ar
Feedback
Tech News ET

Tech News ET

الذهاب إلى القناة على Telegram

ስለ ቴክኖሎጂ እና ከቴክኖሎጂ ጋር የተያያዙ መረጃዎች በትኩሱ የሚያገኙበት 🔥 የተለያዩ ኦንላይን ስራዎችን በጋራ የምንሰራበት 🔥 Welcome to our channel! We specialize in sharing verified Online Money-Making Opportunities, Tech Insights, Cryptocurrencies, and Top Airdrops.

إظهار المزيد
3 144
المشتركون
-424 ساعات
+117 أيام
+5930 أيام

جاري تحميل البيانات...

القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '26
سبتمبر '26
+84
في 4 قنوات
أغسطس '26
+230
في 4 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+74
في 6 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+83
في 4 قنوات
Get PRO
مايو '26
+127
في 4 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+93
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '26
+182
في 3 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+150
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+979
في 3 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+1 268
في 7 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+1 346
في 2 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+1 053
في 1 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
17 سبتمبر+4
16 سبتمبر+2
15 سبتمبر+5
14 سبتمبر+5
13 سبتمبر+6
12 سبتمبر+8
11 سبتمبر+9
10 سبتمبر+6
09 سبتمبر+3
08 سبتمبر+4
07 سبتمبر+4
06 سبتمبر+5
05 سبتمبر+3
04 سبتمبر+5
03 سبتمبر+2
02 سبتمبر+6
01 سبتمبر+7
منشورات القناة
➡️አዲስ የonline ስራ CT-Pool ይባላል የቴሌግራም ቦትም App'ም አለው ለአሰራር ምቹ የሆነው በቴሌግራም ስለሆነ በሱ ነው የምንሰራው። ✅በዚህ ሊንክ በመግባት ተመዝገቡ 👇👇 https://
➡️አዲስ የonline ስራ CT-Pool ይባላል የቴሌግራም ቦትም App'ም አለው ለአሰራር ምቹ የሆነው በቴሌግራም ስለሆነ በሱ ነው የምንሰራው። ✅በዚህ ሊንክ በመግባት ተመዝገቡ 👇👇          https://g.cb.click/ePUiBc https://g.cb.click/ePUiBcአሰራሩ ቀላል ነው ፥- Botኡን ከፍታቹ ማስቀመጥ ከዛ እራሱ Hashcoin የሚባለውን mine ያረግላቿል
(ከፈለጋቹ የተወሰነ ገንዘብ Invest አርጋቹ mining speed መጨረመር ትችላላቹ)
✅አሁን ላይ ግን ባትገዙ እመክራለሁ mining speed ዋጋው ተወዷል ✅ሌላኛው ደሞ አንድ ሰው ስጋብዙ 100 Hashcoin ይሰጣቿል
(ሰው ጋብዛቹ ወደ balanceቹ የሚገባው ከ24 ሰዓት በኋላ ነው)
✅1000 HSH = $1 ነው @ncwallet_bot NC wallet ግዴታ ያስፈልጋቿል ከCt-pool የፈለጋችሁትን መጠን ወደ NC wallet መላክ ትችላላቹ ✅ከHSH point ከCt-pool ወደ Nc wallet ከላካቹ በኋላ minimum swap ማረግ የሚቻለው $7 ነው ✅ሁሉም ነገር Instant transaction ነው የፈጠነ ነው የሚገባው አሁኑኑ ጀምሩ 👇👇👇 https://g.cb.click/ePUiBc https://g.cb.click/ePUiBc

