በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ
الذهاب إلى القناة على Telegram
Every one comment us about the informations that we are uploading. you are also very wellcommed to give us nominations which helps us to improve our capability with regard to the concerns of the organization.
إظهار المزيد1 474
المشتركون
+524 ساعات
+47 أيام
+830 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
يونيو '26
يونيو '26
+28
في 0 قنوات
مايو '26
+38
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+33
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+37
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+30
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+37
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+42
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+64
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+52
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+44
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+47
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+47
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+37
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+31
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+50
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+52
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+51
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+79
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+134
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+98
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+95
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+74
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+111
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+32
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+32
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+51
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+177
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+555
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 16 يونيو | +5 | |||
| 15 يونيو | 0 | |||
| 14 يونيو | +3 | |||
| 13 يونيو | +1 | |||
| 12 يونيو | +1 | |||
| 11 يونيو | +2 | |||
| 10 يونيو | +1 | |||
| 09 يونيو | +4 | |||
| 08 يونيو | +1 | |||
| 07 يونيو | +3 | |||
| 06 يونيو | +2 | |||
| 05 يونيو | +2 | |||
| 04 يونيو | 0 | |||
| 03 يونيو | +1 | |||
| 02 يونيو | +2 | |||
| 01 يونيو | 0 |
منشورات القناة
የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ-ግብር ንቅናቄውን ተቀላቅለው ለመጭው ትውልድ አረንጓዴ ዐሻራዎን ያኑሩ! - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
| 2 | በዚህ ዓመት 8 ቢሊዮን ችግኞችን ለመትከል ግብ አስቀምጠን፣ ከፍ ወደ አደረግነው 65 ቢሊዮን ችግኞች ግብ የመድረስ ትልማችንን ለማሳካት በጽናት እየገሰገስን እንገኛለን።
ንቅናቄውን ተቀላቅለው ለመጭው ትውልድ አረንጓዴ ዐሻራዎን ያኑሩ!
ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ | 169 |
| 3 | لا يوجد نص... | 194 |
| 4 | የዚህን ዓመት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ-ግብር ዛሬ በይፋ አስጀምረናል። በዚህ ዓመት 8 ቢሊዮን ችግኞችን ለመትከል ግብ አስቀምጠን፣ ከፍ ወደ አደረግነው 65 ቢሊዮን ችግኞች ግብ የመድረስ ትልማችንን ለማሳካት በጽናት እየገሰገስን እንገኛለን።
ንቅናቄውን ተቀላቅለው ለመጭው ትውልድ አረንጓዴ ዐሻራዎን ያኑሩ!
Today, we officially launched this year’s Green Legacy Initiative. With a target of planting 8 billion seedlings this year, we are steadily advancing toward our larger set goal of 65 billion trees.
Join the movement and leave your green legacy for future generations!
#GreenLegacy | 191 |
| 5 | የአዲስ አበባን ገፅታ የቀየረውና ለኑሮ ምቹ ያደረገው አረንጓዴ አሻራ
ተፈጥሮ ንጹህ አየርን፣ ዝናብንና ለምለም መሬትን በመለገስ የሰውን ልጅ ህልው ስትደግፍ፣ ሰው ደግሞ እሷን በመንከባከብና በመጠበቅ ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል።
ይህንኑ የተፈጥሮ ሚዛን ለመጠበቅ በ2011 ዓ.ም የተጀመረው የአረንጓዴ አሻራ አገራዊ ንቅናቄ፤ በማኅበራዊ፣ በኢኮኖሚያዊና በአካባቢያዊ ገጽታ ላይ ዘርፈ-ብዙ ፋይዳዎችን እያስገኘ ይገኛል።
ባለፉት ሰባት ዓመታት በመዲናዋ 90 ሚሊዮን ችግኞች የተተከሉ ሲሆን፣ ከተተከሉት ውስጥ 86 ነጥብ 82 በመቶ የሚሆኑት ፅድቀዋል።
ከተተከሉት መካከልም ለምግብ የሚሆኑ የፍራፍሬ ዛፎች እንዲሁም ለባህላዊና ዘመናዊ ሕክምና የሚያገለግሉ ዕፅዋት እንደሚገኙበት ዳይሬክቶሬቱ አክሎ ገልጿል።
ይህ ታላቅ ንቅናቄ የከተማዋን ሥነ-ምህዳር ከማደስ ባለፈ፣ የአካባቢ ብክለትን በመከላከልና የአየር ንብረት መዛባትን በመቋቋም ረገድ የጎላ ሚና እየተጫወተ ይገኛል።
ከተማዋን ውብና ለኑሮ ተስማሚ ከማድረግ ባሻገር፣ ለነዋሪዎች ምቹ የሆኑ በርካታ አረንጓዴ የመዝናኛ ቦታዎችን ለመፍጠርም አስችሏል።
በተጨማሪም ለአካባቢው ዜጎች ሰፊ የሥራ ዕድል የፈጠረ ሲሆን፥ ለሀገሪቱ የዲፕሎማሲ ገፅታ ግንባታም ትልቅ አዎንታዊ አስተዋጽኦ አበርክቷል።
ይህንኑ ስኬት በላቀ ደረጃ ለማስቀጠል፣ በዘንድሮው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር 5 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል በከተማዋ ሰፊ የቅድመ-ዝግጅት ሥራዎች እየተከናወኑ ናቸው።
