ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Tech News ET

Tech News ET

前往频道在 Telegram

ስለ ቴክኖሎጂ እና ከቴክኖሎጂ ጋር የተያያዙ መረጃዎች በትኩሱ የሚያገኙበት 🔥 የተለያዩ ኦንላይን ስራዎችን በጋራ የምንሰራበት 🔥 Welcome to our channel! We specialize in sharing verified Online Money-Making Opportunities, Tech Insights, Cryptocurrencies, and Top Airdrops.

显示更多
3 235
订阅者
无数据24 小时
-67 天
+7530 天

正在加载数据

吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+140
在3个频道中
九月 '26
+135
在4个频道中
Get PRO
八月 '26
+230
在4个频道中
Get PRO
七月 '26
+74
在6个频道中
Get PRO
六月 '26
+83
在4个频道中
Get PRO
五月 '26
+127
在4个频道中
Get PRO
四月 '26
+93
在1个频道中
Get PRO
三月 '26
+182
在3个频道中
Get PRO
二月 '26
+150
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+979
在3个频道中
Get PRO
十二月 '25
+1 268
在7个频道中
Get PRO
十一月 '25
+1 346
在2个频道中
Get PRO
十月 '25
+1 053
在1个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
26 十月+5
25 十月+2
24 十月+2
23 十月+1
22 十月+1
21 十月+2
20 十月+6
19 十月+12
18 十月+10
17 十月+7
16 十月+5
15 十月+5
14 十月+16
13 十月+14
12 十月+5
11 十月+5
10 十月+2
09 十月+3
08 十月+6
07 十月+1
06 十月+1
05 十月+12
04 十月+1
03 十月+8
02 十月+7
01 十月+1
频道帖子

2
በብር የተሞላ መጋዘን መገኘቱ ተነገረ‼ በአድዋ ከተማ በተደረገ አሰሳ ግምቱ ከሶስት ቢሊየን ብር በላይ ይሆናል የተባለ በብር ኖት የተሞላ መጋዘን መገኘቱ ተሰምቷል። ክስተቱ በርካቶችን እያነጋገረ ይገ
በብር የተሞላ መጋዘን መገኘቱ ተነገረ‼ በአድዋ ከተማ በተደረገ አሰሳ ግምቱ ከሶስት ቢሊየን ብር በላይ ይሆናል የተባለ በብር ኖት የተሞላ መጋዘን መገኘቱ ተሰምቷል። ክስተቱ በርካቶችን እያነጋገረ ይገኛል። Wasu Mohammed
110
3
没有文字...
323
4
በኛ link ገብታችሁ wallet connect ያደረጋችሁ 10 ሰዎች ለ verification የሚሆን 0.05 ton መውሰድ ትችላላችሁ @TechNewsEthiopia_support በዚህ username አናግሩኝ
609
5
𝗠𝗶𝗻𝗶𝗻𝗴 𝗯𝗼𝘁 now 1000 VIC = $4.30 👇 ለመጀመር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/VictorsCompanybot/app?startapp=ref_BD9389FF1E የ1+1
