Tech News ET
Kanalga Telegram’da o‘tish
ስለ ቴክኖሎጂ እና ከቴክኖሎጂ ጋር የተያያዙ መረጃዎች በትኩሱ የሚያገኙበት 🔥 የተለያዩ ኦንላይን ስራዎችን በጋራ የምንሰራበት 🔥 ሃሳብ አስተያየት ለመስጠት👉https://t.me/TechNewsSupport_Bot
Ko'proq ko'rsatish3 124
Obunachilar
+324 soatlar
+397 kunlar
+12230 kunlar
Postlar arxiv
3 124
➡️MEC 9$ ገባ ሰዎች MEpass ላይ እየሰራችሁ
◼️መጀመሪያ በዚህ ሊንክ APP አውርዱ 🤣 https://i.mec.me/?c=84nsr343
🤣invitation code 🤣
84nsr343
🤣ማድረግ የሚጠበቅባችሁ KYC መጨረስ
🤣Daily check in
🤣invite friend
🤣በመቀጠል የሰራችሁትን መሸጥ
🤣የሰራችሁትን ለመሸጥ 😅
🤣https://www.mecp2p.com/
✅ወይም ከ 0.1mec ጀምሮ እኔ እገዛችሗለሁ ➡️@Ox_polygonid በዚህ username አናግሩኝ
😆Video ካስፈለገ አሳዉቁኝ እለቅላችኋለሁ
Share/@TechNews_Ethiopia✅3 124
✅ዊንዶውስ 11 አላስፈላጊ አፖችን በማስወገድ በኩል ያመጣቸው አዳዲስ አፕዴቶች
➡️ተጨማሪ የBuilt-in አፖች መብት: በቅርብ በወጡ የWindows 11 አፕዴቶች (በተለይም 23H2 እና 24H2) ማይክሮሶፍት ቀደም ሲል ከሲስተሙ ጋር ተቆልፈው ይመጡ የነበሩ እንደ Camera, Photos, Cortana, Clock, Maps, እና Calculator ያሉ አፖችን ተጠቃሚው በቀላሉ Right-click በማድረግ Uninstall እንዲያደርጋቸው ፈቅዷል።
➡️የBackground Task ቁጥጥር: በአዲሱ አፕዴት የትኞቹ አፖች ከበስተጀርባ (Background) እየሰሩ ዳታ እና RAM እንደሚጠቀሙ በቀላሉ ለመቆጣጠር እና ለማገደ የሚያስችል የSettings ማሻሻያ ተደርጓል።
➡️አውቶማቲክ ዳውንሎድ መቀነስ: አዲስ Windows 11 ሲጫን ከዚህ ቀደም በራሱ ጊዜ ዳውንሎድ የሚያደርጋቸውን አላስፈላጊ ጨዋታዎች እና አፖች (Pinned Apps) መጠን ቀምሷል።
✅Bloatware አፖችን የማስወገድ (Un-install የማድረግ) ጥቅሞች
✅የኮምፒውተር ፍጥነት መጨመር (Better Performance): አላስፈላጊ አፖች በበስተጀርባ (Background) የሚወስዱትን የRAM እና CPU መጠን ስለሚቀንስ ኮምፒውተሩ በፍጥነት እንዲሰራ ያደርጋል።
✅የቦታ ነፃ መሆን (Storage Space): በብሎትዌር ተይዞ የነበረውን የHard Disk/SSD ቦታ ነፃ በማድረግ ለሌሎች አስፈላጊ ፋይሎች ማዋል ይቻላል።
✅የባትሪ ዕድሜ ማዘገየት (Battery Life): ከበስተጀርባ የሚሰሩ አፖች ሲጠፉ የላፕቶፕ ባትሪ ሳይካፈል ረጅም ሰዓት ይቆያል።
✅የተረጋጋ ሲስተም (System Stability): አላስፈላጊ ሶፍትዌሮች ሲወገዱ ኮምፒውተር የመቀሰቀስ (Crash የመሆን) ወይም የማንቀራፈፍ እድሉ ይቀንሳል።
ብሎትዌርን ለማጽዳት የሚረዱ አማራጮች✅በManual (በየተራ): ወደ Settings > Apps > Installed apps በመግባት የማያስፈልጉትን መርጦ Uninstall ማድረግ። ✅በDebloater Script: ሁሉንም በአንድ ጊዜ ጠራርጎ ለማጥፋት እንደ Win11Debloater ያሉ ክፍት የሶፍትዌር ቱሎችን (Open-source tools) መጠቀም። @technews_ethiopia✅
3 124
Telegram የመልእክት አስተላላፊዎች (Channels) የኮከብ (Stars) ስጦታ የሚያገኙበትን አሰራር አሳደገ! ⭐️
የቴሌግራም ቻናል ባለቤቶች ከተከታዮቻቸው Stars በስጦታ መልክ በመቀበል ወደ እውነተኛ ገንዘብ ወይም ማስታወቂያ መስሪያነት መቀየር የሚያስችላቸው አዲስ ማሻሻያ ተተግብሯል።
3 124
📌ዉጤታቹን የምታዩበት websites እነዚህ ናቸው ::
አድራሻዎቹ፡
1. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et
2. ቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot
3. አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡ 6284
@technews_ethiopia✅
3 124
Guys እሄ ነገር እያመለጣቹ ነው እያየነው pricu እየጨመረ ነው እንደዛም ሆኖም tradingview list ሊደረግ ነው
ደግሞም 5ሰው refer ካረጋችሁ ቀጥጣ withdraw ማረግ ትችላላችሁ...