የዘንድሮውን ዕቅድ ስኬታማ ለማድረግ በአሁኑ ወቅት የችግኝ ማፍላትና ማጓጓዝ፣ የጉድጓድ ቁፋሮ፣ ሰፊ የሕዝብ ንቅናቄ መፍጠርና ለዘርፉ ባለሙያዎች ሥልጠና የመስጠት ሥራዎች በተሟላ ሁኔታ መከናወናቸውን ዳይሬክቶሬቱ አስታውቋል።
ይህ ታላቅ አገራዊ ንቅናቄ መዲናዋ ነዋሪዎቿን ባሳተፈ መልኩ አረንጓዴና ለኑሮ ተስማሚ የሆነች ከተማ ለመፍጠር እየተደረገ ያለውን ዘላቂ ጥረት ይበልጥ የሚያጠናክረው መሆኑ ተገልጿል። | 191 |
| 6 | لا يوجد نص... | 184 |
| 7 | ከተፈጥሮ ጥበቃ እስከ ኢኮኖሚ ሉዓላዊነት
***
ባለፉት ዓመታት የብዝሃ ሕይወት መመናመን፣ የመሬት መራቆት፣ የምርታማነት መቀነስ እንዲሁም የውኃ አካላት በደለል መሞላትና መጥፋት ማኅበረሰባችንን ለድርቅ፣ ለጎርፍ እና ለምግብ ዋስትና ችግሮች ተጋላጭ አድርጎት መቆየቱ ይታወሳል።
ይህን ታሳቢ በማድረግ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አነሳሽነት በ2011 ዓ.ም የተጀመረው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የሀገር በቀል ዕፅዋትንና የተፈጥሮ ሀብትን ከመጠበቅ ባለፈ፣ የአየር ንብረት ለውጥን አሉታዊ ተፅዕኖ ለመከላከልና የዜጎችን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ ግንባር ቀደም የለውጥ መሠረት መሆን ችሏል።
ባለፉት ሰባት ዓመታት በተሰሩ ብርቱ ሥራዎች አበረታች ውጤቶች የተመዘገቡ ሲሆን፣ በመርሐ ግብሩ እስካሁን 48 ቢሊዮን ችግኞችን በመትከል የሀገራችን አረንጓዴ ሽፋን በከፍተኛ ሁኔታ ማሳደግ ተችሏል።
ይህ የኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዐሻራ ልማት ከተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ባለፈ፣ የአየር ንብረት ተፅዕኖን በመቀነስ ለሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ የኢኮኖሚ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ መስኮች ዘርፈ ብዙ ፋይዳ እያስገኘ ይገኛል።
የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ተፈጥሮን የመንከባከብ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የሀገርን የኢኮኖሚ ሉዓላዊነትና የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ታላቅ ተግባርም ጭምር ነው።
በተለይም ለምግብነት የሚውሉ ዛፎችና ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ባላቸው ዕፅዋት ላይ ትኩረት መደረጉ ለምግብ ዋስትና እና ለሥርዓተ ምግብ መሻሻል ለሚደረገው ጉዞ ትልቅ አቅም ፈጥሯል።
መርሐ ግብሩ የውኃ እጥረትን በከፍተኛ ደረጃ ከመቅረፉና የውኃ አካላት በደለል እንዳይሞሉ ከመከላከሉ ጋር ተያይዞ፣ አርሶ አደሮች ከክረምት ወቅት ጥገኝነት ወጥተው በበጋ ወቅትም በመስኖ በዓመት ሁለቴና ከዚያም በላይ እንዲያመርቱ ሰፊ ዕድል ከፍቷል።
ስለሆነም ዘንድሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሰፊ ዝግጅት እየተደረገበት የሚገኘው 7ኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር የነገዋን ኢትዮጵያ ገጽታ የሚወስን ታላቅ ብሔራዊ ንቅናቄ ነው።
ይህንን መርሐ-ግብር በታቀደለት መንገድ ማሳካት የደን ሽፋንን ከማሳደግ ባለፈ፣ አረንጓዴና የተደላደለች ሀገርን በፅኑ መሠረት ላይ ለመገንባት ዋነኛው መሣሪያ በመሆኑ "ነገን ዛሬ እንትከል፣ የነገው አረንጓዴ አሻራ የዛሬው እጃችን ሥራ ነው"። | 245 |
| 8 | لا يوجد نص... | 223 |
| 9 | የነገው ውርስ - ተስፋን የመትከል የሕልውና ዘመቻ
******
(የዕለቱ መልዕክት)
