የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
Открыть в Telegram
📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
3 392
Подписчики
+4824 часа
+1687 дней
+30830 дней
Архив постов
3 422
📝የሹሩጡ ሶላት ማብራሪያ
╭─••°─═•°•═─•••─╮
📖 ደርስ ክፍል 01📖
╰─••°─═•°•═─•••─➥
🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ
የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷
https://t.me/ibnbaz1212
➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥
https://t.me/MisbahMohammed_6682
3 422
🔊#አዋጅ! #አዋጅ! #አዋጅ! 🔊
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🔵እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ማለትም ነሀሴ 22/2018 አ. ል. {ረቢዓል አወል ١٥/١٤٤٨. هـ } በዓይነቱ ልዮ የሆነ ታላላቅ የሰለፍያ #መሻይኾች የሚሳተፉበት ሀገር አቀፍ #የonline የዳዕዋ ፕሮግራም ተሰናድቶ አርሂቡ ይላቹሀል።
💺ተጋባዥ መሻይኾች
1,ሸይኽ ሀሰን ገላዉ {ከባህር ዳር}
2,ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ{ከስልጤ}
3,ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ(ከባህርዳር)
4,ዶ/ር ሸይኽ ሑሰይን አስ'ስልጢ
(ከአዲስ አበበ)
5,ሸይኽ ጦሀ ኸድር (ከአዲስ አበባ)
6,ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን (ከኮምቦልቻ)
7,ሸይኽ ሙሐመድ ጀማል(ከኮምቦልቻ)
8,ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት {ከሀራ}
9,ሸይኽ ሑሰይን ከረም (ከሀራ)
10,ሸይኽ ሙባረክ (ከወልቅጤ)
✪ሌሎችም እንግዶች ይኖሩናል
🌍የፕሮግራሙ ቦታ
በሀራ ሰለፍዮች የቴሌግራም ግሩፕ
💻የፕሮግራሙ አዘጋጆች
የሀራ ሰለፍያ ጀመዓዋች
🕰የፕሮግራሙ ሰዓት
🇪🇹በኢትዮ. 3:00 pm
🇸🇦በሳዉድ. 9:00 pm
🇦🇪በዱባይ. 4:00 pm
📡ፕሮግራሙን ለመከታተል
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
👆👆👆👆👆👆👆👆
Join ይበሉ!
✅የፕሮግራሙ ቀን እስከሚደርስ #ሸር
ባማድረግ ለብዙ እህት ወንድሞች ተደራሽ እንድሆን የበኩላችንን እንወጣ።
🔵ባረከሏሁ ፊኩም!!!!
💻 ሌሎች መሻይኾቻችንና ዱዓቶቻችን ኢንሻ አሏህ በሌላ ፕሮግራም የምንገናኝ ይሆናል
3 422
Repost from قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
أتمنى من كل سلفي أن ينتصح بهذه النصيحة الغالية من هذا الإمام الخبير لا سيما الذين يقحمون أنفسهم فيما لا يخصهم ولا يعنيهم فإن من حسن إسلام المرء تركه ما لا يعنيه
قال الشيخ ربيع بن هادي عمير المدخلي رحمه الله تعالى و غفر له :
( الذي يحترمُ الدَّعوة السَّلفية يَحتمِل هذا المنهج ، يبتعدُ عن كلِّ الأسباب التي تثير الخلافات والفُرقة ، بعضُ النَّاس يثيرون أسباب الفُرقة ، ويثيرون الفتن ، فيمزِّقون السَّلفيين تمزيقًا ، هذه ليست من المنهج الصَّحيح ، ولا من المنهج السَّلفي ، ولا من منهج الصَّحابة والتَّابعين ، بعضُهم يتحرَّى الأسباب التي تُفرِّق وتمزِّق ، هؤلاء لا يؤتمنون على دِين الله تبارك وتعالى ، ولا يُصدَّقون في دعواهم السَّلفية ، ويجب أن تُسلَّط عليهم الأضواء كما يقال ،
لماذا تتعاطى أسباب الفُرقة !؟ لماذا تفرِّق السَّلفيين !؟
الذي يُخطئ يُنصَح بالحكمة ، وباللُّطف ، وبالرِّفق .