Link
t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=7024990163
https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=7024990163
3 124
በየ 2 ሰዓት እነዚህን task መስራት አትርሱ
t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=7024990163
https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=7024990163
✅ያልገባችሁ ነገር ካለ ኮሜንት ላይ ጠይቁ
@TechNews_Ethiopia✅
3 124
Telegram Search አሰራሩን በ AI አሳደገ! 🔍
በቴሌግራም ቻነሎች እና ግሩፖች ውስጥ የቆዩ መልእክቶችን ወይም ፋይሎችን ስትፈልጉ፣ ትክክለኛ ቃላትን ባትጠቀሙ እንኳ በሃሳብ ደረጃ መርጦ የሚያወጣ አዲስ የፍለጋ ማሻሻያ ተተገበረ።
❓ በቴሌግራም ላይ ፋይል ወይም ጽሁፍ መፈለግ አስቸግሯችሁ ያውቃል?
3 124
🚩እንኳን ለ1,501ኛው የነቢዩ ሙሐመድ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ🎆።
መልካም በዓል 🤗✨
@TechNews_Ethiopia✅
3 124
+2
📌Full Guide
➡️እንደ ገባችሁ ከTelegram wallet ጋር ወይም 💰ከTonkeepr App ጋር Connect አድርጉት
💵Withdraw ስታደርጉ በሱ ስለምትቀበሉ🛫
✅ከዛም ከላይ Picture ላይ ባለው Step መስራት ትችላላችሁ
✅Start mining በሉት ከዛም በፈለጋችሁት ሰዓት እየገባችሁ claim አድርጉት
✅Task ላይ ገብታችሁ ሁሉንም ሰሩ
✅ ከ500 ATF ጀምሮ Withdraw ማድረግ ትችላላችሁ
Bot Link
t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=7024990163
https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=7024990163
✅ያልገባችሁ ነገር ካለ ኮሜንት ላይ ጠይቁ
@TechNews_Ethiopia✅
3 124
👀Google ከ140 በላይ ለሆኑ ሃገራት ተማሪዎች Gemini pro በነፃ መስጠት ጀመረ
✅Google ኬንያ፣ ሩዋንዳና ሌሎች በርካታ የ ዓለም ሃገራትን ጨምሮ ከ 140 በላይ ለሆኑ ሃገራት የ 1 ዓመት የ Gemini ፕሪሚየም አገልግሎት ለተማሪዎች በነፃ መስጠት ጀምሯል።
✅ይሄ ዕድል ለተማሪዎች ቆንጆ ዕድል ይዞላቸው የመጣ ሲሆን
✅እስከ 5TB የሚደርስ file ማስቀመጫ ለትልልቅ ለቪዲዮዎች ማስቀመጫ,ለመፃሕፍት እንዲሁም ለተለያዩ file ማስቀመጫ የሚሆን cloud storage
✅እስከ 1,500 ገጾች የሚደርሱ የክፍል ማስታወሻዎችን (Lecture Notes)፣ የጥናት ፒዲኤፎችን (PDFs) እና ረዣዥም መጽሐፍትን በአንዴ በመጫን ፈጣን ማጠቃለያ ማውጣት፣ ጥያቄ መጠየቅና የሙከራ ፈተናዎችን ማዘጋጀት።
✅የኮምፒውተር ሳይንስና የቴክኖሎጂ ተማሪዎች ኮድ እንዲያመነጩ፣ ኤረር (Bug) እንዲያርሙ እንዲሁም የላቁ የ Google AI የልማት መድረኮችን (AI Development Platforms) በመጠቀም ፕሮጀክቶቻቸውን በፍጥነት እንዲገነቡ ያግዛል።
✅ለአሳይመንቶች፣ ለምርምር ጽሁፎች (Research Papers)፣ ለኢሴይ (Essays) እንዲሁም ለስራ ማመልከቻ (CV እና Cover Letter) ጠንካራ ረቂቆችን ማዘጋጀትና አጻጻፍን ማሻሻል።
✅ለትምህርት ገለጻዎች (Presentations) እና ለፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ ጥራት ያላቸው ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን በ AI በቀላሉ ማመንጨት።
✅በመደበኛው ነፃ ስሪት ላይ ያሉትን የቀን የጥያቄ ገደቦች (Rate Limits) በማንሳት በከፍተኛ ፍጥነት እና ያለ መቆራረጥ የመጠቀም ዕድል።
✅እዚህ ዝርዝር ውስጥ ሀገራችን ኢትዮጵያ አልተካተተችም 😐
✅የ 18 ወር Gemini pro መግዛት የምትፈልጉ @Salim_Abubekr username እየመጣችሁ መግዛት ትችላላችሁ
@TechNews_Ethiopia✅
@TechNews_Ethiopia✅
3 124
በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 563 ሺ 960 ተማሪዎች ተመዝግበው 550 ሺ 210 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል።
ፈተናውን ከወሰዱት ውስጥ 12.8 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ማምጣት ችለዋል።
ዘንድሮ በአጠቃላይ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ማለፍ የቻሉት 70 ሺ 544 ናቸው።
ካለፉት መካከል በተፈጥሮ ሳይንስ 16.5 በመቶ ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 8.33 በመቶ ናቸው።
ከፍተኛ ውጤት !
በተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ 591.6 ከ600 ተመዝግቧል። ተማሪው የኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ - አዳማ ተማሪ ነው።
ከሴት ደግሞ 583 ከ600 ሲሆን ከእንጅባራ አገው ምድር ትምህርት ቤት ነው።
ከፍተኛ ውጤት !
በማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ 576.2 ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ት/ቤት ተመዝግቧል።
በሴት 569.1 ከቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር ት/ቤት ተመዝግቧል።
ውጤት መቼ ይታያል ?
ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ።
በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም
@tikvahethiopia
3 124
+1
✈️ቴሌግራም username እንደሚሸጥ ምን ያህክሎቻችሁ ታውቃላችሁ?
✅username ከስልክ ቁጥር privacy መጠበቂያ እና ቻናሎችን ከመፈለጊያ በተጨማሪ በብዙ ሚሊዮን ዶላሮች ሊሸጥ ይችላል
✅ምሳሌ Story የሚለውን የቴሌግራም username በመነሻ 107000 ton(gram)💎በአሁኑ የቶን(gram)ምንዛሬ 164245$ እሸጠዋለሁ ብሎ ለጨረታ አውጥቶውታል @story
✅ይህ username በ 2022 1100ton💎 (gram)ነበር የተገዛው እንዲሁም
✅Ethiopia ማለትም በሀገራችን ስም የተያዘው የቴሌግራም ዩዘርኔም ባለቤት የሚገዛ ካለ በመነሻ 10500 ton(gram)💎ወይም በወቅቱ በነበረው የቶን(ግራም) ምንዛሬ 32974$ ይሄንን ዩዘርኔም እሸጠዋለሁ ብሎ ለጨረታ አቅርቦት የነበር ሲሆን ለጊዜው ከጨረታው ወቷል @Ethiopia
✅Ethiopia የሚለው ዩዘርኔም ባለቤት ከዚህ ቀደም በ2022 በ515 ቶን 💎 ነበር የተገዛው ።
የታላቹ የሀገር ፍቅር ያላቹ ወንድም እህቶቻችን 😂
✅username ለመሸጥ ከ 4-5 ፊደሎችን የያዙ ቃላቶች እንዲሁም የታዋቂ ሰዎች ስም የካምፓኒዎች የከተማ ስሞች ሲሸጡ በብዙ ሚሊዮን ዶላሮች ሊሸጡ ይችላላሉ
❓የቴሌግራም username እንዴት መሸጥ እንደሚቻል ማወቅ ትፈልጋላችሁ?
@TechNews_Ethiopia✅
@TechNews_Ethiopia✅
3 124
Story የሚለውን የቴሌግራም username 107000 ton(gram)እሸጠዋለሁ ብሎ ለጨረታ አውጥተውታል @story እንዲሁም
Ethiopia ማለትም በሀገራችን ስም የተያዘው የቴሌግራም ዩዘርኔም ባለቤት የሚገዛ ካለ በመነሻ 10500 ton(gram) ይሄንን ዩዘርኔም እሸጠዋለሁ ብሎ ለጨረታ አቅርቦታል @Ethiopia
Ethiopia የሚለው ዩዘርኔም ባለቤት ከዚህ ቀደም በ2022 በ515 ቶን ነበር የተገዛው ።
የታላቹ የሀገር ፍቅር ያላቹ ወንድም እህቶቻችን 😁
የቴሌግራም username እንዴት መሸጥ እንደሚቻል ማወቅ ትፈልጋላችሁ?
@TechNews_Ethiopia
@TechNews_Ethiopia
3 124
ይሄ ነገር ዋጋው እየጨመረ ነው ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ
✅withdraw proof
✅ ከ500 ATF ጀምሮ Withdraw ማድረግ ትችላላችሁ
➡️ለመጀመር
t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=7024990163
https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=7024990163
@TechNews_Ethiopia✅
3 124
+4
Truecaller premium mod app install አልሆን ካላችሁ google protect አጥፉ እና install ስትጨርሱ ድጋሚ አብሩት