ተፈጥሮ በለመለመ እቅፏ አውርሳን የነበረችውን ድንቅ ምድር፣ ዛሬ በእኛ እጅ ውበቷ እንዳይደበዝዝ ታላቅ አደራ ከፊታችን ተደቅኗል።
ኢትዮጵያ ይህንኑ ታሳቢ በማድረግ የዛሬ ሰባት ዓመት የጀመረችውን የአረንጓዴ ዐሻራ በጎ ተግባር አስቀጥላለች።
የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የሀገራችንን የነገ ዕጣ ፈንታ የሚወስን፣ ጊዜውን የዋጀ እና ትውልድን የሚታደግ ብሩህ ጎዳና ነው።
ይህ ንቅናቄ ተባብረን እና ተጋምደን ሀገራችንን ከቀውስ የምንታደግበት፣ የትናንት የነጻነት ዐርበኝነታችንን በተፈጥሮ ጥበቃ የምንደግምበት የዘመናችን ድንቅ ዓድዋ ነው።
ይህ የዘመናችን ዓድዋ ደግሞ የዛሬውን “የመደመር ትውልድ” የታሪክ ዐሻራ እና ሁለንተናዊ አቅም የሚፈትን ታላቅ ሀገራዊ ጥሪ ነው። ትናንት አባቶቻችን ልዩነቶቻቸውን አክስመው በዓድዋ ዓውድማ ላይ በአንድነት ለነጻነት እንደቆሙ ሁሉ፣ የዛሬው የመደመር ትውልድም ዕውቀቱን፣ ጉልበቱን እና ፍቅሩን አስተባብሮ ለሀገራችን አረንጓዴ ልብስ ሊያለብሳት ይገባል።
ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ ከዳር ለማድረስ ሰፊ ጉልበት እና አቅም ያለው የመላው ኅብረተሰብ ንቁ ተሳትፎ ያስፈልጋል።
የባለቤትነት ስሜት በሁላችንም ልብ ውስጥ ይበልጥ እንዲያብብ እና አረንጓዴው ዐሻራ እንዲያፈራ፣ ሥራው በወል መሬት ላይ ብቻ ሳይሆን በእያንዳንዱ ዜጋ የግል ይዞታ እና ደጃፍም ጭምር መተግበር አለበት።
እያንዳንዷ በየቤታችን የምንተክላት ችግኝ ነገ ተያይዛ ታላቅ ደን፣ ታላቅ ሀገራዊ ኃይል ትሆናለች። ዛሬ በእኛ በመደመር ትውልድ ትከሻ የምናደርገው ጥረት ሀገራችን የምግብ ዋስትናዋ በዘላቂነት የተረጋገጠ እና የአየር ንብረት መዛባት የማይበግራት ጽኑ እንድትሆን ያደርጋታል።
የደን ልማት አካል የሆነው ይህ በጎ ተግባር ከሀገራዊ ፋይዳው ባሻገር፣ ቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ በረከቶችን እና ሰላምን የተሸከመ የሕልውናችን መሠረት ነው።
ለሀገራችን የደን ልማት የቅንጦት ወይም የውበት ጉዳይ ሳይሆን፣ በቀጥታ ከሕልውና ጋር የተያያዘ ቁልፍ ጉዳይ ነው።
በዘንድሮው አረንጓዴ ዐሻራ መሪ ቃላችን እንደተመላከተው “ተስፋን እንትከል”! አዎ፣ ዛሬ የምንተክላት እያንዳንዷ ችግኝ ለነገው ትውልድ የምናበረክታት የሕይወት፣ የሰላም እና የብልጽግና ተስፋ ናት።
ይህ ተግባር የመጪው ትውልድ ድንቅ ቅርስ እና የማያረጅ ውርስ ነው። “እናት ሙታ ልጅ አታሳድግም” እንደሚባለው ሁሉ፣ የተራቆተች እና የደረቀች ምድርም የነገ ልጆቿን ልታቅፍ፣ ልትመግብ እና ልታሳድግ አትችልም።
ስለዚህ ነገ በታሪክ እና በትውልድ ፊት እንዳናፍር፣ የለመለመች እና የበለጸገች ኢትዮጵያን ለማየት ዛሬ ሁላችንም በጋራ ልንነሣ እና ታሪካዊ የዓድዋ ድላችንን በአረንጓዴ ልማት ልንደግመው ይገባል።
እያንዳንዱ ዜጋ የበኩሉን አረንጓዴ ዐሻራ በማሳረፍ ተስፋን ይትከል፤ ለተተኪው ትውልድ የሚበቅል፣ የሚለምልም እና የሚጠቅም ሕያው ቅርስ ያውርስ። የተስፋችን ምድር ትለምልም። | 310 |
| 10 | لا يوجد نص... | 263 |
| 11 | አረንጓዴ አሻራ የ7 ዓመታት ጉዞ
***
✅ ጠቅላላ የተተከሉ ችግኞች ➡ ከ48 ቢሊዮን በላይ
✅ የችግኞች የመጽደቅ ምጣኔ ➡ 84% (ከ40 ቢሊዮን በላይ የጸደቁ)
✅ የሀገራችን የደን ሽፋን ➡ ከነበረበት 3% ተነሥቶ ወደ 23.6% ደርሷል
✅ ያገገመ የተራቆተ መሬት ➡ ከ10 ሚሊዮን ሔክታር በላይ
✅ የተፈጠረ ጠቅላላ የሥራ ዕድል ➡ ከ1.2 ሚሊዮን በላይ ዜጎች | 281 |
| 12 | لا يوجد نص... | 279 |
| 13 | የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ወቅት ላይ እንገኛለን። ከስምንት ቢሊዮን በላይ ችግኞች ለተከላ ዝግጁ በሆኑበት በዚህ ወቅት፣ አረንጓዴ ለሆነች ነገ፣ ሁላችንም ተስፋን እንትከል!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) | 284 |
