uz
Feedback
Tech News ET

Tech News ET

Kanalga Telegram’da o‘tish

ስለ ቴክኖሎጂ እና ከቴክኖሎጂ ጋር የተያያዙ መረጃዎች በትኩሱ የሚያገኙበት 🔥 የተለያዩ ኦንላይን ስራዎችን በጋራ የምንሰራበት 🔥 Welcome to our channel! We specialize in sharing verified Online Money-Making Opportunities, Tech Insights, Cryptocurrencies, and Top Airdrops.

Ko'proq ko'rsatish
3 129
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-27 kun
+13230 kun

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilarni jalb qilish
Sentabr '26
Sentabr '26
+18
0 kanalda
Avgust '26
+230
4 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+74
6 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+83
4 kanalda
Get PRO
May '26
+127
4 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+93
1 kanalda
Get PRO
Mart '26
+182
3 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+150
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+979
3 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+1 268
7 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+1 346
2 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+1 053
1 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
04 Sentabr+3
03 Sentabr+2
02 Sentabr+6
01 Sentabr+7
Kanal postlari
ኦንላይን ላይ ሥራ ለመስራት የሚያስፈልጉ አፖች part 1👇 ➡️Tonkeeper ➡️https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ton_keeper ቪዲዮ ሊንክ ➡️https://www.youtube.com/watch?v=T5DmsLP_EjA

2
➡️Minimum Withdraw 1$ ➡️invite ማድረግ የማትችሉ በ ቀን 0.1$ ይሰጣል ➡️per refer 0.02$ ➡️refer ማግኘት የማትችሉ በቀን 0.1$ ስለሚሰጥ 1$ ስትደርሱ ማውጣት ትች
➡️Minimum Withdraw 1$ ➡️invite ማድረግ የማትችሉ በ ቀን 0.1$ ይሰጣል ➡️per refer 0.02$ ➡️refer ማግኘት የማትችሉ በቀን 0.1$ ስለሚሰጥ 1$ ስትደርሱ ማውጣት ትችላላችሁ ለመጀመር 👇 https://t.me/cryptson_bot?startapp=195001 https://t.me/cryptson_bot?startapp=195001
17
3
XRP ከፍሎሪዳ ዩኒቨርስቲ ጋር ለብዙ አመታት የሚቆይ Partnership ተፈራርመዋል።
XRP ከፍሎሪዳ ዩኒቨርስቲ ጋር ለብዙ አመታት የሚቆይ Partnership ተፈራርመዋል።
19
4
🚀 ለሁሉም ሰው የሚጠቅሙ 4 አስደናቂ ድረ-ገጾች (Websites)! ​ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች፣ በዕለት ተዕለት የቴክኖሎጂ ሕይወታችሁ ውስጥ ሥራችሁን የሚያቀሉላችሁ እና እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆኑ 4