𝗠𝗶𝗻𝗶𝗻𝗴 𝗯𝗼𝘁 now 1000 VIC = $4.30 👇 ለመጀመር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/VictorsCompanybot/app?startapp=ref_BD9389FF1E የ1 "VIC" አሁናዊ ዋጋ: $0.004131 ይሄ ማለት 2500 VIC = $10.33 አካባቢ ነዉ! 25 ሰዉ invite ብታደርጉ ደሞ ይሄን መስራት ትችላላችሁ፤ እንደ ቀልድ አትዩት በደንብ ትኩረት አርጋችሁ ስሩበት። https://t.me/VictorsCompanybot/app?startapp=ref_BD9389FF1E https://t.me/VictorsCompanybot/app?startapp=ref_BD9389FF1E ግን ለverification 0.05 gram ያስፈልጋል ያሄ ማለት 0.1$ ማለት ነው።ይሄንንም በኛ link ለከፈታችሁ ከ 5 እስከ 10 ለሆናችሁ ሰዎች የምንከፍልላችሁ ይሆናል @technews_ethiopia
733
6
One UI 9 update ያልደረሳችሁ ሞክሩት እስኪ የደረሳችሁ ደግሞ ኮሜንት ላይ አሳውቁን
One UI 9 update ያልደረሳችሁ ሞክሩት እስኪ የደረሳችሁ ደግሞ ኮሜንት ላይ አሳውቁን
822
7
ከዚህ በፊት zapero በሚባል አፕ ገንዘብ ሰርተን ነበር አሁንም ተሻሽለው መጠዋል Withdraw methode telebirr Min withdraw 100 ብር 100%የተረጋገጠ ለመጀመር https://w+2
ከዚህ በፊት zapero በሚባል አፕ ገንዘብ ሰርተን ነበር አሁንም ተሻሽለው መጠዋል Withdraw methode telebirr Min withdraw 100 ብር 100%የተረጋገጠ ለመጀመር https://www.tanvexoapp.com/home?invite_code=288000 https://www.tanvexoapp.com/home?invite_code=288000
907
8
​💻 ኮምፒውተር ላይ Restart እና Shut Down ልዩነታቸው ​ኮምፒውተር ችግር ሲፈጥር "Shut down አድርገህ አብራው" ከማለት "Restart አድርገው" የሚባለው ለምንድን ነው? ​Shut
​💻 ኮምፒውተር ላይ Restart እና Shut Down ልዩነታቸው ​ኮምፒውተር ችግር ሲፈጥር "Shut down አድርገህ አብራው" ከማለት "Restart አድርገው" የሚባለው ለምንድን ነው? ​Shut Down፦ በዊንዶውስ ውስጥ Fast Startup የሚባል አሰራር ስላለ ኮምፒውተሩ ሙሉ ለሙሉ አይጠፋም፤ በሚቀጥለው ጊዜ በፍጥነት እንዲበራ ሲስተሙን በከፊል አስቀምጦት (Hibernate አድርጎት) ነው የሚተኛው። ​Restart፦ ዊንዶውስን፣ ራምን እና ሁሉንም የጀርባ ፕሮግራሞች ሙሉ በሙሉ ዘግቶ ከዜሮ አዲስ አድርጎ ይቀሰቅሳቸዋል። ​መፍትሄ፦ ኮምፒውተርዎ ሲጨናነቅ ወይም የሆነ ነገር መስራት ሲያቆም Shut down ከማድረግ ይልቅ Restart ማድረግ ችግሩን በደንብ ይፈታል። ​#WindowsTips #TechHacks #PCTips #ComputerBasics
747
9
Huawei በአንድ ጊዜ 3ሲም ካርድ ማስጠቀም የሚያስችል ስልኩን ለገበያ አቀረበ። Huawei Mate 90 Pro Max, ሁለት Physical ሲም ካርድ እና ሁለት ደሞ eSim የሚቀበል ሲሆን በአንድ
Huawei በአንድ ጊዜ 3ሲም ካርድ ማስጠቀም የሚያስችል ስልኩን ለገበያ አቀረበ። Huawei Mate 90 Pro Max, ሁለት Physical ሲም ካርድ እና ሁለት ደሞ eSim የሚቀበል ሲሆን በአንድ ጊዜም ሁለቱን Physical ሲም እና 1 eSim መጠቀም ያስችላል ተብሏል። እንዴት አያችሁት?
