ar
Feedback
የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ

የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ

الذهاب إلى القناة على Telegram

📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
3 392
المشتركون
+4824 ساعات
+1687 أيام
+30830 أيام
أرشيف المشاركات
+1
📝የሹሩጡ ሶላት ማብራሪያ      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  01📖      ╰─••°─═•°•═─•••─➥ 🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212 ➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥ https://t.me/MisbahMohammed_6682

🔊#አዋጅ! #አዋጅ! #አዋጅ! 🔊 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔵እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ማለትም ነሀሴ 22/2018 አ. ል. {ረቢዓል አወል ١٥/١٤٤٨. هـ } በዓይነቱ ል
🔊#አዋጅ! #አዋጅ! #አዋጅ! 🔊   السلام عليكم ورحمة الله وبركاته  🔵እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ማለትም ነሀሴ 22/2018 አ. ል. {ረቢዓል አወል ١٥/١٤٤٨. هـ } በዓይነቱ ልዮ የሆነ ታላላቅ የሰለፍያ #መሻይኾች የሚሳተፉበት ሀገር አቀፍ #የonline የዳዕዋ ፕሮግራም ተሰናድቶ አርሂቡ ይላቹሀል።    💺ተጋባዥ መሻይኾች  1,ሸይኽ ሀሰን ገላዉ {ከባህር ዳር}  2,ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ{ከስልጤ}   3,ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ(ከባህርዳር)  4,ዶ/ር ሸይኽ ሑሰይን  አስ'ስልጢ (ከአዲስ አበበ) 5,ሸይኽ ጦሀ ኸድር (ከአዲስ አበባ)  6,ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን (ከኮምቦልቻ)  7,ሸይኽ ሙሐመድ ጀማል(ከኮምቦልቻ)  8,ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት {ከሀራ}  9,ሸይኽ ሑሰይን ከረም (ከሀራ)  10,ሸይኽ ሙባረክ (ከወልቅጤ)  ✪ሌሎችም እንግዶች ይኖሩናል    🌍የፕሮግራሙ ቦታ  በሀራ ሰለፍዮች የቴሌግራም ግሩፕ  💻የፕሮግራሙ አዘጋጆች የሀራ ሰለፍያ ጀመዓዋች   🕰የፕሮግራሙ ሰዓት  🇪🇹በኢትዮ. 3:00  pm 🇸🇦በሳዉድ. 9:00 pm 🇦🇪በዱባይ. 4:00 pm   📡ፕሮግራሙን ለመከታተል 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/haraselefi  https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi 👆👆👆👆👆👆👆👆 Join ይበሉ!   ✅የፕሮግራሙ ቀን እስከሚደርስ #ሸር ባማድረግ ለብዙ እህት ወንድሞች ተደራሽ እንድሆን የበኩላችንን እንወጣ። 🔵ባረከሏሁ ፊኩም!!!! 💻 ሌሎች መሻይኾቻችንና ዱዓቶቻችን ኢንሻ አሏህ በሌላ ፕሮግራም የምንገናኝ ይሆናል  

