ar
Feedback
ልህቀት የንባብ ባህል ማጎልበቻ ማዕከል

ልህቀት የንባብ ባህል ማጎልበቻ ማዕከል

الذهاب إلى القناة على Telegram

እናንብብ እንለወጥ !! " ንባብ የአእምሮ ምግብ ነው " 📞 +25190 112 2031 https://t.me/Lihket_Reading

إظهار المزيد
2 525
المشتركون
-524 ساعات
-87 أيام
-530 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '26
سبتمبر '26
+1
في 0 قنوات
أغسطس '26
+37
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+56
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+24
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '26
+26
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+23
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+24
في 2 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+42
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+27
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+44
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+28
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+50
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+15
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+15
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+54
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+126
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '25
+74
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+43
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+46
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+77
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+100
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+198
في 2 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+130
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+74
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+39
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+87
في 3 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+81
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+72
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+44
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+82
في 2 قنوات
Get PRO
مارس '24
+119
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+113
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '24
+95
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+122
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+184
في 2 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+142
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+49
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+57
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+18
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+48
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+36
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+38
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+73
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+29
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+31
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+12
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+20
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+22
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+26
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+31
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+31
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+40
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+41
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+62
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+36
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+60
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+58
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+119
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+52
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+111
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+42
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+47
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+85
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+52
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+47
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+70
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+497
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
05 سبتمبر0
04 سبتمبر+1
03 سبتمبر0
02 سبتمبر0
01 سبتمبر0
منشورات القناة
ላለፉት ሶስት ሳምንታት ሲያወያየን የቆየው የደራሲ አበረ ሽፈራው #የዕድሜ_ገበያ_እና_ሌሎችም የአጫጭር ታሪኮች ስብስብ በ 261 ገጾችና በውስጡ ባካተታቸው 12 ታሪኮች ተቀንብቦ ለአንባቢያን ቀርቧል። ታሪኮቹ በአመዛኙ ማሕበራዊ ጉዳይ ላይ ያተኮሩ ሲሆኑ ሌሎች ሀሳቦችም ተዳስሰውበታል። ከእውነተኛው አኗኗራችን የሚገጥሙ (ከነባራዊው እውነት ያልራቁ) ታሪኮች በርከት ብለው የሚገኙበት መጽሐፍ ነው። ታሪኮቹ ታሪክ ብቻም አይደሉም። በታሪክ ተዋዝተው የቀረቡ ሞጋች ጽንሰ-ሀሳቦችም ጭምር እንጂ። የመምከር፣ የመሸንቆጥ፣ የማንቃት፣ የጥያቄ መፍጠር፣ የጥያቄ መመለስ እንዲሁም አዲስ ያልሆነን ነገር በአዲስ ዕይታ ለማሳየት የመሞከር ተግባራት ተንጸባርቀዋል። ስለዚህ መጽሐፉን ያነበበ ከእነዚህ ተግባራት ጋር ይተዋወቃል ማለት ነው። ተግባራቱ የሚመነጩት ጸሐፊው በጽሁፉ ውስጥ ሊያስተላልፍ ከፈለገው የታሪክ ጭብጥ መሆኑ የሚነገር ጉዳይ አይደለም። መጽሐፉ ቢነበብ ጠቃሚ ሀሳቦች የሚገኙበት ነውና በጋራ ከተወያየነው ይበልጥ በግል ንባብ ይካሄድበት ለማለት እንወዳለን። መልካም ንባብ! ልህቀት "እናንብብ ፤ እንለወጥ!"

2
record.ogg
91
3
የዛሬ ሳምንት በክፍል ሁለት የመጽሐፍ ዳሰሳችን ሁለት ዋና ዋና ጉዳዮችን ጠይቀናል። 1. በምንና በማን ዙሪያ እንወያያለን? ንግግሮቻችን በጠቃሚ ሀሳብ ወይስ በሰዎች ዕለታዊ እንቅስቃሴ ዙሪያ ያተኩራሉ
የዛሬ ሳምንት በክፍል ሁለት የመጽሐፍ ዳሰሳችን ሁለት ዋና ዋና ጉዳዮችን ጠይቀናል። 1. በምንና በማን ዙሪያ እንወያያለን? ንግግሮቻችን በጠቃሚ ሀሳብ ወይስ በሰዎች ዕለታዊ እንቅስቃሴ ዙሪያ ያተኩራሉ? የቱ ይጠቅማል? 2. ጊዜያችንን ለማንና ለምን እየሰጠን ነው? ዕድሜያችንን የምንሰጣቸው ነገሮች 'ጊዜ' ን ያህል ነገር ተገብቷቸው ነው ወይስ ባለማስተዋል እንዲሁ በልማድ እያደረግናቸው? ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ቀሪዎቹን #የዕድሜ_ገበያ መጽሐፍ ታሪኮች ይዘን በመጨረሻ ክፍል እንገናኛለን። ከቀሩን ታሪኮች ባሻገር በመጽሐፉ አጠቃላይ ይዘት ዙሪያ የማጠቃለያ ሀሳብ ይኖረናል። ኑ ሀሳብ ወዳለበት። ልህቀት "እናንብብ እንለወጥ!"
170
4
በንጉሱ በተበረከቱ መጻሕፍት አገልግሎት የጀመረው ወመዘክር በ1936 ዓ.ም በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ተመርቆ በንጉሱ በተበረከቱ መጻሕፍት አገልግሎት የጀመረው የዛሬው የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት+3
በንጉሱ በተበረከቱ መጻሕፍት አገልግሎት የጀመረው ወመዘክር በ1936 ዓ.ም በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ተመርቆ በንጉሱ በተበረከቱ መጻሕፍት አገልግሎት የጀመረው የዛሬው የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት፣ በየዘመናቱ መጠሪያውን እየቀየረ ቢመጣም ከተቋቋመበት ዓላማ አኳያ አሁን ላይ "የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት" በሚለው ስያሜ ከ2014 ጀምሮ በርካታ ሀገራዊ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል። ተቋሙ ጥንታውያን መጻሕፍት፣ መጽሔቶች፣ ማኑስክሪፕቶች፣ የነገስታት ደብዳቤዎች፣ የጠረፍ ስምምነቶች፣ የፍርድ ቤት መዝገቦች እንዲሁም በዩኔስኮ በዓለም ቅርስነት የተመዘገቡ ቅርሶችን ጭምር በማደራጀት ታሪክን ለትውልድ በማሻገር ላይ ይገኛል። የ«ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030» ስትራቴጂካዊ ግብ አካል የሆነውን ዘመናዊ የዲጂታይዜሽን ፕሮጀክት በይፋ በማስመረቅ ሥራ የጀመረው የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት፣ ያሉትን ታሪካዊ ሀብቶች በዲጂታል መረብ ወደ መላው ዓለም ለማዳረስ የቴክኖሎጂ ሽግግር ሥራዎችን አጠናክሮ ቀጥሏል። ይህንን ዘመናዊ አሰራር እና ልምድ ለመጋራትም አቻ ተቋማቶች ወደ ተቋሙ በመምጣት የልምድ ልውውጥ እያደረጉበት የሚገኝ ትልቅ ሀገራዊ ምዕራፍ ላይ ይገኛል። ወመዘክር-
192
5
https://youtu.be/L-rcrxsSJX4?si=_FgAmq60AX0wPihB
243
6
https://youtu.be/1zyU4W4nQ4I?si=s_Sn3JuUKFxOAEpA
293
7
በ 'Live Stream' አብራችሁን ለነበራችሁ ሁሉ ምስጋናችን ከልብ ነው። ዛሬ በክፍል ሁለት የመጽሐፍ ዳሰሳችን ሁለት ዋና ዋና ጉዳዮችን ጠይቀናል። 1. በምንና በማን ዙሪያ እንወያያለን? ንግግሮቻችን በጠቃሚ ሀሳብ ወይስ በሰዎች ዕለታዊ እንቅስቃሴ ዙሪያ ያተኩራሉ? የቱ ይጠቅማል? 2. ጊዜያችንን ለማንና ለምን እየሰጠን ነው? ዕድሜያችንን የምንሰጣቸው ነገሮች 'ጊዜ' ን ያህል ነገር ተገብቷቸው ነው ወይስ ባለማስተዋል እንዲሁ በልማድ እያደረግናቸው? ሳምንት በመጨረሻ ክፍል እንገናኛለን። የሳምንት ሰው ይበለን። ልህቀት "እናንብብ እንለወጥ!"
