽ የተረጎሙ የቁርአን ተርጓሚያን፥ በእርግጥም መሐመድ ስቶ እንደነበርና፥ በኋላ ላይ ወረደለት የተባለለትን ትዕዛዝ (ተውሒድን) ይቃረን የነበረ ጣዖት አምላኪ እንደነበር መዘገባቸው በእርግጥም ይህ ሀሳዊ ነብይ ጣዖት አምላኪ የነበረ ለመሆኑ ተጨማሪ ማስረጃ ነው፦ "And did He not find you #erring, from the [ #revealed ] Law which you [ #now ] #follow, and guided you?, that is, and then #guided you #to #it." [Tafsir Al Jalalayn 93:7] ሁለቱ ጀላላዎች ይህን የቁርአን አንቀጽ ባብራሩበት ተፍሲራቸው ላይ፥ "..የሳትኽም ሆነህ አገኘህ.." የሚለውን አንቀጽ ሲያብራሩት፥ አሁን ላይ ከተገለጠልህ ሕግ ስተህ እና ጠምመህ በነበርህበት ዘመን አገኘህ ወደ እርሱም (አሁን ወደምትከተለው ሕግ) መራህ ማለት እንደሆነ ገልጸዋል። መሐመድ ነብይ ነኝ ብሎ ከተነሳ በኋላ የተገለጠለት ሕግ የተውሒድ እምነት ነው (ሱራ 112:1-4) ስለዚህ ስቶ በነበረበት ሰዓት ተቃርኖ እና ጠምሞ የነበረው በኋላ ላይ ተገለጠልኝ ካለው ከተውሒድ እምነት ነበር ማለት። እንደ እስልምና አስተምህሮ ደግሞ የተውሒድ ተቃራኒ ሽሪክ (አጋሪ ወይም ጣዖት አምላኪ መሆን) ነው። ስለዚህ መሐመድ ከተውሒድ ውጪ የነበረ አጋሪና ጣዖት አምላኪ ነበር ማለት ነው። "Gabriel then said: (Did he not find thee) o #muhammad (wandering) #among #people in #error (and direct thee) and guided you by means of prophethood? The prophet (pbuh) said; yes, o Gabriel" [Tafsir Ibn Abbas 93:7] ከሁለቱ ጀላላዎች በተጨማሪ የሀሰተኛው ነብይ የመሐመድ የአጎት ልጅ፥ ኻብራል ኡማ (የኡማው/የሙስሊሙ ማህበረሰብ ብርዕ) ሳላፍ (ከመሐመድ የመጀመሪያ ተከታዮች አንዱ) የሆነው የቁርአን ተንታኝ (ሙፈሲር) ሱራ 93:7 ላይ "..የሳትኽም ሆነ አገኘህ.." ማለት ከሳቱ (አጋሪ ወይም ጣዖት አምላኪ ከሆኑ) ሰዎች መካከል ሆነህ ሳለህ ማለት ነው በማለት መሐመድ ከጣዖታዊያኑ አንዱ የነበረ መሆኑን አንቀጹ እንደሚናገር ግልፅ አድርጓል። በኢብን አባስ ተፍሲር መሰረት መሐመድ ከሳቱ ሰዎች መካከል የነበረ ቢሆንም፥ በኋላ ላይ አላህ ወደ ተውሒድ እንደመራው ገልጿል። ስለዚህ መሐመድ ጣዖት አምላኪ ነበር ማለት ነው። እሱ ከሳቱ ሰዎች ጋር አብሮ ይኖር ነበር እንጂ ስቶ ነበር ብሎ መከራከር አይቻልም። ምክንያቱም ሱራ 93:7 ".. #የሳትኽም ሆነህ ሳለ.." በማለት የሳተው ወይም ጣዖት አምላኪ የነበረው መሐመድ መሆኑን ግልጽ ያደርጋል። ራሱ ሳይስት፥ በሳቱ ሰዎች መካከል ስላሉ ብቻ ስተህ ነበር አይባልምና። ይህ የሙስሊሞች ነብይ ጣዖት አምላኪ እንደነበር ያለ ምንም ብዥታ ያረጋግጣል። ✍️ በቀጣዩ ክፍል ይህ ሀሰተኛ ነብይ ነብይ ነኝ ብሎ ከመነሳቱ በፊት ጣዖት አምላኪ እንደነበር የሚያሳዩ ተጨማሪ ማስረጃዎችን እንመለከታለን ▶️ ይቀጥላል
إظهار الكل...