| 14 | لا يوجد نص... | 212 |
| 15 | #የመዲናዋ የአረንጓዴ ልማት ከታሪካዊና ባህላዊ ሀዉልቶቿ ጋር ተደምረዉ ለከተማዋ ድምቀት ሰጥቷታል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡ ታሪካዊና ባህላዊ ሀውልቶች ለከተማዋ የውበት፣ የታሪክና የቱሪስት መስህብነት እሴት እጅግ ከፍተኛ ፋይዳ አላቸው።
እነዚህ ሀውልቶች የከተማዋን የስነ-ህንጻ ውበት ከማሳደግ ባለፈ የሀገሪቱን ማንነት፣ ጀግንነትና የኪነ-ጥበብ ጥልቅ ምስጢር ለዓለም ህዝብ በጉልህ የሚያሳዩ ህያው ምስክሮች ናቸው። በዚህ ላይ ሀዉልቶቹ የቆሙበት አካባቢዎች በአረንጓዴ መሰረተ ልማቶች እያሸበረቁ መምጣታቸዉ ከተማዋ ይበልጥ ደምቃ እንድትታይ የራሳቸዉን ሚና በመጫወት ላይ ይገኛሉ፡፡
የከተማዋን ስነ-ውበት (Aesthetics) ማበልጸግ
ሀውልቶች የአንድን ከተማ አሰልቺና ተመሳሳይነት ያላቸውን ህንጻዎችና መንገዶች እይታ በመስበር ለዓይን ማራኪ የሆነ የከተማ ውበትን ይፈጥራሉ።
በአደባባዮችና በዋና ዋና የትራፊክ መጋጠሚያዎች ላይ የሚቆሙት ቅርሶች ለከተማዋ ልዩ የንድፍ (Design) መዋቅር ይሰጧታል። እነዚህ የጥበብ ስራዎች ከአካባቢያቸው አረንጓዴ ልማትና ዘመናዊ መንገዶች ጋር ተዋህደው ሲታዩ ለአዲስ አበባ ልዩና ውብ እይታን ያጎናጽፏታል።
ታሪክንና ባህልን በኪነ-ጥበብ የመግለጽ ፋይዳ
ሀውልቶች ዝምተኛ ነገር ግን ተናጋሪ የከተማዋ ጌጦች ናቸው። ከተማዋን ውብ ከሚያደርጓት ነገሮች አንዱ ታሪኳን በአደባባይ መግለጧ ሲሆን፣ እንደ ሰማዕታት ሀዉልት (ስድስት ኪሎ) እና ሚያዝያ 27 የድል ሀውልት (አራት ኪሎ) ያሉ የኪነ-ጥበብ ስራዎች የሀገሪቱን ነፃነትና መስዋዕትነት በግልጽ ያሳያሉ።
በቅርቡ ደግሞ ታድሰዉ በመሰራታቸው መዲናዋ የኪነ-ጥበብና የባህል ማዕከል መሆኗን በማሳየት ረገድ የራሳቸውን ውበት ጨምረዋል።
ለቱሪዝም መስህብነትና ለከተማዋ ገፅታ ያላቸው ሚና
አንድን ከተማ ለጎብኚዎች ማራኪ ከሚያደርጉ ዋና ዋና መዳረሻዎች መካከል በዋና ዋና መንገዶችና ፓርኮች ውስጥ የሚገኙ ሀውልቶች ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛሉ።
ወደ አዲስ አበባ የሚመጡ የውጭ ሀገር ቱሪስቶችም ሆኑ የአገር ውስጥ ጎብኚዎች እነዚህን መዋቅሮች በመጎብኘት ፎቶግራፎችን ይነሳሉ፤ ይህም ከተማዋ በቱሪዝም ዘርፍ ያላትን ውበትና ገጽታ በከፍተኛ ደረጃ ያሳድጋል። ሀውልቶቹ ከዘመናዊ የከተማ ኮሪደር ልማት ጋር ተዋህደው ሲደራጁ አዲስ አበባን የባህልና የኪነ-ጥበብ መዲናነቷን ይበልጥ ያጎላታል።
በቅርቡ ተሰርተዉ ለህዝብ ክፍት የተደረጉ በኪነ ጥበቡ አንቱ ለተባሉ ሰዎች፤ ሀገራችንን በአለም አደባባይ ያስተዋወቁ ለታዋቂ አትሌቶቻችን፤በጦር ግምባሮች ጭምር ተጉዘዉ መከላከያችንን የሚያጀግን የአርት ስራዎቻቸዉን በማቅረብ ከጠላት ጋር ፍልሚያ አድርገዉ ለሀገራቸዉ ዘመን ተሻጋሪ ተግባር ለፈፀሙ አርቲስቶቻችን የቆመዉ ሀዉልት ለመዲናችን አስደማሚ ዉበት አጎናፅፏታል፡፡
በመዲናዋ የተሰሩና በመሰራት ላይ ያሉ ሀውልቶች የከተማዋን የቀድሞ ታሪክ ከዘመናዊው ውበት ጋር በማስተሳሰር፣ አዲስ አበባ ለነዋሪዎቿ ምቹና ለዓይን ማራኪ፣ ለጎብኚዎቿ ደግሞ የማይረሳ ትዝታ የምትሰጥ ከተማ እንድትሆን ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረክታሉ።
#የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ
ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳሬክቶሬት | 248 |
| 16 | لا يوجد نص... | 227 |
| 17 | ለዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በምን መልኩ እንዘጋጅ?
አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የሀገራችንን ስነ-ምህዳር ለመጠበቅ እና የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የተጀመረ ታላቅ ሀገራዊ ንቅናቄ ነው። ይህንን የክረምት ወቅት የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ስኬታማ ለማድረግ እያንዳንዱ የህብረተሰብ ክፍል አስቀድሞ መዘጋጀት እና የበኩሉን አስተዋጽኦ ማበርከት ይጠበቅበታል።
እንደ ህዝብ እና ማህበረሰብ የሚደረጉ ቅድመ ዝግጅቶች
የአረንጓዴ ልማት ስራ ስኬታማ የሚሆነው መላው ህብረተሰብ በባለቤትነት ስሜት ሲንቀሳቀስ ነው። ማህበረሰቡ አስቀድሞ የሚተከሉበትን ቦታዎች መለየት፣ የመትከያ ጉድጓዶችን ማዘጋጀት እና ለአካባቢው አየር ንብረት ተስማሚ የሆኑ ችግኞችን መምረጥ አለበት።
በችግኝ ተከላ ስራዎች ላይ ንቁ ተሳትፎ ለማድረግ የጋራ እቅዶችን ማውጣት እና የተተከሉ ችግኞች እንዳይጠፉ የጥበቃና የእንክብካቤ ስርአት መዘርጋት ቀዳሚ ተግባር ሊሆን ይገባል።
የወጣቶች ዝግጅት እና ተሳትፎ
ወጣቶች የጉልበት እና የፈጠራ አቅም ባለቤቶች በመሆናቸው የንቅናቄው ግንባር ቀደም መሪዎች ናቸው።
ወጣቶች በማህበራዊ ሚዲያ እና በተለያዩ መድረኮች ስለ አረንጓዴ አሻራ ጠቀሜታ ግንዛቤ የመፍጠር ስራ መስራት ይኖርባቸዋል።
በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረቱ የችግኝ ተከላ ግብረ-ኃይሎችን በማደራጀት ጉድጓዶችን በመቆፈር፣ ችግኞችን በማጓጓዝ እና በመትከል ረገድ ግንባር ቀደም ሚና መጫወት አለባቸው።
የቡድን እና የተደራጁ አካላት ሚና
የተለያዩ ማህበራዊ፣ እምነት ተኮር እና የበጎ አድራጎት ቡድኖች አባሎቻቸውን በማስተባበር የተጠናከረ ዝግጅት ማድረግ ይችላሉ።
እያንዳንዱ ቡድን የተወሰነ የተከላ ቦታ (ብሎክ) በመረከብ ለችግኞቹ ቀጣይነት ያለው እንክብካቤ ለማድረግ ኃላፊነት መውሰድ አለበት። በቡድን ደረጃ የሚደረግ ዝግጅት ስራዎችን በተደራጀ መንገድ በፍጥነት ለመከወን እና የተከላውን ጥራት ለመጠበቅ በእጅጉ ያግዛል።
የከፍተኛ እና የታችኞቹ ተቋማት ኃላፊነት
የመንግስት፣ የግል እና የሲቪል ማህበረሰብ ተቋማት ለአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብሩ ስኬት የንብረት፣ የገንዘብ እና የሰው ኃይል ድጋፍ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።
ተቋማት ለሰራተኞቻቸው የተከላ መርሃ ግብር በማዘጋጀት፣ የችግኝ መግዣ በጀት በመመደብ እና ተቋማዊ አሻራቸውን የሚያሳርፉበት ስፍራ በማዘጋጀት መሳተፍ አለባቸው። ከተከላው ባሻገር ችግኞቹ እስኪጸድቁ ድረስ የክትትል ስልቶችን ቀርጾ መተግበር ከተቋማት የሚጠበቅ ታላቅ ኃላፊነት ነው።