283
8
record.ogg
240
9
የዛሬ ሳምንት የዕድሜ_ገበያ መጽሐፍ ላይ ተጽፈው በሚገኙ የመጀመሪያዎቹ አራት ታሪኮች ዙሪያ ተማክረናል። ታሪኮቹን መነሻ አድርገን ነባራዊውን ህይወታችንን በተወሰነ መልኩ ለመፈተሽም ሙከራ አድርገናል።
የዛሬ ሳምንት የዕድሜ_ገበያ መጽሐፍ ላይ ተጽፈው በሚገኙ የመጀመሪያዎቹ አራት ታሪኮች ዙሪያ ተማክረናል። ታሪኮቹን መነሻ አድርገን ነባራዊውን ህይወታችንን በተወሰነ መልኩ ለመፈተሽም ሙከራ አድርገናል። በዋናነት ሶስት ሀሳቦች ነበሩ ሲያነጋግሩን የቆዩት። 1. "ሕይወት አጭር ናት" ሲባል እንሰማለን። እኛም እንለዋለን ቃሉን። ደራሲው ግን በገጸባህሪው አማካኝነት "ሰው ያልተደላደለ ጎስቋላ ህይወት እየመራ 'ደግሞ ለዚህች አጭር ህይወት¡' ብሎ መደስኮር ይችላል ወይ?" ብሎ ይጠይቃል.... - 'ከምንኖረው ኑሮ አንጻር ህይወት አጭር ልትሆንም ላትሆንም ትችላለች ማለት ነው?' ብለን እንድንጠይቅ ምክንያት ይሰጠናል ሀሳቡ። - የተደላደለ ኑሮ ውስጥ ያልተደላደሉ ጎርባጣ አለመመቸቶች የሉም ወይ ብለንም ብንጠይቅ የምንሳሳት አይመስለኝም። 2. ትዳርን አስመልክቶ በትዳር ህይወት ውስጥ ካሉ ሰዎች የሚመከሩ ምክሮች 'Paradox' ይፈጥራሉ። በረከትና መርገም መሓል የሚዋልሉት እኚህ ሀሳቦች መሰንዘራቸው ሌላውን ግራ ያጋባል። - ሰዎች በትዳር ህይወታቸው እንደያሉበት የኑሮ ገጠመኝ የሚሰነዝሩት ሀሳብ መልኩን ሊለዋውጥ ይችላል። ሰሚው "ይሄ" ወይስ "ያ" ብሎ እንዳይመርጥ ተቃሮዎቹ ከአንድ አካል የሚመጡ ናቸው። - ሚዛን ያላቸው ልከኛ ሀሳቦች የማይንጸባረቁት ለምን ይሆን? 3. የኛ ሳይሆኑ የኛ ናቸው ብለን የምናምናቸው የአመለካከት ውርሶች አሉን። ከልጅነት ተጽዕኖ ይፈጥሩብን የነበሩ ሰዎች ያቀበሉን ፍልስፍናም ሊሆን ይችላል። ከአንድ ጎን ብቻ አይተን የሚበቃን መስሎን ለመልበስ የሞከርነው ሀሳብ አይጠፋም። - በየትኛውም ዕድሜያችን ላይ ከሰው የምንዋሳቸው ልኬታቸው የማይገጥም አመለካከቶች አሉን። ዞር ዞር ብንል አናጣቸውም። ከየት መጡ? ለምን መጡ? መምጣታቸው ምን ሸለመን? ምንስ አሳጣን? ምሽት ላይ እንገናኝ!
344
10
ጎተራ ማሳለጫ ቤተ መፅሐፍ ማነኛውም ሰው መጦ በነፃ ንፁህ አየር እየኮመኮመ ደስ ያለውን መፅሐፍ ማንበብ ይችላል ቀዝቀዝ ስለሚል ጠዋት የሞትመጡ ደረብ አድርጋችሁ ብቅ በሉ ስፍራው ማንበቢያ ብቻ ሳይሆ+5
ጎተራ ማሳለጫ ቤተ መፅሐፍ ማነኛውም ሰው መጦ በነፃ ንፁህ አየር እየኮመኮመ ደስ ያለውን መፅሐፍ ማንበብ ይችላል ቀዝቀዝ ስለሚል ጠዋት የሞትመጡ ደረብ አድርጋችሁ ብቅ በሉ ስፍራው ማንበቢያ ብቻ ሳይሆን የሚነበብም ሆኗል።
470
11
record.ogg
436
12
አርብ ከምሽቱ ሶስት ሰዓት ላይ እንገናኝ !!
አርብ ከምሽቱ ሶስት ሰዓት ላይ እንገናኝ !!