♦️ ጣዖት አምላኪው መሐመድ (ክፍል 1) ሙስሊሞች ሀሰተኛው ነብያቸው መሐመድን እንደ አርአያና እንደ መልካም መከተል ያዩታል። በተጨማሪም ነብይ ከመሆኑ በፊትም አላህን ያመልክ ነበር በማለት ይናገራሉ። ነገር ግን ቁርአንን እና እስላማዊ ምንጮችን ስንመረምር፥ መሐመድ "ነብይ" ከመሆኑ በፊት ፍጹም ጣዖት አምላኪ እንደነበር  እንረዳለን። መጽሐፍ ቅዱስ ጣዖት አምልኮን የሚቃወም ሲሆን፥ ይህን ተግባር የሚፈጽሙ ሁሉ የዘላለም ሞት እንደሚጠብቃቸው ይናገራል (ራዕ 21:8) ቀጥለን በማስረጃ እንደምንመለከተው፥ ሀሰተኛው ነብይ መሐመድ ይህን ሃጢያት ይፈጽም እንደነበር እንረዳለን መረጃዎቹ እነሆ፦ " #የሳትክም ኾነህ አገኘህ መራህም፡፡ " ሱራ 93:7 በዚህ ሱራ ላይ አላህ ለመሐመድ ያደረገለትን ነገር ሲዘረዝር እንመለከታለን። አላህ ካደረገለት ነገሮች አንዱ፥ መሐመድን ከሳተበት መምራቱ ነው። በዚህ ስፍራ "ሳትኽ" ተብሎ የተተረጎመው የአረብኛው ቃል #ضَالًّا /ዳለን/ የሚል ሲሆን "ወደ ጥመት የሄደ፥ በአላህ ግልጽ የተደረገውን አህዳዊውን፥ ቀጥተኛውን መንገድ በመተው ወደ ጥመት የሄደ" ማለት ነው [ A word for word meaning of the quran vol 3, page 1964 and 1999 ] በቁርአን ውስጥ ይህ ቃል ከአላህ ውጪ ሌሎች ጣዖታትን የሚያመልኩ ሰዎችን ለማመልከት ጥቅም ላይ የዋለ ቃል ነው። ለናሙና ያህል ጥቂቶቹን እንመልከት፦ "ኢብራሒምም ለአባቱ ለአዘር « #ጣዖታትን አማልክት አድርገህ ትይዛለህን እኔ፤ አንተንም ሕዝቦችህንም በግልጽ #መሳሳት ውስጥ ኾናችሁ አያችኋለሁ» ባለ ጊዜ (አስታውስ)" ሱራ 6:74 በዚህ አንቀጽ ላይ አላህ ኢብራሂም ለአባቱ ለአዘር የእርሱንና የሕዝቦቹን ጣዖት አምላኪነት አስመልክቶ የተናገረውን ነገር ለመሐመድ ሲያስታውሰው እናያለን። ኢብራሂም አባቱና ሕዝቦቹ ጣዖት አምልኮ ውስጥ መሆናቸው ትክክል አለመሆኑን ሲነግረው "..ግልጽ #መሳሳት ውስጥ አያችኋለሁ .." በማለት ነበር የነገረው። የመሐመድ የአጎት ልጅ የሆነውና፥ "ኻብራል ኡማ/የኡማው (የሙስሊሙ ማህበረሰብ) ብዕር ተብሎ የሚታወቀው ኢብን አባስ ይህን አንቀጽ ሲተረጉመው "..መሳሳት.." የሚለውን ቃል "..በግልጽ አለማመንና ጣዖታትን ከማምለክ የተነሳ የተፈጸመ ስህተት.." (in manifest #disbelief and wrong in so #worshiping #idols) በማለት ነው የተረጎመው። በዚህ አንቀጽ ላይ #መሳሳት ተብሎ የተተረጎመው የአረብኛ ቃል፥ ضَالًّا /ዳለን/ የሚለው ቃል ሲሆን በሱራ 93:7 ላይ #የሳትኽም ተብሎ የተተረጎመው ራሱ የአረብኛ ቃል ነው። ይህ በግልጽ ضَالًّا /ዳለን/ የሚለው የአረብኛ ቃል ጣዖት አምላኪነትን፥ ከተውሒድ ውጪ መሆንን ለማመልከት ጥቅም ላይ የሚውል ቃል መሆኑን በማያሻማ አኳሃን ያስረዳል። ሌላ ምሳሌ፦ "(ሙሳ) አለ፡- ሃሩን ሆይ! #ተሳስተው ባየሃቸው ጊዜ ምን ከለከልህ?" ሱራ 20:92 በዚህ አንቀጽ ላይ አላህ የእስራኤል ልጆች ስተው የወርቁን ጥጃ በማምለክ ጣዖት አምልኮን ስለፈጸሙበት ክስተት ይናገራል። ከቁ.88 ጀምሮ እንዴት የወርቁ ጥጃ እንደተሰራና አምላካችሁ፥ የሙሳም አምላክ ነው እንደተባሉ፥ እነርሱም አምላክ አድርገው እንዲያዙትና እንዳመለኩት ይህ እና ሌሎች የቁርአን አንቀጾች ይናገራሉ (ሱራ 7:148-152 ሱራ 2:51-54 ሱራ 4:153) ከዚያም ሄዶ የነበረው ሙሳ (20:91) ሲመለስ ሃሩንን ተሳስተው ባየሃቸው ጊዜ ምን ከለከለህ በማለት የእስራኤል ልጆች ሲፈጽሙት የነበረውን ጣዖት አምልኮ ጠቁሞ ያወግዘዋል። የመሐመድ የአጎት ልጅ የሆነው ኢብን አባስ በዚህ አንቀጽ ላይ "..ተሳስተው.." የሚለውን ቃል ሲፈስረው "..ከትክክለኛው መንገድ ስተው.." (gone #astray from the #right way) በማለት ነው የፈሰረው። በዚህ አንቀጽ ላይ #ተሳስተው ተብሎ የተተረጎመው የአረብኛ ቃል ضَالًّا /ዳለን/ የሚለው ቃል ሲሆን በሱራ 93:7 ላይ #የሳትኽም ተብሎ የተተረጎመው ራሱ የአረብኛ ቃል ነው። ይህ በግልጽ ضَالًّا /ዳለን/ የሚለው የአረብኛ ቃል ጣዖት አምላኪነትን፥ ከተውሒድ ውጪ መሆንን ለማሳየት ጥቅም ላይ የሚውል ቃል መሆኑን ከዚህ እንረዳለን። ሌላ ምሳሌ፦ "አላህ በርሱ #የማጋራትን (ወንጀል) አይምርም፡፡ ከዚህም ወዲያ ያለውን ለሚሻው ሰው ይምራል፡፡ በአላህም #የሚያጋራ ሰው (ከእውነት) የራቀን #መሳሳት በእርግጥ #ተሳሳተ፡፡" ሱራ 4:116 በዚህ አንቀጽ ላይ አላህ የማጋራትን ወንጀል እንደማይምር ሲናገር እንመለከታለን። ከዚህ ወንጀል ወጪ ሌላ ወንጀልን እንደሚምር "..ከዚህም ወዲያ ያለውን ለሚሻው ሰው ይምራል.." በማለት ቢገልጽም በእርሱ ላይ የሚያጋራን ሰው እንደማይምረው ይናገራል። ከዚያም ይቀጥልና "..በአላህም የሚያጋሪ ሰው ከእውነት የራቀን መሳሳት በእርግጥ ተሳሳተ.." በማለት በአላህ ላይ ማጋራት መሳሳት መሆኑን ይናገራል። ማጋራት ማለት ከአላህ በተጨማሪ ሌሎች አማልክትን ደምሮ ማምለክ ሲሆን፥ በእስልምና አስተምህሮ ከጣዖት አምልኮ ውስጥ የሚመደብ ተግባር ነው። አላህ በዚህ አንቀጽ መሳሳት የሚለው ይህንን ተግባር ነው። በዚህ አንቀጽ ላይ #መሳሳት ተብሎ የተተረጎመው የአረብኛ ቃል፥ ضَالًّا /ዳለን/ የሚለው ቃል ሲሆን በሱራ 93:7 ላይ #የሳትኽም ተብሎ የተተረጎመው ራሱ የአረብኛ ቃል ነው። ልክ እንደ ቅድሙ አንቀጽ ይህኛውንም አንቀጽ የሀሰተኛው ነብይ የመሐመድ የአጎት ልጅ ኢብን አባስ ሲተረጉመው፥ "..