🚀 ለሁሉም ሰው የሚጠቅሙ 4 አስደናቂ ድረ-ገጾች (Websites)! ​ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች፣ በዕለት ተዕለት የቴክኖሎጂ ሕይወታችሁ ውስጥ ሥራችሁን የሚያቀሉላችሁ እና እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆኑ 4 ድረ-ገጾችን እነሆ፦ ​ 1. TinyWow.com (ሁሉንም በአንድ ቦታ) ​ጥቅሙ፦ ፒዲኤፍ (PDF) ፋይሎችን ለመቀየር እና ኤዲት ለማድረግ፣ የቪዲዮ ፎርማት ለመለወጥ፣ የፎቶ ጀርባ (Background) ለማጥፋት እና የተለያዩ የ-AI ቱሎችን ያለምንም ክፍያ ሙሉ በሙሉ በነፃ የምታገኙበት ድንቅ ሳይት ነው። ​ 2. Roadmap.sh (የዲቨሎፐሮች መመሪያ) ​ጥቅሙ፦ ማንኛውንም የቴክኖሎጂ ዘርፍ (የዌብሳይት ልማት፣ የቦት አሰራር፣ የሳይበር ደህንነት ወይም AI) ከመጀመሪያው ጀምሮ እስከ መጨረሻው ድረስ በምን ዓይነት ቅደም ተከተል ማጥናት እና መማር እንዳለባችሁ ግልጽ እና ምስላዊ መመሪያ (Roadmap) ይሰጣል። ​ 3. AlternativeTo.net (የነፃ አማራጮች ማግኛ) ​ጥቅሙ፦ ውድ የሆኑ ወይም በክፍያ የሚሠሩ ሶፍትዌሮችን እና አፖችን ስም ስትሰጡት፣ ለእነሱ ምትክ የሚሆኑ ተመሳሳይ እና ሙሉ በሙሉ ነፃ (Free እና Open-source) የሆኑ አፖችን ፈልጎ ያወጣላችኋል። ​🛡️ 4. VirusTotal.com (የደህንነት መመርመሪያ) ​ጥቅሙ፦ ማንኛውንም ፋይል፣ አፕሊኬሽን (APK)፣ ሊንክ ወይም የቪፒኤን ፋይል (VPN config) ወደ ስልካችሁ ከመጫናችሁ በፊት፣ አደገኛ ቫይረስ ወይም የስለላ ሶፍትዌር (Malware) እንዳለውና እንደሌለው ከ70 በላይ በሆኑ አንቲቫይረሶች ፈጥኖ የሚመረምርላችሁ ታማኝ ሳይት ነው። ​@TechNews_Ethiopia✅
80
5
አዲስ ሥራ ተገኝቷል ግን refer ለምታግኙ ሰዎች ነው የሚሆነው ➡️per refer 0.02$ ለመጀመር 👇 https://t.me/cryptson_bot?startapp=195001 https://t.me/cr
አዲስ ሥራ ተገኝቷል ግን refer ለምታግኙ ሰዎች ነው የሚሆነው ➡️per refer 0.02$ ለመጀመር 👇 https://t.me/cryptson_bot?startapp=195001 https://t.me/cryptson_bot?startapp=195001
113
6
ገብቶልኛል Withdraw አዝዛችሁ አልገባ ያላችሁ አላችሁ?
ገብቶልኛል Withdraw አዝዛችሁ አልገባ ያላችሁ አላችሁ?
138
7
ከ ATF ዛሬም withdraw አዝዘናልእስካሁን ካልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ Link t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=7024990163 https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=
ከ ATF ዛሬም withdraw አዝዘናልእስካሁን ካልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ Link t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=7024990163 https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=7024990163 @TechNews_Ethiopia
143
8
base.apk
163
9
🤖16 ምርጥ AI መሳሪያዎች AI በየቀኑ እየተሻሻለ ነው። ምርምር፣ ድምፅ፣ ፎቶ፣ ቪዲዮ፣ PDF እና Presentation ስራዎችን በቀላሉ ለማከናወን የሚረዱ 16 ጠቃሚ AI Tools እነሆ👇 እነ