أتمنى من كل سلفي أن ينتصح بهذه النصيحة الغالية من هذا الإمام الخبير لا سيما الذين يقحمون أنفسهم فيما لا يخصهم ولا يعنيهم فإن من حسن إسلام المرء تركه ما لا يعنيه قال الشيخ ربيع بن هادي عمير المدخلي رحمه الله تعالى و غفر له : ( الذي يحترمُ الدَّعوة السَّلفية يَحتمِل هذا المنهج ، يبتعدُ عن كلِّ الأسباب التي تثير الخلافات والفُرقة ، بعضُ النَّاس يثيرون أسباب الفُرقة ، ويثيرون الفتن ، فيمزِّقون السَّلفيين تمزيقًا ، هذه ليست من المنهج الصَّحيح ، ولا من المنهج السَّلفي ، ولا من منهج الصَّحابة والتَّابعين ، بعضُهم يتحرَّى الأسباب التي تُفرِّق وتمزِّق ، هؤلاء لا يؤتمنون على دِين الله تبارك وتعالى ، ولا يُصدَّقون في دعواهم السَّلفية ، ويجب أن تُسلَّط عليهم الأضواء كما يقال ، لماذا تتعاطى أسباب الفُرقة !؟ لماذا تفرِّق السَّلفيين !؟ الذي يُخطئ يُنصَح بالحكمة ، وباللُّطف ، وبالرِّفق . [ مَا كَانَ الرِّفْقُ فِي شَيْءٍ إِلَّا زَانَهُ، وَلَا نُزِعَ مِنْ شَيْءٍ إِلَّا شَانَهُ ] . عليكم بالأخلاق العالية من الصَّبر والحِلم والصِّدق - بارك الله فيكم - والثَّبات على الحقِّ ﴿ لَّقَدْ كَانَ لَكُمْ فِي رَسُولِ اللَّـهِ أُسْوَةٌ حَسَنَةٌ ﴾ [الأحزاب: ٢١] ، والله يقول فيه : ﴿ وَإِنَّكَ لَعَلَىٰ خُلُقٍ عَظِيمٍ ﴾ [القلم: ٤] ويقول صلّى الله عليه وسلم : [ بعثتُ متمِّما لمكارم الأخلاق ] ). / كلمة توجيهية ٢٢\٥\١٤٣٤ /.

2026_07_28_11_34_06_164708917.mp312.25 MB

ከሳምንታዊ የእሁድ ደርስ 📖 الحث على المودة والإئتلاف والتحذير من الفرقة والاختلاف ርእስ:- በመወዳጀትና በመግባባት ላይ ማነሳሳት፣ ከልዩነትና ከቡድንተኝነት ማስጠንቀቅ!! لفضيلة الشيخ الدكتور ربيع بن هادي عمير المدخلي رحمه الله Pdf ↘️ https://t.me/DarASSunnah1444/15820 🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ)                      ⏯ ክፍል 04 🗓 በሳምንት እሁድ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ሰኣት:- ከረፋዱ 3:30 ሊንኩን በመጫን ቋሚ ደርሶችን መከታተል ይችላሉ። 📱⇘⇘⇘⇘⇘ t.me/DarASSunnah1444 t.me/DarASSunnah1444

قال الفضيل بْنُ عِيَاضٍ      رحمه الله تعالى- : « إن الله يحب العالم المتواضع ويبغض العالم الجبَّار ، ومن تواضع لله ورَّثه الله الحكمة » . (أخلاق العلماء ( صـ 72 )) . ፉዷይል ኢብኑ ዒያድ አሏህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል፦ "ከፍ ያለው አሏህ ተናናሽ ዓሊምን ይወዳል፥ አምባገነን (ኩራተኛ) ዓሊምን ይጠላል፥ ለአሏህ ብሎ የተናናሰ አሏህ ጥበብን ያወርሰዋል።" (አኽላቁል ኡለማዕ (ገፅ 72)) አላህ እንደዚህ ዓይነት ዑለሞችን ያብዛልን اللهن أمين     

ﺎل الإمام ﺳﻔﻴﺎن اﺑﻦ ﻋﻴﻴﻨﺔ رحمه الله : ﻟﻴﺲ ﻓﻲ اﻷرﺽ ﺻﺎﺣﺐ ﺑﺪﻋﺔ ﺇﻻ وﻫﻮ ﻳﺠﺪ ﺫﻟﺔ ﺗﻐﺸﺎه، ﻗﺎل: وﻫﻲ ﻓﻲ ﻛﺘﺎب اﻟﻠﻪ. ﻗﺎﻟﻮا : وﺃﻳﻦ ﻫﻲ ﻣﻦ كتاب الله؟ ﻗﺎل : ﺃﻣﺎ سمعتم ﻗﻮﻟﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ :﴿ إِنَّ الَّذِينَ اتَّخَذُوا الْعِجْلَ سَيَنَالُهُمْ غَضَبٌ مِّن رَّبِّهِمْ وَذِلَّةٌ فِي الْحَيَوٰةِ الدُّنْيَا ﴾ ﻗﺎﻟﻮا : ﻳﺎ ﺃﺑﺎ ﻣﺤﻤﺪ ؛ ﻫﺬﻩ ﻷﺻﺤﺎب العجل ﺧﺎﺻﺔ ؟! ﻗﺎل : ﻛﻼ ، اتلوا ﻣﺎ بعدها : ﴿وَﻛَﺬَﻟِﻚَ ﻧَﺠْﺰِي اﻟْﻤُﻔْﺘَﺮِﻳﻦَ ﴾ ومبتدع إلى يوم القيامة . 📚 حلية_الاولياء ❪٢٨٠)