መሳሳት.." የሚለውን ቃል "..ከምሪት የሳተ.." (hath #wondered far #astray from #guidance) በማለት ነው የተረጎመው። ስለዚህ እንደ እስልምና አስተምህሮ ከጣዖት አምልኮ አይነቶች አንዱና ዋነኛ የሆነው ማጋራት (ሽርክ) ስህተት ወይም መሳሳት ነው ማለት ነው። ይህ ضَالًّا /ዳለን/ የሚለው የአረብኛ ቃል ተውሒድ ከሚታመንበት ከእስልምና ሃይማኖት ውጪ መሆንን ለመጠቆም ጥቅም ላይ የሚውል ቃል መሆኑን ያረጋግጣል ስለዚህ በሱራ 93:7 ላይ ለመሐመድ ይህ ضَالًّا /ዳለን/ የሚለው ቃል ስቶ እንደነበር ለመግለጽ ጥቅም ላይ መዋሉ፥ ጣዖት አምላኪ እንደነበር ማረጋገጫ ነው። ▶️ በሱራ 93:7 ላይ ተመስርተን መሐመድ ጣዖት አምላኪ እንደነበር በይበልጥ የምናረጋግጠው፥ ስቶ በነበረበት ሰዓት አላህ "መራህ" በመባሉ ነው "መራህ" የሚለው የአረብኛ ቃል #فَهَدَىٰ /ፋሃዳ/ የሚል ሲሆን፥ ከጣዖት አምልኮ፥ ከጥመት ወደ "ቀጥተኛው" መንገድ ወደ ተውሒድ መመራት ማለት ነው። ለዚህም ከቁርአን ጥቂት ናሙናዎችን እንመልከት፦ "የአላህን መስጊዶች የሚሠራው በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ፣ ሶላትንም በደንቡ የሰገደ፣ ግዴታ ምጽዋትንም የሰጠ ከአላህም ሌላ (ማንንም) ያልፈራ ሰው ብቻ ነው፡፡ እነዚያም #ከተመሩት ጭምር መኾናቸው ተረጋገጠ፡፡" ሱራ 9:18 በዚህ አንቀጽ ላይ አላህ ከሃዲዎች የአላህን መስኪዶች መስራት እንደሌለባቸው ከተናገረ በኋላ እነ ማን የእርሱን መስኪድ መስራት እንዳለባቸው ይናገራል። በዚህ አንቀጽ መሰረት የአላህን መስኪዶች የሚሰራው በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ፥ ሶላትንም በደንቡ የሰገደ፥ የግዴታን ምጽዋት የሰጠ፥ ከአላህ ሌላ ማንንም ያልፈራ ሰው ብቻ መሆኑን ይገልጻል። ከዚያም እነዚህ አይነቶቹ ሰዎች ከተመሩት ጭምር መኾናቸው እንደተረጋገጠ ይናገራል። በዚህ አንቀጽ ላይ "..ከተመሩት.." ተብሎ የተተረጎመውን ቃል የሀሰተኛው ነብይ የመሐመድ የአጎት
إظهار الكل...
2
إظهار الكل...
በስጋ የተገለጠው አብ ነውን? Amen Apostolic Church of Ethiopia Multimedia Service

መረጃ ወይም አስተያየት መስጠት ከፈለጉFacebook

https://www.facebook.com/profile.php?id=61557011763228&[email protected]

https://t.me...

4👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
21