ABRET PRO
Открыть в Telegram
የአብሬት እንዲሁም የቃዲሪይ ሲልሲላ መንዙማዎችን ፣ ከአካቢሮች የሰማናቸውን ቀሰሶች ፣ እንዲሁም ከመሻኢኾቻችን ኪታቦች አንዳንድ ጠቃሚ ነገሮችን የምንማማርበት አጠቃላይ የሀድራ ስራዎችን የምንዘክርበት ቻናል ነው @Abretpro
Больше4 499
Подписчики
+324 часа
+117 дней
+5430 день
Архив постов
4 501
+1
የተወዳጁ ሸይኻችን ሠይዲ ሸይኽ ሚቅባሰል ኑር አልአብሬትይ (ቀ.ሢ) አመታዊ የቁርአን ኸትም እና ዱዓ ፕሮግራም በዛሬው ሰፈር 10 ከጠዋቱ ጀምሮ እይተካሄደ ነው::
4 501
ጥማቱ እንዲ ነው ተብሎ በማይባለት በዛ የጭንቅ ቀን ሰዎች ወደ ሐውዱ ይመጣሉ... በእኔ ላይ አብዝተው ሰለዋት ከሚያወርዱት በቀር አላውቃቸውም ብለዋል ሐቢባችንﷺ
ﷴﷺ ❤️ ዘንድ መታወቅ ከፈለግክ ሶላት አለ ነቢ አብዛ 🙏
4 501
የዛሬ ሁለት አመት በሰፈር ወር 10ኛው ቀን 1446 እንደ አመተ ሂጅራ ነበር ተወዳጁን ፣ ታላቁን የአላህ ወልይ ፣ በሻሻው ሸይኻችንን ከጎናችን ያጣነው:: ወፋታቸው ለወዳጅ ቤተሰባቸው እጅግ ከባድ ሀዘን ቢሆንም ለእሳቸው ግን ኻሊቃቸውን የተገናኙበት ፣ ከዚህች ከንቱ አለም ጣጣ ያረፉበት ፣ የናፈቋቸውን ሁሉ ያገኙበት ትልቅ ቀን ነው::
አልፋቲሓ 🤲
4 501
ያስያዙንን ይዘናል:: ኢሻአላህ አንለቅም!
☆ ☆ ☆
እናንተ የባእ ቤተሰቦች ሆይ ከሠይድ ባኡ ሳኒ (ቀ.ሢ) የተዘረጋ የሆነ ገመድ (መንገድ) አለላቹ... እሱን አጥብቃችሁ ያዙ !
አብሬትዩ ሳሊስ (ቀ.ሢ) በአንድ መድሀቸው ካሰፈሩት
يا بن باء إن لكم
بحبيبي الله سيدكم
حبل ودي من اكبركم
فالزمه يا اولو الحمم
4 501
ያንዳንዶቹ እጣ እንደው ለጉድ ነው:: በመላው አለም የሱፍይ ጠሪቃዎች የሠይዲ አብዱልቃዲር ጂላኒይ ስም እንደሚወሳው ሁሉ በሀበሻ ዳር እስከዳር የዳናው ጌታ ይወሳሉ:: ትልልቅ የተባሉ እጅግ ብዙ ሀሪማዎች ሁሉ የዳኖቹ አሻራ አርፎበታል:: መገን ሺሀቡ ዳንይ💚
شي لله شي لله شهاب الداني
محراب مدور النور العرشي
4 501
+2
ለኸሚሱ ከዚህ የተሻለ ስጦታ አጣሁ
በድጋሚ የተፖሰተ
✦✦✦
በሸዋል ወር ከዙሁር ሶላት ራቲባ በሁዋላ ምንም አይነት ሌላ ንግግር ሳላስከትል ተኛሁ...
በመናሜ የዚህ ሰለዋት ዋሪዳ የተስተካከለ ሆኖ መጣ "እኔ የተሻልኩ ምርጥ የሆንኩ ሶለዋት ነኝ... ኪብሪተል አሕመር እባላለው..." አለኝ:: ቀራሁት መለኮታዊ የሆነ ኑር ሞልቶ አየሁ... ከአሥራሩ ክብደት የተነሳ መቆም አልቻልኩም፣ ምንም እንኳን የጀምዓ ሰላት ቦታ ቅርብ ቢሆንም ለአስር፣ ለመግሪብ ፣ ለኢሻ እና ለሱብሂ ሶላት ወደ መስጂድ መሄድ አልቻልኩም። ከዚያም ኃጢአቴን አስታወስኩና ኪብሪትን መክተብ ለመተው ወሰንኩ፣ የዛኔ ሸክሙ ቀለለኝ...