 🤖16 ምርጥ AI መሳሪያዎች AI በየቀኑ እየተሻሻለ ነው። ምርምር፣ ድምፅ፣ ፎቶ፣ ቪዲዮ፣ PDF እና Presentation ስራዎችን በቀላሉ ለማከናወን የሚረዱ 16 ጠቃሚ AI Tools እነሆ👇 እነዚህን መሳሪያዎች በዋና ዋና ዘርፎቻቸው ከፋፍሎ ማየት ይቻላል ​1. ለምርምር እና ለአካዳሚክ ሥራ (Academic & Research) ➡️​Elicit.com, Consensus.app, Researchrabbit.ai, Connectedpapers.com, Scite.ai, Scholarcy.com: እነዚህ በሙሉ ለምርምር ሥራዎች፣ የጥናት ጽሑፎችን (Research papers) ለመፈለግ፣ ለማጠቃለል እና ግንኙነታቸውን በግራፍ ለማየት የሚያገለግሉ ምርጥ የኤአይ ሶፍትዌሮች ናቸው። ➡️​Zotero.org: ለምርምር ምንጮች (Citations & References) ማደራጃ በጣም ታዋቂ ነፃ ሶፍትዌር ነው። ➡️​Writefull.com: ልዩ ትኩረቱ ለአካዳሚክ ጽሑፎች (Academic writing) የሆነ የሰዋስው ማስተካከያ ነው። ​2. ለድምፅ እና ፖድካስት (Audio & Voice) ➡️​Otter.ai: ስብሰባዎችን እና የድምፅ መዝገቦችን በቀጥታ ወደ ጽሑፍ ለመቀየር (Transcription) በዓለም አቀፍ ደረጃ ቀዳሚ ከሆኑት አንዱ ነው። ➡️​Podcastle.ai: የድምፅ ጥራትን ለማስተካከል እና የጀርባ ጫጫታን ለማስወገድ በጣም ውጤታማ ነው። ​3. ለቪዲዮ እና ምስል ማስተካከያ (Video & Image Editing) ➡️​Picwish.com: የፎቶዎችን ጀርባ ለማስወገድ (Background removal) እና ጥራት ለመጨመር ያገለግላል። ➡️​Kapwing.com & Reccloud.com: ለቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ የግርጌ ጽሑፍ (Subtitle) ለመጨመር እና ስክሪን ለመቅረጽ የሚያገለግሉ ቀላል የኦንላይን ፕላትፎርሞች ናቸው። ​4. ለዝግጅት እና ሀሳብ ማደራጃ (Presentation & Mind Mapping) ➡️​Decktopus.com: በኤአይ ታግዞ አቀራረቦችን (PowerPoint slides) በፍጥነት ለመስራት ያስችላል። ➡️​Gitmind.com: የሀሳብ ካርታ (Mind Map) ለመስራት ያገለግላል። ➡️​Lightpdf.com: የPDF ፋይሎችን ለማስተካከል እና ለመለወጥ የሚረዳ መሳሪያ ነው። ✅ይህ ስብስብ በተለይ ለምርምር ተማሪዎች፣ ለመምህራን፣ ለይዘት ፈጣሪዎች (Content Creators) እና ለቢሮ ሠራተኞች የዕለት ተዕለት ሥራን በእጅጉ የሚያቀልል እና ጊዜን የሚቆጥቡ ናቸዉ ። #Ai #TechNews #TechUpdate #Ethiopia @TechNews_Ethiopia✅
202
10
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሕገ-ወጥ የሐዋላ እና ፈቃድ የሌላቸው የሐዋላ አገልግሎት ሰጭዎችን (እንደ Amal Express፣ Jubba Express፣ Amana Express የመሳሰሉትን) እንዳይጠቀሙ ማስ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሕገ-ወጥ የሐዋላ እና ፈቃድ የሌላቸው የሐዋላ አገልግሎት ሰጭዎችን (እንደ Amal Express፣ Jubba Express፣ Amana Express የመሳሰሉትን) እንዳይጠቀሙ ማስጠንቀቂያ አስተላልፏል። ሕገ-ወጥ አገልግሎቶችን መጠቀም ለገንዘብ ማጣት፣ ለሕጋዊ ተጠያቂነት እና ለባንክ ሂሳብ እገዳ ያጋልጣል። ገንዘብ ሲልኩ ወይም ሲቀበሉ ሁልጊዜ በብሔራዊ ባንክ ፈቃድ ያላቸውን ሕጋዊ መስመሮች ብቻ ይጠቀሙ። ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️     ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ @technews_ethiopia @technews_ethiopia
220
11
​📶 የ Wi-Fi ኢንተርኔት ፍጥነትን እስከ መጨረሻው ለመጨመር ማወቅ ያለብን 8 ወሳኝ መንገዶች! ​የኢንተርኔት ፍጥነት መዘግየት ፣ መቆራረጥ እና የቪዲዮ ላግ (Lag) ሊቀርፉ የሚችሉ ማስተካከያዎ
