የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU
تُعد قناة የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 386 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 113 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 343 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 386 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 25 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 531، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 20، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 28.42%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 4 085 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 33.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
وصف القناة غير متوفر.
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 26 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
14 386
المشتركون
+2024 ساعات
+1147 أيام
+53130 أيام
أرشيف المشاركات
ገብርኄር
"አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ፤ በጥቂቱ ታምነሃል፥ በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ!" ማቴ 25፡24
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ሰናይ ሌሊት!
✍️YouTube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
በትንሣኤ በዓል 500000 ነድያንን ለማስፈሰክ እንቅስቃሴ ተጀምሯል።
https://www.tiktok.com/t/ZTLPjo8nf/
ገብርኄር
"ልጆቼ ሆይ፥ በፊቱ ትቆሙና ታገለግሉት ዘንድ፥ አገልጋዮቹም ትሆኑ ዘንድ፥ ታጥኑለትም ዘንድ እግዚአብሔር መርጦአችኋልና ቸል አትበሉ።" 2ኛ ዜና 29፡11
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ሰናይ ሌሊት!
✍️YouTube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
የደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት አዲስ የሚያስገነባውን ሁለገብ ሕንጻ ማስጀመሪያ እና የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ሚያዝያ 6 ቀን 2016 ዓ.ም በኤሊያና ሆቴል ተከናወነ።
በመርሐ ግብሩ ላይ የደብሩ አስተዳዳሪ የሆኑት መልአከ ሃይማኖት መምህር ኢሳይያስ ቸርነት እና የሰበካ ጉባኤ ምክትል ሊቀመንበር በኩረ ትጉሃን ዶ/ር አንዱዓለም ኃይሉን ጨምሮ በርካታ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የሰንበት ት/ቤቱ አባላት ተገኝተዋል።
መጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ ገብርኄር በሚል ርእስ የዕለቱን ትምህርት ያስተማሩ ሲሆን ወጣቱ የሚማርበትን ምቹ ሁኔታ በመፍጠር የቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት ማጠናከር እንደሚገባ ገልጸዋል።
ሰ/ት/ቤቱ የሚያስገነባው ሕንጻ አገልግሎትን በተመለከተ የተለያዪ ገለጻዎች የተደረጉ ሲሆን የሕንጻው መጠናቀቅ አሁን በሰ/ት/ቤቱ አገልግሎት ላይ እየተከሰቱ ያሉ የመማር ማስተማር ችግሮች እንደሚቀርፍ ተጠቁሟል።
በዕለቱ በተደረገው የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ላይ የደብሩ ሰበካ ጉባኤን ጨምሮ በርካታ ተቋማት እና ግለሰቦች ድጋፋቸውን አድርገዋል። በዚህም በገንዘብ እና በዓይነት በተደረገው ድጋፍ ከ5,000,000 (አምስት ሚሊየን ብር) በላይ ገቢ ተሰብስቧል።
ገብርኄር
"ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።" ሮሜ 12፡1
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ሰናይ ሌሊት!
✍️YouTube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
ገብርኄር
"አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ፤ በጥቂቱ ታምነሃል፥ በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ!" ማቴ 25፡24
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት!
✍️YouTube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
"አቤቱ ንጹኅ ልብን ፍጠርልኝ፤ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ" መዝ 50(51):10
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ሰናይ ሌሊት!
✍️YouTube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
ደብረ ዘይት
"በዚያን ጊዜ መንግሥተ ሰማያት መብራታቸውን ይዘው ሙሽራውን ሊቀበሉ የወጡ አሥር ቆነጃጅትን ትመስላለች።" ማቴ 25፡1
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ሰናይ ሌሊት!
✍️YouTube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
ደብረ ዘይት
"አምላኬ እግዚአብሔርም ከቅዱሳኑ ሁሉ ጋር ይመጣል።" ዘካ 14፡5
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ሰናይ ሌሊት!
✍️YouTube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
የጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን ደብር ሰ/ት/ቤት ለተተኪ የሥራ አመራርና የአስፈጻሚ አባላት አመራርነት ላይ ሥልጠና ሰጠ።
ሚያዚያ 02 2016 ዓ.ም (የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት)
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ሰ/ት/ቤት ለተተኪ የሥራ አመራርና የሥራ አስፈጻሚ አባላት ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ሥልጠና ክፍል ጋር በመተባበር በሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የሥልጠና አዳራሽ በዛሬው ዕለት መሪነት በሰ/ት/ቤት እንዲሁም ስልታዊ አመራርና አስተዳደር በሚሉ ርዕሶች የሙሉ ቀን ሥልጠና ሰጥቷል።
(የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት)
👉 Youtube
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
👉 Facebook
https://www.facebook.com/EOTC.GSSU
👉 Telegram
https://t.me/eotcgssu21
👉 Tiktok
https://www.tiktok.com/@eotc_gssu
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