ዘረኝነት ጥንብ ናት
ዘረኝነት ያለበት ሰው ድኑን መርዳት አይችልም ዘረኝነት ያለበት ሰው ሰዎችን ማስተማር አይችልም 🎤ኡስታዝ ሻኪር ሱልጧን አሏህ ይጠብቀው ሁላችነም ጋር ያለ ትልቅ በሽታ ነው አሏህ ያስወግድልን በደንብ ተረድተን ሌሎችንም እንጥቀም ሼር ሼር https://t.me/Menhajeaselefya

በድጋሜ የተለቀቀ መጽሐፍ
የመውሊድ ቀን እርሱ የታላቁ ሽርክ ቀን ነው፤ የተምይዕ ዳዒዎችንም ሁኔታ ማብራራት፤
🖋 በዶክተር ሸይኽ ሑሰይን ሙሐመድ አስልጢይ ሐፊዞሁሏህ ተዘጋጅቶ፤ 🖋በአቡ ዐብዲልዐዚዝ/ ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ ሐፊዞሁሏህ ወደ አማርኛ የተመለሰ፤ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን‼️ አላህ አንብበው ከሚጠቀሙት ያድርገን‼️ የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ كن على بصيرة https://t.me/alateriqilhaq

مختصر الفوائد 05 ..mp322.27 MB

ሙኽሊስ የሆነ ሰው አይፎክርም (አይጎርርም!) የህየ ኢብን መዒን (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:- “አሕመድ ኢብን ሀንበልን የመሰለ አላየሁም!፣ 50 (አምሳ) አመት ተወዳጅተናቸው ካላቸው መልካም ነገርና መልካምነት ጋር በአንዳችም ነገር አልጎረረብንም!።” [ሂልየቱ'ል አውሊያእ 9/181] አዎ ሠለፎች እንዲህ ነበሩ! #Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa

🚫የመውሊድ ሰዎች የምስክርነት ቃላቸውን አጉድለዋል ❕ 🎙قَالَ العَلَّامَةُ ابْنُ عُثَيْمِيـنَ رَحِمَـهُ اللـهُ « فَالَّذِينَ يَبْتَدِعُونَ الِاحْتِفَالَ بِالمَوْلِدِ نَاقِصُونَ فِي تَحْقِيقِ شَهَـادَةِ أَنَّ مُحَمَّدًا رَسُولُ اللـهِ لِأَنَّ تَحْقِيقَهَا يَسْتَلْزِمُ أَنْ لَا تَزِيدَ فِي شَرِيعَتِهِ مَا لَيْـسَ مِنْهُ » 📒شَرْحُ الأَرْبَعِينَ النَّوَوِيَّـةِ: ٢٨ 🎙️ ታላቁ ዓሊም ኢብኑ ዑሰይሚይን (ረሂመሁልላህ) እንዲህ ብለዋል፦ ➥ «የመውሊድን የማክበር ቢድዓን የሚያመጡ ሰዎች "ሙሐመድ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም የአላህ መልእክተኛ ናቸው" የሚለውን የምስክርነት ቃል የማረጋገጥ (ተሕቂቅ) ደረጃ አጉድለዋል ። ምክንያቱም ይህንን የምስክርነት ቃል ማረጋገጥ ከመልእክተኛው ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ያልደነገጉትን ነገር በሸሪዓቸው ላይ ከመጨመር መቆጠብን ግድ ያስደርጋል ።» 📒 ሸርሑል አርበዒን አን'ነወውየህ 28 📝ተጨማሪ  ትምህርቶችን   ለማግኘት የቴሌግራም Channeሉን  ይቀላቀሉ !!! https://t.me/MisbahMohammed_6682