​📶 የ Wi-Fi ኢንተርኔት ፍጥነትን እስከ መጨረሻው ለመጨመር ማወቅ ያለብን 8 ወሳኝ መንገዶች! ​የኢንተርኔት ፍጥነት መዘግየት ፣ መቆራረጥ እና የቪዲዮ ላግ (Lag) ሊቀርፉ የሚችሉ ማስተካከያዎች ✅የራውተርዎን አቀማመጥ እና ጥቂት የሴቲንግ ማስተካከያዎችን በማድረግ ብቻ ፈጣን ኢንተርኔት ማግኘት ይችላሉ! ​1. ራውተርዎን ትክክለኛ ቦታ ላይ ማስቀመጥ (ለተሻለ ምልክት) ✅​የራውተር (Wi-Fi) ምልክት ግድግዳዎችን፣ ኮንክሪት እና ብረቶችን አልፎ ለማለፍ ስለሚቸገር፦ ​በቤቱ መሃል እና ከፍ ባለ ቦታ ላይ አስቀምጡት፦ የWi-Fi ሞገድ ወደ ታች እና ወደ ጎን ስለሚሰራጭ ራውተሩን ጠረጴዛ ወይም ከፍ ያለ ቦታ ላይ ማስቀመጥ ተመራጭ ነው። ✅​ከሌሎች ኤሌክትሮኒክሶች አርቁት፦ ከቴሌቪዥን፣ ፍሪጅ፣ ማይክሮዌቭ እና ገመድ አልባ ስልኮች (Cordless phones) አጠገብ ከማስቀመጥ ተቆጠቡ፤ ምክንያቱም የራሳቸው የሬዲዮ ሞገድ የWi-Fi ምልክቱን ይረብሸዋል። ​2. የአንቴናዎችን አቅጣጫ ማስተካከል ✅​ራውተርዎ ሁለት ወይም ከዚያ በላይ አንቴናዎች ካሉት፣ አንዱን ወደ ላይ (በቁመት/Vertical) ሁለተኛውን ደግሞ ወደ ጎን (በግድም/Horizontal) አድርጉት። ይህም በሁሉም አቅጣጫ ለሚገኙ ስልኮችና ኮምፒውተሮች ጥሩ ምልክት እንዲደርስ ይረዳል። ​3. Wi-Fi Channel መቀየር ✅​አቅራቢያዎ ያሉ የጎረቤት Wi-Fiዎች በተመሳሳይ ቻናል ከተጠቀሙ መስመሩ ይጨናነቃል። በራውተርዎ ሴቲንግ (192.168.1.1) ውስጥ በመግባት የWi-Fi ቻናልዎን ከAuto ወደ ጥቂት ሰው የሚጠቀምበት ቻናል (ለምሳሌ፦ 1፣ 6 ወይም 11) መቀየር ፍጥነቱን ይጨምራል። ​4. ወደ 5GHz Band መቀየር (ራውተርዎ የሚደግፍ ከሆነ) ✅​አብዛኞቹ አዳዲስ Dual-Band ራውተሮች 2.4GHz እና 5GHz ይደግፋሉ። ✅​5GHz፦ በጣም ፈጣን ኢንተርኔት ይሰጣል (ነገር ግን ርቀት ላይ አይሄድም)። ✅​2.4GHz፦ ርቀት ይሸፍናል (ነገር ግን ፍጥነቱ ዝቅተኛ ነው)። ለጨዋታ እና ለከፍተኛ ዳውንሎድ 5GHzን ይጠቀሙ! ​5. ያልተፈለጉ ተጠቃሚዎችን ማገድ (Password ቀይሩ) ✅​ከእርስዎ እውቅና ውጭ Wi-Fiዎን የሚጠቀሙ ሰዎች ካሉ ፍጥነቱን ይቀንሱታል። ✅​የWi-Fi ፓስወርድዎን በየጊዜው ይቀይሩ፤ እንዲሁም የራውተርዎን የደህንነት አይነት ወደ WPA2 ወይም WPA3 ማስተካከልዎን ያረጋግጡ። ​6. LAN Cable (ገመድ) መጠቀም ✅​ለDesktop ኮምፒውተር፣ ለSmart TV ወይም ለOnline Gaming የWi-Fi ምልክት ከመጠበቅ ይልቅ በቀጥታ በEthernet (LAN) ገመድ ከራውተሩ ጋር ማገናኘት 100% ሙሉ ፍጥነት እና አስተማማኝ ግንኙነት ይሰጥዎታል። ​7. ራውተርዎን Reboot (Re-start) ማድረግ ✅​ራውተሮች እንደ ትንሽ ኮምፒውተር በመሆናቸው በጊዜ ሂደት ሜሞሪያቸው ይጨናነቃል። ✅በሳምንት አንድ ወይም ሁለት ጊዜ አጥፍቶ ማብራት (Reboot ማድረግ) መስመሩን ያጠራዋል፣ ፍጥነቱንም ያስተካክላል። ​8. የWi-Fi Extender/Repeater መጠቀም ✅​ቤቱ ሰፊ ከሆነ ወይም ወፍራም ግድግዳዎች ካሉት የWi-Fi ምልክት ሁሉንም ክፍል ላይደርስ ይችላል። የWi-Fi Range Extender በመግዛት የምልክቱን አቅም ማሳደግ ይችላሉ። #WiFi #TechNews #TechUpdate #Ethiopia @TechNews_Ethiopia✅
247
12
​📱 አዲስ የቴክኖሎጂ ዜና፡ Apple እጅግ ቀጭን የሆነ iPhone 17 Air/Slim ሊያስተዋውቅ ነው! ✅​የቴክኖሎጂው ግዙፍ Apple በሚቀጥለው የiPhone 17 መስመር አዲስ እና የተለየ "A