790
10
'ኒር ኢንተንትስ' (NEAR Intents) 3.8 ሚሊዮን ዶላር ስርቆት የፈጸመውን ጠላፊ (ሃከር) መለየቱን አስታውቆ፤ ገንዘቡን ለመመለስ 48 ሰዓታት የጊዜ ገደብ ሰጥቶታል።
'ኒር ኢንተንትስ' (NEAR Intents) 3.8 ሚሊዮን ዶላር ስርቆት የፈጸመውን ጠላፊ (ሃከር) መለየቱን አስታውቆ፤ ገንዘቡን ለመመለስ 48 ሰዓታት የጊዜ ገደብ ሰጥቶታል።
752
11
በቅርቡ የሚለቀቀውን One UI 9 የሚያገኙ የSamsung ስልኮች። Galaxy A56 Galaxy A55 Galaxy A54 Galaxy A36 Galaxy A35 Galaxy A34 Galaxy A26 Galax
በቅርቡ የሚለቀቀውን One UI 9 የሚያገኙ የSamsung ስልኮች። Galaxy A56 Galaxy A55 Galaxy A54 Galaxy A36 Galaxy A35 Galaxy A34 Galaxy A26 Galaxy A25 Galaxy A24 Galaxy A17 5G/4G Galaxy A16 5G/4G Galaxy A15 5G/4G Galaxy A07 4G Galaxy A06 5G Galaxy M56 Galaxy M55 Galaxy M55s Galaxy M54 Galaxy M36 Galaxy M35 Galaxy M34 Galaxy M17 Galaxy M16 Galaxy M15 Galaxy M07 Galaxy M06 Galaxy F56 Galaxy F55 Galaxy F54 Galaxy F36 Galaxy F34 Galaxy F17 5G Galaxy F16 5G Galaxy F15 5G Galaxy F07 4G Galaxy F06 5G Galaxy S26 Galaxy S26+ Galaxy S26 Ultra Galaxy S25 Galaxy S25+ Galaxy S25 Ultra Galaxy S25 Edge Galaxy S25 FE Galaxy S24 Galaxy S24+ Galaxy S24 Ultra Galaxy S24 FE Galaxy S23 Galaxy S23+ Galaxy S23 Ultra Galaxy S23 FE Galaxy Z TriFold Galaxy Z Fold7 Galaxy Z Flip7 Galaxy Z Flip7 FE Galaxy Z Fold SE Galaxy Z Fold6 Galaxy Z Flip6 Galaxy Z Fold5 Galaxy Z Flip5 Tablets Galaxy Tab S11 Galaxy Tab S11 Ultra Galaxy Tab S10+ Galaxy Tab S10 Ultra Galaxy Tab S10 FE Galaxy Tab S10 FE+ Galaxy Tab S10 Lite Galaxy Tab S9 Galaxy Tab S9+ Galaxy Tab S9 Ultra Galaxy Tab S9 FE Galaxy Tab S9 FE+ Galaxy Tab S6 Lite (2024) Galaxy Tab A11 Galaxy Tab A11+ @TechNews_Ethiopia✅
847
12
➡️አዲስ የonline ስራ CT-Pool ይባላል የቴሌግራም ቦትም App'ም አለው ለአሰራር ምቹ የሆነው በቴሌግራም ስለሆነ በሱ ነው የምንሰራው። ✅በዚህ ሊንክ በመግባት ተመዝገቡ 👇👇 https://
➡️አዲስ የonline ስራ CT-Pool ይባላል የቴሌግራም ቦትም App'ም አለው ለአሰራር ምቹ የሆነው በቴሌግራም ስለሆነ በሱ ነው የምንሰራው። ✅በዚህ ሊንክ በመግባት ተመዝገቡ 👇👇          https://g.cb.click/ePUiBc https://g.cb.click/ePUiBc ✅አሰራሩ ቀላል ነው ፥- Botኡን ከፍታቹ ማስቀመጥ ከዛ እራሱ Hashcoin የሚባለውን mine ያረግላቿል (ከፈለጋቹ የተወሰነ ገንዘብ Invest አርጋቹ mining speed መጨረመር ትችላላቹ) ✅አሁን ላይ ግን ባትገዙ እመክራለሁ mining speed ዋጋው ተወዷል ✅ሌላኛው ደሞ አንድ ሰው ስጋብዙ 100 Hashcoin ይሰጣቿል (ሰው ጋብዛቹ ወደ balanceቹ የሚገባው ከ24 ሰዓት በኋላ ነው) ✅1000 HSH = $1 ነው @ncwallet_bot NC wallet ግዴታ ያስፈልጋቿል ከCt-pool የፈለጋችሁትን መጠን ወደ NC wallet መላክ ትችላላቹ ✅ከHSH point ከCt-pool ወደ Nc wallet ከላካቹ በኋላ minimum swap ማረግ የሚቻለው $7 ነው ✅ሁሉም ነገር Instant transaction ነው የፈጠነ ነው የሚገባው አሁኑኑ ጀምሩ 👇👇👇 https://g.cb.click/ePUiBc https://g.cb.click/ePUiBc