2
Tonkeeper ስሙን ወደ keeper ቀየረ 1️⃣Multi-Chain Support ➡️ቀደም ሲል የ TON network ብቻ የነበረውን አሰራር በመቀየር አሁን 7 የተለያዩ ብሎክቼይኖችን መደገፍ ጀምሯል
Tonkeeper ስሙን ወደ keeper ቀየረ 1️⃣Multi-Chain Support ➡️ቀደም ሲል የ TON network ብቻ የነበረውን አሰራር በመቀየር አሁን 7 የተለያዩ ብሎክቼይኖችን መደገፍ ጀምሯል። ➡️Keeper support የሚያደርጋቸው chainኖች TON, Bitcoin, Ethereum, TRON, BNB Smart Chain, Arbitrum, እና Base ናቸዉ 2️⃣Battery Feature ማሻሻያ (Gasless Transactions) ➡️የነበረው የ "Battery" አገልግሎት ተስፋፍቶ አሁን በተለያዩ ብሎክቼይኖች ላይ ያለ Gas Token (ለምሳሌ TRON ላይ TRX ወይም TON ላይ TON ሳይኖርዎት) በ USDT እና በሌሎች ክሪፕቶዎች ክፍያዎችን እንድታከናውኑ ያመቻቻል። 3️⃣አዳዲስ DeFi እና የፋይናንስ አገልግሎቶች (Roadmap) ​Cross-chain Swaps: ➡️ ከአንድ ብሎክቼይን ወደ ሌላ ብሎክቼይን በቀጥታ Exchange ለማድረግ። 3️⃣​In-app DApp Browser: ➡️በወሌቱ ውስጥ የተለያዩ ያልተማከሉ አፕሊኬሽኖችን በቀጥታ ለመጠቀም። ➡️​Perpetual Futures Trading & DeFi: የወደፊት (Futures) ንግድ እና ሌሎች የ DeFi አገልግሎቶችን በአፕሊኬሽኑ ውስጥ ማካተት። ​4️⃣ የቦርድ እና የአመራር ለውጥ ​የ The Open Platform (TOP) አመራሮች የወሌቱን የዕለት ተዕለት አስተዳደር ሙሉ በሙሉ ተረክበዋል። ✅​ይህ ለውጥ ዋሌቱን ከቀደመው የ TON Network ብቻ የተገደበ አጠቃቀም አውጥቶ አጠቃላይ Multi-chain Self-custody Wallet እንድሆን ያስችለዋል። @TechNews_Ethiopia✅
88
3
Tonkeeper ስሙን ወደ keeper ቀየረ Multi-Chain Support TON, Bitcoin, Ethereum, TRON, BNB Smart Chain, Arbitrum, እና Base ናቸዉ Battery
Tonkeeper ስሙን ወደ keeper ቀየረ Multi-Chain Support TON, Bitcoin, Ethereum, TRON, BNB Smart Chain, Arbitrum, እና Base ናቸዉ Battery Feature ማሻሻያ (Gasless Transactions) የነበረው የ "Battery" አገልግሎት ተስፋፍቶ አሁን በተለያዩ ብሎክቼይኖች ላይ ያለ Gas Token (ለምሳሌ TRON ላይ TRX ወይም TON ላይ TON ሳይኖርዎት) በ USDT እና በሌሎች ክሪፕቶዎች ክፍያዎችን እንድታከናውኑ ያመቻቻል። አዳዲስ DeFi እና የፋይናንስ አገልግሎቶች (Roadmap) ​Cross-chain Swaps: ከአንድ ብሎክቼይን ወደ ሌላ ብሎክቼይን በቀጥታ Exchange ለማድረግ። ​In-app DApp Browser: በወሌቱ ውስጥ የተለያዩ ያልተማከሉ አፕሊኬሽኖችን በቀጥታ ለመጠቀም። ​Perpetual Futures Trading & DeFi: የወደፊት (Futures) ንግድ እና ሌሎች የ DeFi አገልግሎቶችን በአፕሊኬሽኑ ውስጥ ማካተት። ​4. የቦርድ እና የአመራር ለውጥ ​የ The Open Platform (TOP) አመራሮች የወሌቱን የዕለት ተዕለት አስተዳደር ሙሉ በሙሉ ተረክበዋል። ​ይህ ለውጥ ወሌቱን ከቀደመው የ TON Network ብቻ የተገደበ አጠቃቀም አውጥቶ አጠቃላይ Multi-chain Self-custody Wallet እንድሆን ያስችለዋል።
1
4
ከ 6 ቀን ቡሃላ ተመልሰናል አዳዲስ ስራዎችን እና የተለያዩ መረጃዎችን ወደ እናንተ ማድረስ እንቀጥላለን 🔥 #React @Technews_Ethiopia ✅
113
5
ለመላው ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለ 2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣ አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ! ቀጣይ ዓመት እንገናኝ 🥱😀
ለመላው ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለ 2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣ አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ! ቀጣይ ዓመት እንገናኝ 🥱😀
1 018
6
ሽልማቱን አድርሰናል ሌላ ጊዜ እንደግመዋለን 🗿+4
ሽልማቱን አድርሰናል ሌላ ጊዜ እንደግመዋለን 🗿
276
7
ለዛሬ ተጠናቋል ሽልማታችሁን በዚ @Adpromomotion username እየመጣችሁ መውሰድ ትችላላችሁ
252
8
መልሱ :-Apollo 11 ትክክለኛውን መልስ የመለሰው➡️@Kaleab5151
252
9
የመጨረሻው ጥያቄ 💰 የ100 ብር ጥያቄ 5. የመጀመሪያውን ሰው ወደ ጨረቃ ያደረሰው የጠፈር ተልዕኮ ምን ይባላል?
250
10
መልሱ :-ወርቅ (GOLD) ትክክለኛውን መልስ የመለሰው➡️@Kiduerrrr
232
11
💰 የ100 ብር ጥያቄ 4. የኬሚካል ምልክቱ Au የየትኛው ንጥረ ነገር ነው?
224
12
መልሱ :-ናይል ትክክለኛውን መልስ የመለሰው➡️@Dear_Smile
216
13
💰 የ100 ብር ጥያቄ 3. የአለም ረጅሙ ወንዝ ማን ነው?
212
14
መልሱ :-ሜርኩሪ (Mercury) ትክክለኛውን መልስ የመለሰው➡️@socratus1
213
15
💰 የ100 ብር ጥያቄ 2. በፀሐይ ዙሪያ ከሚዞሩት 8 ፕላኔቶች ውስጥ ከፀሐይ በጣም ቅርብ የሆነችው የትኛዋ ናት?
237
16
አንድ ሰው አንድ ጊዜ ብቻ ነው መልሶ መሸለም የሚችለው edit ማድረግ አይቻልም 🔄 ለቀጣይ ጥያቄ ተዘጋጁ
235
17
መልሱ :-ቆዳ ትክክለኛውን መልስ የመለሰው➡️ @Cr7siu24
227
18
💰 የ100 ብር ጥያቄ 1. የሰው ልጅ ሰውነት ውስጥ በብዛት የሚገኘው አካል የትኛው ነው?
217
19
1️⃣min
204
20
ማታ 2 ሰዓት ላይ ይጀምራል እስከዛ vote አድርጉ ቀለል ቀለል ያሉ 5 ጥያቄዎች ተዘጋጅተዋል #react 🔥🔥🔥
209