​📱 አዲስ የቴክኖሎጂ ዜና፡ Apple እጅግ ቀጭን የሆነ iPhone 17 Air/Slim ሊያስተዋውቅ ነው! ✅​የቴክኖሎጂው ግዙፍ Apple በሚቀጥለው የiPhone 17 መስመር አዲስ እና የተለየ "Air" ( Slim) ሞዴል ይዞ ሊመጣ እንደሆነ ታማኝ የቴክኖሎጂ ምንጮች ገልጸዋል። ✅​የአዲሱ iPhone 17 Air/Slim ዋና ዋና ዝርዝሮች፡ ​🔄 የPlus መስመርን ይተካል፡ ይህ አዲስ ሞዴል ከዚህ ቀደም የነበረውን የPlus መስመር ሙሉ በሙሉ የሚተካ ይሆናል። ​📏 እጅግ ቀጭን ዲዛይን፡ እስካሁን ከተሰሩት አይፎኖች ሁሉ ይበልጥ ቀጭን ( ከ5.5 እስከ 5.6 ሚ.ሜ ውፍረት) ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል። ​🛡 የቲታኒየም አካል (Titanium Chassis)፡ ስልኩ ቀጭን ቢሆንም ጥንካሬው እንዲጨምር እና እንዳይታጠፍ ከTitanium የተሰራ አካል ይኖረዋል። ​📷 ካሜራ እና ስክሪን፡ ቦታ ለመቆጠብ ሲባል ከጀርባ አንድ ካሜራ ብቻ ሊኖረው የሚችል ሲሆን፣ የኢንች መጠኑም 6.6 አካባቢ ይሆናል: : ✅​ይህ አዲስ ስልክ በይፋ በሚተወወቅበት ጊዜ በንድፍ (Design) በኩል ትልቅ ለውጥ ያመጣል ተብሎ ይጠበቃል ። ​#Apple #iPhone17Air #TechNews #TechUpdate #Ethiopia @technews_ethiopia✅
324
13
REST IN PEACE🕊 ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን እንመኛለን😔💔+1
REST IN PEACE🕊 ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን እንመኛለን😔💔
335
14
➡️MEC 9$ ገባ ሰዎች MEpass ላይ እየሰራችሁ ◼️መጀመሪያ በዚህ ሊንክ APP አውርዱ 🤣 https://i.mec.me/?c=84nsr343 🤣invitation code 🤣84nsr343 🤣ማድረግ
➡️MEC 9$ ገባ ሰዎች MEpass ላይ እየሰራችሁ ◼️መጀመሪያ በዚህ ሊንክ APP አውርዱ 🤣 https://i.mec.me/?c=84nsr343 🤣invitation code 🤣84nsr343 🤣ማድረግ የሚጠበቅባችሁ KYC መጨረስ 🤣Daily check in 🤣invite friend 🤣በመቀጠል የሰራችሁትን መሸጥ 🤣የሰራችሁትን ለመሸጥ 😅 🤣https://www.mecp2p.com/ ✅ወይም ከ 0.1mec ጀምሮ እኔ እገዛችሗለሁ ➡️@Ox_polygonid በዚህ username አናግሩኝ 😆Video ካስፈለገ አሳዉቁኝ እለቅላችኋለሁ Share/@TechNews_Ethiopia✅
348
15
✅ዊንዶውስ 11 አላስፈላጊ አፖችን በማስወገድ በኩል ያመጣቸው አዳዲስ አፕዴቶች ➡️​ተጨማሪ የBuilt-in አፖች መብት: በቅርብ በወጡ የWindows 11 አፕዴቶች (በተለይም 23H2 እና 24H2)
✅ዊንዶውስ 11 አላስፈላጊ አፖችን በማስወገድ በኩል ያመጣቸው አዳዲስ አፕዴቶች ➡️​ተጨማሪ የBuilt-in አፖች መብት: በቅርብ በወጡ የWindows 11 አፕዴቶች (በተለይም 23H2 እና 24H2) ማይክሮሶፍት ቀደም ሲል ከሲስተሙ ጋር ተቆልፈው ይመጡ የነበሩ እንደ Camera, Photos, Cortana, Clock, Maps, እና Calculator ያሉ አፖችን ተጠቃሚው በቀላሉ Right-click በማድረግ Uninstall እንዲያደርጋቸው ፈቅዷል። ➡️​የBackground Task ቁጥጥር: በአዲሱ አፕዴት የትኞቹ አፖች ከበስተጀርባ (Background) እየሰሩ ዳታ እና RAM እንደሚጠቀሙ በቀላሉ ለመቆጣጠር እና ለማገደ የሚያስችል የSettings ማሻሻያ ተደርጓል። ➡️​አውቶማቲክ ዳውንሎድ መቀነስ: አዲስ Windows 11 ሲጫን ከዚህ ቀደም በራሱ ጊዜ ዳውንሎድ የሚያደርጋቸውን አላስፈላጊ ጨዋታዎች እና አፖች (Pinned Apps) መጠን ቀምሷል። ✅​Bloatware አፖችን የማስወገድ (Un-install የማድረግ) ጥቅሞች ✅​የኮምፒውተር ፍጥነት መጨመር (Better Performance): አላስፈላጊ አፖች በበስተጀርባ (Background) የሚወስዱትን የRAM እና CPU መጠን ስለሚቀንስ ኮምፒውተሩ በፍጥነት እንዲሰራ ያደርጋል። ✅​የቦታ ነፃ መሆን (Storage Space): በብሎትዌር ተይዞ የነበረውን የHard Disk/SSD ቦታ ነፃ በማድረግ ለሌሎች አስፈላጊ ፋይሎች ማዋል ይቻላል። ✅​የባትሪ ዕድሜ ማዘገየት (Battery Life): ከበስተጀርባ የሚሰሩ አፖች ሲጠፉ የላፕቶፕ ባትሪ ሳይካፈል ረጅም ሰዓት ይቆያል። ✅​የተረጋጋ ሲስተም (System Stability): አላስፈላጊ ሶፍትዌሮች ሲወገዱ ኮምፒውተር የመቀሰቀስ (Crash የመሆን) ወይም የማንቀራፈፍ እድሉ ይቀንሳል። ​ብሎትዌርን ለማጽዳት የሚረዱ አማራጮች ✅​በManual (በየተራ): ወደ Settings > Apps > Installed apps በመግባት የማያስፈልጉትን መርጦ Uninstall ማድረግ። ✅​በDebloater Script: ሁሉንም በአንድ ጊዜ ጠራርጎ ለማጥፋት እንደ Win11Debloater ያሉ ክፍት የሶፍትዌር ቱሎችን (Open-source tools) መጠቀም። @technews_ethiopia✅
330
16
Telegram የመልእክት አስተላላፊዎች (Channels) የኮከብ (Stars) ስጦታ የሚያገኙበትን አሰራር አሳደገ! ⭐️ የቴሌግራም ቻናል ባለቤቶች ከተከታዮቻቸው Stars በስጦታ መልክ በመቀበል ወደ
Telegram የመልእክት አስተላላፊዎች (Channels) የኮከብ (Stars) ስጦታ የሚያገኙበትን አሰራር አሳደገ! ⭐️ የቴሌግራም ቻናል ባለቤቶች ከተከታዮቻቸው Stars በስጦታ መልክ በመቀበል ወደ እውነተኛ ገንዘብ ወይም ማስታወቂያ መስሪያነት መቀየር የሚያስችላቸው አዲስ ማሻሻያ ተተግብሯል።
276
17
በ ኔትዎርክ ምክንያት ዉጤት ማየት ያልቻላችሁ በዚህ http://t.me/Adpromomotion username አናግሩን በነፃ ነው : :
325
18
📌ዉጤታቹን የምታዩበት websites እነዚህ ናቸው :: አድራሻዎቹ፡ 1. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et 2. ቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot 3. አጭር የጽሑፍ መልዕክ
📌ዉጤታቹን የምታዩበት websites እነዚህ ናቸው :: አድራሻዎቹ፡ 1. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et 2. ቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot 3.  አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡  6284 @technews_ethiopia✅
327
19
Guys እሄ ነገር እያመለጣቹ ነው እያየነው pricu እየጨመረ ነው እንደዛም ሆኖም tradingview list ሊደረግ ነው ደግሞም 5ሰው refer ካረጋችሁ ቀጥጣ withdraw ማረግ ትችላላችሁ...
Guys እሄ ነገር እያመለጣቹ ነው እያየነው pricu እየጨመረ ነው እንደዛም ሆኖም tradingview list ሊደረግ ነው ደግሞም 5ሰው refer ካረጋችሁ ቀጥጣ withdraw ማረግ ትችላላችሁ... Link t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=7024990163 https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=7024990163
292
20
በየ 2 ሰዓት እነዚህን task መስራት አትርሱ t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=7024990163 https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=7024990163 ✅ያልገባችሁ ነገር
በየ 2 ሰዓት እነዚህን task መስራት አትርሱ t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=7024990163 https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=7024990163 ✅ያልገባችሁ ነገር ካለ ኮሜንት ላይ ጠይቁ @TechNews_Ethiopia✅
319