842
13
🚨የጥንቃቄ መልዕክት !! እስከ ቅዳሜ ባሉት ቀናት ውስጥ ፣ሁሉም የሶሻል ሚዲያ platform ሞች ፣ በትክክል እንዳይሰሩ ወይም ሙሉ ለሙሉ ከአገልግሎት መስጠት እንዳይችሉ ሊደረጉ ስለሚችል Updat
🚨የጥንቃቄ መልዕክት !! እስከ ቅዳሜ ባሉት ቀናት ውስጥ ፣ሁሉም የሶሻል ሚዲያ platform ሞች ፣ በትክክል እንዳይሰሩ ወይም ሙሉ ለሙሉ ከአገልግሎት መስጠት እንዳይችሉ ሊደረጉ ስለሚችል Update የሆነ Vpn ቢዘጋጅ መልካም ነው። ለሁሉም አማራ እና ትግራይ ክልል ያላችሁ ተዘጋጁ ።
876
14
እኔ ከ KG እስከ 12 የተማርኩበት ወጪ ቢቆጠር ከ100 ሺህ አይበልጥም። አንዱ ሚበላው አቶ አመቱን ሙሉ ይዳክራል ሌላው ደሞ ከ መሰረታዊ ነገሩ አልፎ በሚሊዩን ለትምህርት ያወጣል። አለም ድራማ ነች
እኔ ከ KG እስከ 12 የተማርኩበት ወጪ ቢቆጠር ከ100 ሺህ አይበልጥም። አንዱ ሚበላው አቶ አመቱን ሙሉ ይዳክራል ሌላው ደሞ ከ መሰረታዊ ነገሩ አልፎ በሚሊዩን ለትምህርት ያወጣል። አለም ድራማ ነች
7 995
15
chatGPT የMicrosoft word ad-in ተሰርቶለታል። እንደሚታወቀው Microsoft office ላይ ብዙ አይነት add-ins አሉ። Microsoft add-in ማለት Microsoft office
chatGPT የMicrosoft word ad-in ተሰርቶለታል። እንደሚታወቀው Microsoft office ላይ ብዙ አይነት add-ins አሉ። Microsoft add-in ማለት Microsoft office ላይ የሚጫኑና ተጨማሪ አገልግሎት የሚሰጡ 3rd party አፕሊኬሽኖሽ ናቸው። chatGPTም ሰሞኑን Microsoft office ላይ ተካቷል። ከጫናችሁት በኋላ በቀላሉ text generate እንዲያደርግላችሁ፣ ግራፍ እንዲሰራላችሁ፣ page number, table of content እንዲሰራላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። ለመጫን Microsoft word ወይም excel ከከፈታችሁ በኋላ insert የሚለውን click አድርጉ። ከዛ Get Add-ins የሚለውን ከፍታችሁ chatGPT ብላችሁ search አድርጉ። Add አድርጉትና account create አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። Microsoft office ላይ Add-in ለመጫን ግዴታ activate ማድረግ አለባችሁ። @TechNews_Ethiopia
970
16
Google የGemini Desktop version ይፋ አድርጓል። ከዚህ link download አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። https://gemini.google/desktop/ Install ካደረጋችሁ
Google የGemini Desktop version ይፋ አድርጓል። ከዚህ link download አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። https://gemini.google/desktop/ Install ካደረጋችሁ በኋላ (Alt + Space) በመጫን መክፈት ትችላላችሁ። @TechNews_Ethiopia
849
17
አዲስ ሥራ ማብራሪያ ማታ ላይ እለቃለሁ https://t.me/ART_AIRDROP_BOT?start=7024990163
816
18
✅አዲስ የቴሌግራም mining bot ➡️min withdraw 500MRG ➡️withdraw proof https://t.me/mrgminerbot/app?startapp=ref_6M0HAGRW https://t.me+5