የተማሪዎች ተሳትፎ እና ዝግጅት
ተማሪዎች በትምህርት ቤቶቻቸው ውስጥ ባሉ የአካባቢ ጥበቃ ክለቦች አማካኝነት ቅድመ ዝግጅት ማድረግ ይችላሉ። የትምህርት ቤት ቅጥር ግቢዎችን እና አካባቢዎችን በመለየት የችግኝ መትከያ ቦታዎችን ማዘጋጀት ከተማሪዎች የሚጠበቅ ተግባር ነው።
በትምህርት እረፍት ወቅትም በየአካባቢያቸው በሚደረጉ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብሮች ላይ በመሳተፍ እና ችግኞችን በመንከባከብ የአረንጓዴ ልማት ባህልን በተግባር ሊላመዱ ይገባል።
የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የሁላችንንም የተቀናጀ ጥረት የሚጠይቅ በመሆኑ፣ ካሁኑ በተደራጀ መንገድ በመዘጋጀት የዘንድሮውን የክረምት ወቅት በታላቅ ስኬት ማጠናቀቅ ይኖርብናል። | 389 |
| 18 | لا يوجد نص... | 318 |
| 19 | አረንጓዴ ዐሻራ ለምግብ ሉዓላዊነት
++++++++++
#የአረንጓዴ ዐሻራ መርኃ-ግብር ተፈጥሮን የመንከባከብ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን፤ የሀገርን የኢኮኖሚ ሉዓላዊነትና የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ተግባርም ጭምር ነው።
በአንድ ጀንበር 700 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል አቅም ላይ የደረሰው ኢትዮጵያን አረንጓዴ የማልበስ ዘመቻ፤ የደን ሽፋናችንን ከማሳደግና ከአካባቢ ጥበቃ ባሻገር፤ ለምግብ ዋስትና መረጋገጥ፣ ለሥርዓተ-ምግብ መሻሻልና ለሀገር ሉዓላዊነት ሰፊ ሚና እየተጫወተ ይገኛል፡፡
በተለይም ለምግብነት የሚውሉ ዛፎችና የተለያዩ ጠቀሜታዎች ያላቸው ዕፅዋት ላይ ትኩረት መደረጉ፤ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ለሚደረገው ጉዞ ትልቅ አቅም ፈጥሯል፡፡
የውኃ እጥረትን በከፍተኛ ደረጃ ስለሚቀርፍና የውኃ አካላት በደለል እንዳይሞሉ ስለሚከላከል፤ አርሶ አደሮች ከክረምት ወቅት ጥገኝነት ወጥተው በበጋ ወቅትም በመስኖ በዓመት ሁለቴና ከዚያም በላይ እንዲያመርቱ ዕድል ይሰጣቸዋል።
የአረንጓዴ ዐሻራ መርኃ-ግብር የአየር ንብረቱን በማመጣጠን፣ ዝናብ በወቅቱ እንዲጥልና የአካባቢ ሙቀት እንዲቀንስ በማድረግ ረገድ ትልቅ ሚና አለው።
መርኃ-ግብሩ አርሶ አደሩን ካልተጠበቀ የተፈጥሮ አደጋ ተከላክሎ አስተማማኝ ምርት እንዲሰበስብና የምግብ ዋስትናውን እንዲያረጋግጥ ይረዳዋል። ይህ ደግሞ የአየር ንብረት መለዋወጥ የምርት እጥረት በሚያስከትልበት አስቸጋሪ ወቅት እንኳ የምግብ አቅርቦት እንዳይቋረጥ ዋስትና ይሆናል። | 335 |
| 20 | لا يوجد نص... | 349 |
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