453
13
ካሳለፍነው ሳምንት የቀጠለው የመጽሐፍ ዳሰሳችን "ወደ ፍቅር ጉዞ" ን ይዞ ምሽት 3:00 ሰዓት ላይ ይጠብቃችኋል። አቅራቢያችን ምስጋና ተሰማ ነው።
ካሳለፍነው ሳምንት የቀጠለው የመጽሐፍ ዳሰሳችን "ወደ ፍቅር ጉዞ" ን ይዞ ምሽት 3:00 ሰዓት ላይ ይጠብቃችኋል። አቅራቢያችን ምስጋና ተሰማ ነው።
365
14
ዛሬ ምሽት የመጨረሻው ክፍል ይቀርባል
327
15
አገራት የሚፈርሱት በኢኮኖሚ ሳይሆን በእምነት ማጣት ነው! “መታመን ከመሥዋዕትነት ይበልጣል!”   — ማርክ ካርኒ እንደ መግቢያ ይሄን መፅሐፍ ከሶስት ዓመት በፊት ገደማ አግኝቼ የተወሰነ ካነበብኩት በኋላ፣ በአንዱ ላይ ሌላውን እየደራረበ የሚቀጣጥለው የማያቋርጥ ሰበካና የጭብጦች መዓት አሰለቸኝ። ከሰላ ብዕረኛነት ወይ ከአሳማኝ ምሁራዊ ድርሰት ይልቅ፣ የካድሬ ዓይነት ወይ የቢሮክራት ዓይነት ዲስኩር መሠለኝ። አላውቅም—ለምን እንደዚያ ሆኖ እንደታየኝ! በመሆኑም የሰውየውን እሴትን ያማከለ የመሪነት (Value-based Leadership) አስተሳሰብ፣ ጠንካራ የሞራል ሰብዕና፣ እንዲሁም የሰፋ ዕውቀቱንና ልምዱን አድንቄ መፅሐፉን አስቀመጥኩት። ባጭሩ፣ ማንበቡን ገታሁት። ነገር ግን አሁን ድጋሚ አገኘሁት። መልሼ እያነበብኩት መደነቄ አልቀረም። የሚገርም ኤክስፐርት ነው! የተደነቀ የሃርቫርድና ኦክስፎርድ ዶክተር—ኢኮኖሚስት። በዓለማቀፍ ተቋማት ውስጥ ተረጋግቶ ማረጋጋትን በሚጠይቁ ትላልቅ ኃላፊነቶች ላይ ሠርቶ ብቃቱን ያስመሰከረ፣ ታምኖ የተከበረ ሰው ነው። በማዕበል ውስጥ የቆመው መሪ የ2008ቱ የምዕራቡ ዓለም የኢኮኖሚ ቀውስ ሲመጣ፣ የካናዳ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ሆኖ ካናዳን ከኢኮኖሚ መቅሰፍቱ በሽልም አወጣት። በ2018 ደግሞ የኮቪድ ምስቅልቅልና የብሬግዚት የኢኮኖሚ ገሞራ የእንግሊዝን ህልውና ሲያናውጠው፣ የባንክ ኦፍ ኢንግላንድ ገዢ ሆኖ በማዕበሉ ከመወሰድ አዳናቸው። ⬇️⬇️⬇️
465
16
+1
لا يوجد نص...
361
17
ሰላም ወዳጆቼ እንዴት ከረማችሁ ብዙ ሰዎች ጎተራ ቤተ መፅሐፍ እንዴት ሆነ ተውከው ወይ እያሉ ይጠይቁኝ ነበር እኔ ግን ከተወሰኑ ወገኖች ጋር በትጋት ስንሰራ ቆይተን አሁን ወደ አደባባይ አምጥተነዋል
ሰላም  ወዳጆቼ  እንዴት ከረማችሁ ብዙ ሰዎች ጎተራ ቤተ መፅሐፍ  እንዴት ሆነ ተውከው ወይ እያሉ ይጠይቁኝ ነበር እኔ ግን  ከተወሰኑ ወገኖች ጋር  በትጋት ስንሰራ ቆይተን አሁን ወደ አደባባይ  አምጥተነዋል አሁኑ  ግዜያዊ መፅሐፍ ማስቀመጫ ሰርተን የተወሰኑ  ወንበሮችን ፈልገናል  አና  አስደግፈው መፃፍ ቢፈልጉ አስደግፈው ማንበቡ ቢፈልጉ  የሚጠቀሙበትን  መቀመጫ ለመስራት  እንቅስቃሴ  ጀምረናል ስለዚህ በዚህ በጎ ስራ ላይ አብራችሁን መቆም የምትፈልጉ  በጋራ ቢሆን በግል ቢሆን አሻራችሁን ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።  በተጨማሪ በተለያየ መንገድ እና አቅማችሁ በፈቀደ  መልክ ከታች ባለው አካውንት  ልታግዙን  ትችላላችሁ ።  ልህቀት የንባብ ማጎልበቻ በጎ አድራጎት ድርጅት ንግድ ባንክ  1000360229158 አቢሲኒያ   79067377 ዳሽን ባንክ 0012102344011 አብረውን ስለሚቆሙ እናመሰግናለን
261
18
Admins
349
19
ካሳለፍነው ሳምንት የቀጠለው የመጽሐፍ ዳሰሳችን "ወደ ፍቅር ጉዞ" ን ይዞ ምሽት 3:00 ሰዓት ላይ ይጠብቃችኋል። አቅራቢያችን ምስጋና ተሰማ ነው።
ካሳለፍነው ሳምንት የቀጠለው የመጽሐፍ ዳሰሳችን "ወደ ፍቅር ጉዞ" ን ይዞ ምሽት 3:00 ሰዓት ላይ ይጠብቃችኋል። አቅራቢያችን ምስጋና ተሰማ ነው።
599
20
+1
لا يوجد نص...
429