ch
Feedback
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU 的分析概览

频道 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 376 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 129,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 349

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 376 名订阅者。

根据 24 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 522,过去 24 小时变化为 23,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 27.03%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 880 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 33

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 25 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 376
订阅者
+2324 小时
+1087
+52230
帖子存档
ገብርኄር "አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ፤ በጥቂቱ ታምነሃል፥ በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ!" ማቴ 25፡24 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌ
ገብርኄር "አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ፤ በጥቂቱ ታምነሃል፥ በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ!" ማቴ 25፡24 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

በትንሣኤ በዓል 500000 ነድያንን ለማስፈሰክ እንቅስቃሴ ተጀምሯል። https://www.tiktok.com/t/ZTLPjo8nf/

ገብርኄር "ልጆቼ ሆይ፥ በፊቱ ትቆሙና ታገለግሉት ዘንድ፥ አገልጋዮቹም ትሆኑ ዘንድ፥ ታጥኑለትም ዘንድ እግዚአብሔር መርጦአችኋልና ቸል አትበሉ።" 2ኛ ዜና 29፡11 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት
ገብርኄር "ልጆቼ ሆይ፥ በፊቱ ትቆሙና ታገለግሉት ዘንድ፥ አገልጋዮቹም ትሆኑ ዘንድ፥ ታጥኑለትም ዘንድ እግዚአብሔር መርጦአችኋልና ቸል አትበሉ።" 2ኛ ዜና 29፡11 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

የደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት አዲስ የሚያስገነባውን ሁለገብ ሕንጻ ማስጀመሪያ እና የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ሚያዝያ 6 ቀን 2016 ዓ.ም በኤሊያና ሆቴ
+9
የደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት አዲስ የሚያስገነባውን ሁለገብ ሕንጻ ማስጀመሪያ እና የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ሚያዝያ 6 ቀን 2016 ዓ.ም በኤሊያና ሆቴል ተከናወነ። በመርሐ ግብሩ ላይ የደብሩ አስተዳዳሪ የሆኑት መልአከ ሃይማኖት መምህር ኢሳይያስ ቸርነት እና የሰበካ ጉባኤ ምክትል ሊቀመንበር በኩረ ትጉሃን ዶ/ር አንዱዓለም ኃይሉን ጨምሮ በርካታ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የሰንበት ት/ቤቱ አባላት ተገኝተዋል። መጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ ገብርኄር በሚል ርእስ የዕለቱን ትምህርት ያስተማሩ ሲሆን ወጣቱ የሚማርበትን ምቹ ሁኔታ በመፍጠር የቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት ማጠናከር እንደሚገባ ገልጸዋል። ሰ/ት/ቤቱ የሚያስገነባው ሕንጻ አገልግሎትን በተመለከተ የተለያዪ ገለጻዎች የተደረጉ ሲሆን የሕንጻው መጠናቀቅ አሁን በሰ/ት/ቤቱ አገልግሎት ላይ እየተከሰቱ ያሉ የመማር ማስተማር ችግሮች እንደሚቀርፍ ተጠቁሟል። በዕለቱ በተደረገው የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ላይ የደብሩ ሰበካ ጉባኤን ጨምሮ በርካታ ተቋማት እና ግለሰቦች ድጋፋቸውን አድርገዋል። በዚህም በገንዘብ እና በዓይነት በተደረገው ድጋፍ ከ5,000,000 (አምስት ሚሊየን ብር) በላይ ገቢ ተሰብስቧል።

ገብርኄር "ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።" ሮሜ 12፡
ገብርኄር "ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።" ሮሜ 12፡1 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

ገብርኄር "አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ፤ በጥቂቱ ታምነሃል፥ በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ!" ማቴ 25፡24 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌ
ገብርኄር "አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ፤ በጥቂቱ ታምነሃል፥ በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ!" ማቴ 25፡24 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

"አቤቱ ንጹኅ ልብን ፍጠርልኝ፤ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ" መዝ 50(51):10 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️YouTube 👇 h
"አቤቱ ንጹኅ ልብን ፍጠርልኝ፤ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ" መዝ 50(51):10 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

ደብረ ዘይት "በዚያን ጊዜ መንግሥተ ሰማያት መብራታቸውን ይዘው ሙሽራውን ሊቀበሉ የወጡ አሥር ቆነጃጅትን ትመስላለች።" ማቴ 25፡1 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያ
ደብረ ዘይት "በዚያን ጊዜ መንግሥተ ሰማያት መብራታቸውን ይዘው ሙሽራውን ሊቀበሉ የወጡ አሥር ቆነጃጅትን ትመስላለች።" ማቴ 25፡1 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

ደብረ ዘይት "አምላኬ እግዚአብሔርም ከቅዱሳኑ ሁሉ ጋር ይመጣል።" ዘካ 14፡5 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️YouTube 👇 https:
ደብረ ዘይት "አምላኬ እግዚአብሔርም ከቅዱሳኑ ሁሉ ጋር ይመጣል።" ዘካ 14፡5 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

የጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን ደብር ሰ/ት/ቤት ለተተኪ የሥራ አመራርና የአስፈጻሚ አባላት አመራርነት ላይ ሥልጠና ሰጠ። ሚያዚያ 02 2016 ዓ.ም (የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት) በአ
+9
የጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን ደብር ሰ/ት/ቤት ለተተኪ የሥራ አመራርና የአስፈጻሚ አባላት አመራርነት ላይ ሥልጠና ሰጠ። ሚያዚያ 02 2016 ዓ.ም (የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት) በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ሰ/ት/ቤት ለተተኪ የሥራ አመራርና የሥራ አስፈጻሚ አባላት ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ሥልጠና ክፍል ጋር በመተባበር በሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የሥልጠና አዳራሽ በዛሬው ዕለት መሪነት በሰ/ት/ቤት እንዲሁም ስልታዊ አመራርና አስተዳደር በሚሉ ርዕሶች የሙሉ ቀን ሥልጠና ሰጥቷል። (የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube https://www.youtube.com/@eotc-gssu 👉 Facebook https://www.facebook.com/EOTC.GSSU 👉 Telegram https://t.me/eotcgssu21 👉 Tiktok https://www.tiktok.com/@eotc_gssu