[ مَا كَانَ الرِّفْقُ فِي شَيْءٍ إِلَّا زَانَهُ، وَلَا نُزِعَ مِنْ شَيْءٍ إِلَّا شَانَهُ ] .
عليكم بالأخلاق العالية من الصَّبر والحِلم والصِّدق - بارك الله فيكم - والثَّبات على الحقِّ ﴿ لَّقَدْ كَانَ لَكُمْ فِي رَسُولِ اللَّـهِ أُسْوَةٌ حَسَنَةٌ ﴾ [الأحزاب: ٢١] ،
والله يقول فيه : ﴿ وَإِنَّكَ لَعَلَىٰ خُلُقٍ عَظِيمٍ ﴾ [القلم: ٤]
ويقول صلّى الله عليه وسلم : [ بعثتُ متمِّما لمكارم الأخلاق ] ).
/ كلمة توجيهية ٢٢\٥\١٤٣٤ /.
3 422
Repost from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
ከሳምንታዊ የእሁድ ደርስ
📖 الحث على المودة والإئتلاف والتحذير من الفرقة والاختلاف
ርእስ:- በመወዳጀትና በመግባባት ላይ ማነሳሳት፣ ከልዩነትና ከቡድንተኝነት ማስጠንቀቅ!!
لفضيلة الشيخ الدكتور ربيع بن هادي عمير المدخلي رحمه الله
Pdf ↘️
https://t.me/DarASSunnah1444/15820
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ)
⏯ ክፍል 04
🗓 በሳምንት እሁድ
በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ሰኣት:- ከረፋዱ 3:30
ሊንኩን በመጫን ቋሚ ደርሶችን መከታተል ይችላሉ።
📱⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/DarASSunnah1444
t.me/DarASSunnah1444
3 422
قال الفضيل بْنُ عِيَاضٍ
رحمه الله تعالى- :
« إن الله يحب العالم المتواضع ويبغض العالم الجبَّار ، ومن تواضع لله ورَّثه الله الحكمة » .
(أخلاق العلماء ( صـ 72 )) .
ፉዷይል ኢብኑ ዒያድ አሏህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል፦
"ከፍ ያለው አሏህ ተናናሽ ዓሊምን ይወዳል፥
አምባገነን (ኩራተኛ) ዓሊምን ይጠላል፥
ለአሏህ ብሎ የተናናሰ አሏህ ጥበብን ያወርሰዋል።" (አኽላቁል ኡለማዕ (ገፅ 72))
አላህ እንደዚህ ዓይነት ዑለሞችን ያብዛልን
اللهن أمين
3 422
Repost from Ustaz Ali Husen (Abu Abduslam)
ﺎل الإمام ﺳﻔﻴﺎن اﺑﻦ ﻋﻴﻴﻨﺔ رحمه الله :
ﻟﻴﺲ ﻓﻲ اﻷرﺽ ﺻﺎﺣﺐ ﺑﺪﻋﺔ ﺇﻻ وﻫﻮ ﻳﺠﺪ ﺫﻟﺔ ﺗﻐﺸﺎه، ﻗﺎل: وﻫﻲ ﻓﻲ ﻛﺘﺎب اﻟﻠﻪ. ﻗﺎﻟﻮا : وﺃﻳﻦ ﻫﻲ ﻣﻦ كتاب الله؟
ﻗﺎل : ﺃﻣﺎ سمعتم ﻗﻮﻟﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ :﴿ إِنَّ الَّذِينَ اتَّخَذُوا الْعِجْلَ سَيَنَالُهُمْ
غَضَبٌ مِّن رَّبِّهِمْ وَذِلَّةٌ فِي الْحَيَوٰةِ
الدُّنْيَا ﴾
ﻗﺎﻟﻮا : ﻳﺎ ﺃﺑﺎ ﻣﺤﻤﺪ ؛ ﻫﺬﻩ
ﻷﺻﺤﺎب العجل ﺧﺎﺻﺔ ؟! ﻗﺎل :
ﻛﻼ ، اتلوا ﻣﺎ بعدها :
﴿وَﻛَﺬَﻟِﻚَ ﻧَﺠْﺰِي اﻟْﻤُﻔْﺘَﺮِﻳﻦَ ﴾
ومبتدع إلى يوم القيامة .