እህቶቼ! መሆን፣ ማውራትና መፃፍ.. እጅጉን ይለያያልና ከማውራትና ከመፃፍ ይልቅ ሁነን እንገኝ። ከመምከራችን በፊት ለራሳችን እንመከር። ከስምሽ ይልቅ እውነታሽ ያስጨንቅሽ። ሰዎች ዘንድ ቦታ ለማግኘት ደፋ ቃና ከማለትሽ ይልቅ አ'ሏህ ዘንድ ቦታ ለማግኘት ጣሪ። እውነተኛ ሰለፊያ ሴቶችን ማግኘት እየከበደ የመጣበት ዘመን آه ። || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Abu_Hessan https://t.me/Abu_Hessan

ሳምንታዊ የዳር አስ-ሱንና የእለተ እሁድ ደርስ 🕰 ከረፋዱ 3:50 እስከ ዙህር የሚቆይ በኡስታዝ አቡ ሙዓዝና በኡስታዝ ሻኪር የሚሰጥ ኪታቦች:- ኪታብ ① الحث على المودة والإئتلاف والتحذير من الفرقة والاختلاف በመወዳጀትና በመግባባት ላይ ማነሳሳትና ከልዩነትና ከቡድንተኝነት ማስጠንቀቅ!! لفضيلة الشيخ الدكتور ربيع بن هادي عمير المدخلي رحمه الله የኪታብ pdf ↘️ https://t.me/DarASSunnah1444/15820 🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ - ታጁዲን (ሀፊዘሁላህ) ኪታብ ② كتاب نور التوحيد وظلمات الشرك في ضوء الكتاب والسنة የተውሒድ ብርሃንነትና የሺርክ ጨለማነት በቁርኣንና በሀዲስ ብርሃን ሲቃኝ የኪታብ pdf ↘️ https://t.me/DarASSunnah1444/15819 🎙በኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን (ሀፊዘሁላህ)

✅ በኡስታዝ ታጁዲን አቡ ሙዓዝ ቅዳሜና እሁድ ከመግሪ እስከ ዒሻእ የሚሰጠው የሸርህ ከሽፍ አሽ-ሹብሃት ኪታብ ደርስ በሰኣቱ እንደተጠበቀ ነው።

عند الإمتحان يُكرم المرأ او يُهان!! ~ የፈተና ጊዜ አንድ ግለሰብ ይላቃል(ይከበራል) ወይም ይዋረዳል!! https://t.me/sead429 https://t.me/sead429

🔶#መውሊድ የሺርክና የቢድዐህ ምንጭ ነው፣ ግልፅ የሆነው ከእስልምና መንገድ የሚያስወጣው ክህደት የሚባልበት ቦታ መሆኑንም ግልፅ ማድረግ!! 🔶በአዲስ አበባ አል- ወሰጢየህ መርከዝ እና መድረሳ የተደረገ ሙሐደራ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan

💥#የጁሙዓ_ኹጥባ💥      √√√√√√√√√√ 📄ርዕስ: "النية والإخلاص" "ንያና ኢኽላስ" 🎙በኡስታዝ አቡ ዐብዱሰላም ዓሊ ሁሴን 🕌 ዳርፉር ሂጅራ መስጂድ ሸገር ሲቲ 📅፦ ጁሙዓ ረቢዐል አወል 08/1448 ሂጅሪያ https://t.me/Alihuesn