የረጀብ ወር ሲገባ(ወራቶች አልፈው) ኪብሪተል አህመር የተከተበች ሆና ዳግም አየሗት... በውስጧ ብዙ እንግዳ የሆኑ ግሩም ሚስጥሮችን አየሁባት... እያንዳንዱ ሀርፏ እንደ ዋንጫ ባለ እቃ በውስጧ ብዙ አይነት መጠጥ ያለበት ሆና ዙሪያዋ ቀይ ብርሀን በሚያበሩ ሲማሮች ተከባለች፣ የኪብሪተል አሕመር ቀለሞቿ እንደ ነጭ ከዋክብት የሚያንፀባርቁ ሆነው ወደፈለጉበት እየበረሩ ሄደው ያበራሉ።
ከነቃሁ በሁዋላ ምንም እንኳ እንዲህ ያሉ ሚስጥሮችን ለማየት ብቁ ባልሆንም ይህን ጉዳይ ማሰላሰሌን ቀጠልኩ። ለነቢﷺ ኡመት ከፍተኛ የሆነ ጥቅም እንዳለው የቂን ባልኩ ጊዜ ከመተው ተቆጠብኩ። ብቁ ባልሆንም ለመጻፍ ፍቃድ ጠየቅሁና መፃፍ ጀመርኩ። አላማዬ የአላህን እና የነብዩንﷺ ውዴታ መፈለግ ብቻ ነበር:: አላህም እንደሚፈቅደው ተስፋ አደርጋለሁ።
🤍ሠይዲ አባ ራሙዝ ቀ.ሢ
4 501
አብሬትዬ (ቀ.ሢ) በወአዛቸው ስለ አጅ ነቢ ካስተማሩበት
☆ ☆ ☆
በነቢ ኢሳ አለይሂ ሠላም ዘመን ዝናብ ጠፋ:: ዱዓ ቢለመን ቢለመን ጭራሹኑ ዝናብ ታጣ:: ኢስቲስቃእ ብለው ሰዉን ሰበሰቡ... ተራ በተራ ዱዓ ይለምን አሉ::
ሁሉም ሰው ለምኖ አንድ አይነ ስውር ሰውዬ ተራ ደረሰው:: ዱዓ አድርግ ተባለ... "እኔ ብዙ ወንጀል ሰርቻለው... ዱዓ ማድረግ እፈራለው" አላቸው:: ምን አደረግክ ብለው ጠየቁት... አንድ ቀን አጅነቢ አየሁና ለጀዛአው ብዬ አይኔን አጠፋሁት" አላቸው:: ዱዓ ለምን አሉት:: ወዲያው እጁን ቢዘረጋ በዛው በዘረጋው እጁ ዝናብ ዘነበ::
4 501
የጌቶ ሸይኽ ሙሐመድ ያሲን ሻንዳ በተባለ ቦታ እጅግ ሸሪዓ አጥብቀው ዒባዳቸውን አጥብቀው ይዘው ተቀምጠው ነበር ይላሉ... በጣም ተቂይ አላህን የሚፈሩ ሰው ነበሩ:: አንድ ፉቀራ የሚመስል ከየት እንደመጣ የማይታወቅ ሰው መጥቶ ገባ::
ይህ ሰው ሸይኽ ሙሐመድ ያሲን እያታለሉህ ነው... ሸሪዐ እንዳልሆነ እየመሩህ ነው... ተዋቸው አትከተላቸው ብሎ ሰበከ:: ከየት እንደመጣ እንኳን የማያውቀው ጃሂል ሰው ስለነገረው ብቻ ለሰላት እሳቸው ጋር መግባት ትቶ እንዲሁ ባከነ::
ከሠይዲ አባ ራሙዝ (ቀ.ሢ) ወአዝ የተወሰደ
4 501
ምንም እንኳ በእምነት የምንለያይባቸው አንዳንድ ነጥቦች ቢኖሩም እንደ ህዝብ ፣ እንደ ሙስሊም ኡማም አለም ከኢራኖች እጅግ ብዙ ብዙ መማር ይኖርበታል::
(ረሒመሁላህ)
4 501
የሀገራችን ሀቂቃ መሻኢኾች ቁርአንን ሆነው ተገኙ... ሁለመናቸው ወደ እስልምና ተጣሪ ዳእዋ ሆነ:: ያያቸው ሁሉ በንፁሁ ፍቅራቸው ወድቆ ተማረከ... መንገዳቸውንም ወደደ:: ትክክለኛ ሙስሊም ሆነው ተገኙ... ብዙሀኑም ሰለመላቸው::
4 501
አፈር ኸሚሱ:- ሰሉ ዐለ ነቢ ﷺ
አላሁመ ሶሊ ወባሪክ
ዓላ ሠይዲና ወመውላና ሙሐመድ
ሢሩ መያዲኒ አንዋሪ ላሁቲላህ
ወቀባሢ ተጀሊያቲ ሐድረቲላህ
ወመሻሪቁ አንዋሪ ቁሉቢ አሕባቢላህ
ወዐላ አሊሂ ወሳሕቢሂ ወሠለም
4 501