📚 حلية_الاولياء ❪٢٨٠)
3 422
Repost from ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን
ዘረኝነት ጥንብ ናትዘረኝነት ያለበት ሰው ድኑን መርዳት አይችልም ዘረኝነት ያለበት ሰው ሰዎችን ማስተማር አይችልም 🎤ኡስታዝ ሻኪር ሱልጧን አሏህ ይጠብቀው ሁላችነም ጋር ያለ ትልቅ በሽታ ነው አሏህ ያስወግድልን በደንብ ተረድተን ሌሎችንም እንጥቀም ሼር ሼር https://t.me/Menhajeaselefya
3 422
Repost from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
በድጋሜ የተለቀቀ መጽሐፍ
የመውሊድ ቀን እርሱ የታላቁ ሽርክ ቀን ነው፤ የተምይዕ ዳዒዎችንም ሁኔታ ማብራራት፤🖋 በዶክተር ሸይኽ ሑሰይን ሙሐመድ አስልጢይ ሐፊዞሁሏህ ተዘጋጅቶ፤ 🖋በአቡ ዐብዲልዐዚዝ/ ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ ሐፊዞሁሏህ ወደ አማርኛ የተመለሰ፤ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን‼️ አላህ አንብበው ከሚጠቀሙት ያድርገን‼️ የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ كن على بصيرة https://t.me/alateriqilhaq
3 422
Repost from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
ሙኽሊስ የሆነ ሰው አይፎክርም (አይጎርርም!)
የህየ ኢብን መዒን (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-
“አሕመድ ኢብን ሀንበልን የመሰለ አላየሁም!፣ 50 (አምሳ) አመት ተወዳጅተናቸው ካላቸው መልካም ነገርና መልካምነት ጋር በአንዳችም ነገር አልጎረረብንም!።” [ሂልየቱ'ል አውሊያእ 9/181]
አዎ ሠለፎች እንዲህ ነበሩ!
#Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
3 422
Repost from አቡ ኑህ አስ'ስልጢይ [Abu Nuh Assiltiy ]
🚫የመውሊድ ሰዎች የምስክርነት ቃላቸውን አጉድለዋል ❕
🎙قَالَ العَلَّامَةُ ابْنُ عُثَيْمِيـنَ رَحِمَـهُ اللـهُ
« فَالَّذِينَ يَبْتَدِعُونَ الِاحْتِفَالَ بِالمَوْلِدِ نَاقِصُونَ فِي تَحْقِيقِ شَهَـادَةِ أَنَّ مُحَمَّدًا رَسُولُ اللـهِ لِأَنَّ تَحْقِيقَهَا يَسْتَلْزِمُ أَنْ لَا تَزِيدَ فِي شَرِيعَتِهِ مَا لَيْـسَ مِنْهُ »
📒شَرْحُ الأَرْبَعِينَ النَّوَوِيَّـةِ: ٢٨
🎙️ ታላቁ ዓሊም ኢብኑ ዑሰይሚይን (ረሂመሁልላህ) እንዲህ ብለዋል፦
➥ «የመውሊድን የማክበር ቢድዓን የሚያመጡ ሰዎች "ሙሐመድ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም የአላህ መልእክተኛ ናቸው" የሚለውን የምስክርነት ቃል የማረጋገጥ (ተሕቂቅ) ደረጃ አጉድለዋል ። ምክንያቱም ይህንን የምስክርነት ቃል ማረጋገጥ ከመልእክተኛው ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ያልደነገጉትን ነገር በሸሪዓቸው ላይ ከመጨመር መቆጠብን ግድ ያስደርጋል ።»
📒 ሸርሑል አርበዒን አን'ነወውየህ 28
📝ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት
የቴሌግራም Channeሉን ይቀላቀሉ !!!