✅አዲስ የቴሌግራም mining bot ➡️min withdraw 500MRG ➡️withdraw proof https://t.me/mrgminerbot/app?startapp=ref_6M0HAGRW https://t.me/mrgminerbot/app?startapp=ref_6M0HAGRW
914
19
➡️አዲስ የonline ስራ CT-Pool ይባላል የቴሌግራም ቦትም App'ም አለው ለአሰራር ምቹ የሆነው በቴሌግራም ስለሆነ በሱ ነው የምንሰራው። ✅በዚህ ሊንክ በመግባት ተመዝገቡ 👇👇 https://
➡️አዲስ የonline ስራ CT-Pool ይባላል የቴሌግራም ቦትም App'ም አለው ለአሰራር ምቹ የሆነው በቴሌግራም ስለሆነ በሱ ነው የምንሰራው። ✅በዚህ ሊንክ በመግባት ተመዝገቡ 👇👇          https://g.cb.click/ePUiBc https://g.cb.click/ePUiBc ✅አሰራሩ ቀላል ነው ፥- Botኡን ከፍታቹ ማስቀመጥ ከዛ እራሱ Hashcoin የሚባለውን mine ያረግላቿል (ከፈለጋቹ የተወሰነ ገንዘብ Invest አርጋቹ mining speed መጨረመር ትችላላቹ) ✅አሁን ላይ ግን ባትገዙ እመክራለሁ mining speed ዋጋው ተወዷል ✅ሌላኛው ደሞ አንድ ሰው ስጋብዙ 100 Hashcoin ይሰጣቿል (ሰው ጋብዛቹ ወደ balanceቹ የሚገባው ከ24 ሰዓት በኋላ ነው) ✅1000 HSH = $1 ነው @ncwallet_bot NC wallet ግዴታ ያስፈልጋቿል ከCt-pool የፈለጋችሁትን መጠን ወደ NC wallet መላክ ትችላላቹ ✅ከHSH point ከCt-pool ወደ Nc wallet ከላካቹ በኋላ minimum swap ማረግ የሚቻለው $7 ነው ✅ሁሉም ነገር Instant transaction ነው የፈጠነ ነው የሚገባው አሁኑኑ ጀምሩ 👇👇👇 https://g.cb.click/ePUiBc https://g.cb.click/ePUiBc
610
20
Tonkeeper ስሙን ወደ keeper ቀየረ 1️⃣Multi-Chain Support ➡️ቀደም ሲል የ TON network ብቻ የነበረውን አሰራር በመቀየር አሁን 7 የተለያዩ ብሎክቼይኖችን መደገፍ ጀምሯል
Tonkeeper ስሙን ወደ keeper ቀየረ 1️⃣Multi-Chain Support ➡️ቀደም ሲል የ TON network ብቻ የነበረውን አሰራር በመቀየር አሁን 7 የተለያዩ ብሎክቼይኖችን መደገፍ ጀምሯል። ➡️Keeper support የሚያደርጋቸው chainኖች TON, Bitcoin, Ethereum, TRON, BNB Smart Chain, Arbitrum, እና Base ናቸዉ 2️⃣Battery Feature ማሻሻያ (Gasless Transactions) ➡️የነበረው የ "Battery" አገልግሎት ተስፋፍቶ አሁን በተለያዩ ብሎክቼይኖች ላይ ያለ Gas Token (ለምሳሌ TRON ላይ TRX ወይም TON ላይ TON ሳይኖርዎት) በ USDT እና በሌሎች ክሪፕቶዎች ክፍያዎችን እንድታከናውኑ ያመቻቻል። 3️⃣አዳዲስ DeFi እና የፋይናንስ አገልግሎቶች (Roadmap) ​Cross-chain Swaps: ➡️ ከአንድ ብሎክቼይን ወደ ሌላ ብሎክቼይን በቀጥታ Exchange ለማድረግ። 3️⃣​In-app DApp Browser: ➡️በወሌቱ ውስጥ የተለያዩ ያልተማከሉ አፕሊኬሽኖችን በቀጥታ ለመጠቀም። ➡️​Perpetual Futures Trading & DeFi: የወደፊት (Futures) ንግድ እና ሌሎች የ DeFi አገልግሎቶችን በአፕሊኬሽኑ ውስጥ ማካተት። ​4️⃣ የቦርድ እና የአመራር ለውጥ ​የ The Open Platform (TOP) አመራሮች የወሌቱን የዕለት ተዕለት አስተዳደር ሙሉ በሙሉ ተረክበዋል። ✅​ይህ ለውጥ ዋሌቱን ከቀደመው የ TON Network ብቻ የተገደበ አጠቃቀም አውጥቶ አጠቃላይ Multi-chain Self-custody Wallet እንድሆን ያስችለዋል። @TechNews_Ethiopia✅
534