የሰው ልጅ ሀሳቡ ምኞቱ ብዙ ነው... ይመጣል የተባለው ዘመን የሚመጣ አይመስለውም... ልጅ የሆነ እንደሆነ አድጌ ፂም አበቅላለው ብሎ አይልም... ደርሼ ትልቅ ሰው(ሽማግሌ) እሆናለሁ ብሎ አይልም... ነገር ግን ሁሉም ወዲያውኑ መጥተው ይደርሳሉ::
ከሰው ልጅ ብዙ የኖረው 1000 አመት ነው... አንድ ሁለት ሰዎች ከዛ የጨመሩ አሉ:: ሺ አመት የቆየውም ቢሆን ጨርሶ ሄዷል... ሰው የሆነ እንደሆነ እንደ እንጨት ቆሞ የሚቀር(የሚኖር) ነገር የለም:: እድሜው ትንሽ ነው... የሰራበት የሆነ እንደሆነ ብዙ ነው... ካልሰራበት ግን ትንሽ ነው::
ከ ሠይዲ አባ ራሙዝ ወአዝ የተወሰደ
4 501
اللهُ أَكْبَر، اللهُ أَكْبَر، اللهُ أَكْبَر
لَا إِلَهَ إِلَّا الله
وَاللهُ أَكْبَر اللهُ أَكْبَر وَلِلّٰهِ الْحَمْد
اللهُ أَكْبَر كْبِيرا ،
وَالْحَمْدُ لِلّٰهِ كَثِيرا وَسُبْحَانَ اللهِ بُكْرَة وَأَصِيلا
لَا إِلَهَ إِلَّا اللّٰه وَلَا تَعْبُدُ إِلَّا إِيَّاهُ مُخْلِصِيْنَ لَهُ الدِّينَ وَلَوْ كرِهَ الْكَافِرُونَ
لَا إِلَهَ إِلَّا الله وَحْدَه صَدَقَ وَعْدَه وَنَصَرَ عَبْدَه وَأَعَزَّ جُنْدَه وَهَزَمَ الْأَحْزَابَ وَحْدَه
لَا إِلَه إِلَّا الله وَاللهُ أُكْبَر، اللَهُ أَكْبَر وَلِلِّهِ الْحَمُد
4 501
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁዑን
ሀያታቸውን ሙሉ በሸኾቹ መንገድ የኖሩ ፣ በሠይዲ ውዴታ እጅግ የዋለሉ ፣ ለዱኒያ ብልጭልጭ ቅንጣት ያልጏጉ ታላቅ ሙሪድ (ጋሽ አብደላ) በድንገት አመለጡን::
አላህ በወደዷቸው ፣ እድሜያቸውን ሙሉ በተከተሏቸው ሸይኾቻቸው ጥላ ስር ከነብያችንﷺ ጋር ያጎራብትልን:: ለወዳጅ ቤተሰብ ሁሉ ሶብሩን ይስጥልን🤲
4 501
የቀድሞው የጠሮ መስጂድ ኢማም ሀጅ አብድልከሪም ሐፊዘሁላህ የዒድ ተክቢራ አዲስ አበባ እስታዲዯም
https://youtu.be/-TpZD-RGwCw?si=HsJFQemkrn1sgIuc
4 501
+2
ከየትኛውም የአለም ጥግ ይምጣ ፣ ሀብታም ይሁን ድሀ ፣ አረብ ይሁን አጀም ልዩነት የለም:: VIP ፕሮቶኮል የለም:: ሚሊዮኖች እንደ አንድ ኡማ ለሀጅ ይሰበሰባሉ::
ዒድ ሙባረክ 💚
4 501
💚🔥መገርገቢያ || ዒዘተ አልኢስላም
ሠላም ዐለይኩም ዒዘተ አልኢስላም ²
አባ ራሙዜ ሙንተሐአልመራም
የወጣት ሙሪዶች ሺሊላ መሽረብ
https://youtu.be/9X7f2W8tbQE?si=rRhaWvgBS8L5jMYF
4 501
ትውስ ሲለኝ ሁሉ የሚነደኝ : ውስጤን እንደ እሳት የሚፈጀኝ : እጅግ የሚቆጨኝ በሠይዲ... ዒልማቸው ወደር በሌለው ፣ ዊላያቸው እንደ ፀሀይ ፍንትው ብሎ በታይው ታላቅ ሸይኽ ዘመን ደርሼ መጠቀም ያለብኝን ያህል ሳልጠቀም ሰዉም በሚገባ ሳይጠቀምባቸው ያመለጡን ነገር ነው::