https://t.me/MisbahMohammed_6682
3 422
Repost from Abu Hessan - አቡ ሐሳን - قناة أبي حسان
እህቶቼ! መሆን፣ ማውራትና መፃፍ.. እጅጉን ይለያያልና ከማውራትና ከመፃፍ ይልቅ ሁነን እንገኝ። ከመምከራችን በፊት ለራሳችን እንመከር።
ከስምሽ ይልቅ እውነታሽ ያስጨንቅሽ። ሰዎች ዘንድ ቦታ ለማግኘት ደፋ ቃና ከማለትሽ ይልቅ አ'ሏህ ዘንድ ቦታ ለማግኘት ጣሪ።
እውነተኛ ሰለፊያ ሴቶችን ማግኘት እየከበደ የመጣበት ዘመን آه ።
|| የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Abu_Hessan
https://t.me/Abu_Hessan
3 422
Repost from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
ሳምንታዊ የዳር አስ-ሱንና የእለተ እሁድ ደርስ
🕰 ከረፋዱ 3:50 እስከ ዙህር የሚቆይ
በኡስታዝ አቡ ሙዓዝና በኡስታዝ ሻኪር የሚሰጥ
ኪታቦች:-
ኪታብ ①
الحث على المودة والإئتلاف والتحذير من الفرقة والاختلاف
በመወዳጀትና በመግባባት ላይ ማነሳሳትና ከልዩነትና ከቡድንተኝነት ማስጠንቀቅ!!
لفضيلة الشيخ الدكتور ربيع بن هادي عمير المدخلي رحمه الله
የኪታብ pdf ↘️
https://t.me/DarASSunnah1444/15820
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ - ታጁዲን (ሀፊዘሁላህ)
ኪታብ ②
كتاب نور التوحيد وظلمات الشرك في ضوء الكتاب والسنة
የተውሒድ ብርሃንነትና የሺርክ ጨለማነት በቁርኣንና በሀዲስ ብርሃን ሲቃኝ
የኪታብ pdf ↘️
https://t.me/DarASSunnah1444/15819
🎙በኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን (ሀፊዘሁላህ)
3 422
Repost from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
✅
በኡስታዝ ታጁዲን አቡ ሙዓዝ ቅዳሜና እሁድ ከመግሪ እስከ ዒሻእ የሚሰጠው
የሸርህ ከሽፍ አሽ-ሹብሃት ኪታብ ደርስ በሰኣቱ እንደተጠበቀ ነው።
3 422
Repost from አቡ ሙስዐብ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ
عند الإمتحان يُكرم المرأ او يُهان!!
~
የፈተና ጊዜ አንድ ግለሰብ ይላቃል(ይከበራል) ወይም ይዋረዳል!!
https://t.me/sead429
https://t.me/sead429
3 422
Repost from Shakir Sultan (Channel)
🔶#መውሊድ የሺርክና የቢድዐህ ምንጭ ነው፣ ግልፅ የሆነው ከእስልምና መንገድ የሚያስወጣው ክህደት የሚባልበት ቦታ መሆኑንም ግልፅ ማድረግ!!
🔶በአዲስ አበባ አል- ወሰጢየህ መርከዝ እና መድረሳ የተደረገ ሙሐደራ።
🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
🌐 https://t.me/shakirsultan
3 422
Repost from Ustaz Ali Husen (Abu Abduslam)
💥#የጁሙዓ_ኹጥባ💥
√√√√√√√√√√
📄ርዕስ:
"النية والإخلاص"
"ንያና ኢኽላስ"
🎙በኡስታዝ አቡ ዐብዱሰላም ዓሊ ሁሴን
🕌 ዳርፉር ሂጅራ መስጂድ ሸገር ሲቲ
📅፦ ጁሙዓ ረቢዐል አወል 08/1448 ሂጅሪያ
https://t.me/Alihuesn
