Tech News ET
Ir al canal en Telegram
ስለ ቴክኖሎጂ እና ከቴክኖሎጂ ጋር የተያያዙ መረጃዎች በትኩሱ የሚያገኙበት 🔥 የተለያዩ ኦንላይን ስራዎችን በጋራ የምንሰራበት 🔥 Welcome to our channel! We specialize in sharing verified Online Money-Making Opportunities, Tech Insights, Cryptocurrencies, and Top Airdrops.
Mostrar más3 183
Suscriptores
+1224 horas
+217 días
+5630 días
Carga de datos en curso...
Atraer Suscriptores
octubre '26oct '26
octubre '26
+29
en 0 canales
septiembre '26
+135
en 4 canales
Get PRO
agosto '26
+230
en 4 canales
Get PRO
julio '26
+74
en 6 canales
Get PRO
junio '26
+83
en 4 canales
Get PRO
mayo '26
+127
en 4 canales
Get PRO
abril '26
+93
en 1 canales
Get PRO
marzo '26
+182
en 3 canales
Get PRO
febrero '26
+150
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+979
en 3 canales
Get PRO
diciembre '25
+1 268
en 7 canales
Get PRO
noviembre '25
+1 346
en 2 canales
Get PRO
octubre '25
+1 053
en 1 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 05 octubre | +12 | |||
| 04 octubre | +1 | |||
| 03 octubre | +8 | |||
| 02 octubre | +7 | |||
| 01 octubre | +1 |
Publicaciones del Canal
Huawei በአንድ ጊዜ 3ሲም ካርድ ማስጠቀም የሚያስችል ስልኩን ለገበያ አቀረበ።
Huawei Mate 90 Pro Max,
ሁለት Physical ሲም ካርድ እና ሁለት ደሞ eSim የሚቀበል ሲሆን በአንድ ጊዜም ሁለቱን Physical ሲም እና 1 eSim መጠቀም ያስችላል ተብሏል።
እንዴት አያችሁት?
| 2 | 'ኒር ኢንተንትስ' (NEAR Intents) 3.8 ሚሊዮን ዶላር ስርቆት የፈጸመውን ጠላፊ (ሃከር) መለየቱን አስታውቆ፤ ገንዘቡን ለመመለስ 48 ሰዓታት የጊዜ ገደብ ሰጥቶታል። | 169 |
| 3 | በቅርቡ የሚለቀቀውን One UI 9 የሚያገኙ የSamsung ስልኮች።
Galaxy A56
Galaxy A55
Galaxy A54
Galaxy A36
Galaxy A35
Galaxy A34
Galaxy A26
Galaxy A25
Galaxy A24
Galaxy A17 5G/4G
Galaxy A16 5G/4G
Galaxy A15 5G/4G
Galaxy A07 4G
Galaxy A06 5G
Galaxy M56
Galaxy M55
Galaxy M55s
Galaxy M54
Galaxy M36
Galaxy M35
Galaxy M34
Galaxy M17
Galaxy M16
Galaxy M15
Galaxy M07
Galaxy M06
Galaxy F56
Galaxy F55
Galaxy F54
Galaxy F36
Galaxy F34
Galaxy F17 5G
Galaxy F16 5G
Galaxy F15 5G
Galaxy F07 4G
Galaxy F06 5G
Galaxy S26
Galaxy S26+
Galaxy S26 Ultra
Galaxy S25
Galaxy S25+
Galaxy S25 Ultra
Galaxy S25 Edge
Galaxy S25 FE
Galaxy S24
Galaxy S24+
Galaxy S24 Ultra
Galaxy S24 FE
Galaxy S23
Galaxy S23+
Galaxy S23 Ultra
Galaxy S23 FE
Galaxy Z TriFold
Galaxy Z Fold7
Galaxy Z Flip7
Galaxy Z Flip7 FE
Galaxy Z Fold SE
Galaxy Z Fold6
Galaxy Z Flip6
Galaxy Z Fold5
Galaxy Z Flip5
Tablets
Galaxy Tab S11
Galaxy Tab S11 Ultra
Galaxy Tab S10+
Galaxy Tab S10 Ultra
Galaxy Tab S10 FE
Galaxy Tab S10 FE+
Galaxy Tab S10 Lite
Galaxy Tab S9
Galaxy Tab S9+
Galaxy Tab S9 Ultra
Galaxy Tab S9 FE
Galaxy Tab S9 FE+
Galaxy Tab S6 Lite (2024)
Galaxy Tab A11
Galaxy Tab A11+
@TechNews_Ethiopia✅ | 255 |
| 4 | ➡️አዲስ የonline ስራ CT-Pool ይባላል የቴሌግራም ቦትም App'ም አለው ለአሰራር ምቹ የሆነው በቴሌግራም ስለሆነ በሱ ነው የምንሰራው።
✅በዚህ ሊንክ በመግባት ተመዝገቡ 👇👇
https://g.cb.click/ePUiBc
https://g.cb.click/ePUiBc
✅አሰራሩ ቀላል ነው ፥-
Botኡን ከፍታቹ ማስቀመጥ ከዛ እራሱ Hashcoin የሚባለውን mine ያረግላቿል
(ከፈለጋቹ የተወሰነ ገንዘብ Invest አርጋቹ mining speed መጨረመር ትችላላቹ)
✅አሁን ላይ ግን ባትገዙ እመክራለሁ mining speed ዋጋው ተወዷል
✅ሌላኛው ደሞ አንድ ሰው ስጋብዙ 100 Hashcoin ይሰጣቿል
(ሰው ጋብዛቹ ወደ balanceቹ የሚገባው ከ24 ሰዓት በኋላ ነው)
✅1000 HSH = $1 ነው
@ncwallet_bot NC wallet ግዴታ ያስፈልጋቿል
ከCt-pool የፈለጋችሁትን መጠን ወደ NC wallet መላክ ትችላላቹ
✅ከHSH point ከCt-pool ወደ Nc wallet ከላካቹ በኋላ minimum swap ማረግ የሚቻለው $7 ነው
✅ሁሉም ነገር Instant transaction ነው የፈጠነ ነው የሚገባው
አሁኑኑ ጀምሩ 👇👇👇
https://g.cb.click/ePUiBc
https://g.cb.click/ePUiBc | 383 |
| 5 | 🚨የጥንቃቄ መልዕክት !!
እስከ ቅዳሜ ባሉት ቀናት ውስጥ ፣ሁሉም የሶሻል ሚዲያ platform ሞች ፣ በትክክል እንዳይሰሩ ወይም ሙሉ ለሙሉ ከአገልግሎት መስጠት እንዳይችሉ ሊደረጉ ስለሚችል Update የሆነ Vpn ቢዘጋጅ መልካም ነው።
ለሁሉም አማራ እና ትግራይ ክልል ያላችሁ ተዘጋጁ ። | 471 |
| 6 | እኔ ከ KG እስከ 12 የተማርኩበት ወጪ ቢቆጠር ከ100 ሺህ አይበልጥም።
አንዱ ሚበላው አቶ አመቱን ሙሉ ይዳክራል
ሌላው ደሞ ከ መሰረታዊ ነገሩ አልፎ በሚሊዩን ለትምህርት ያወጣል።
አለም ድራማ ነች | 5 801 |
| 7 | chatGPT የMicrosoft word ad-in ተሰርቶለታል።
እንደሚታወቀው Microsoft office ላይ ብዙ አይነት add-ins አሉ።
Microsoft add-in ማለት Microsoft office ላይ የሚጫኑና ተጨማሪ አገልግሎት የሚሰጡ 3rd party አፕሊኬሽኖሽ ናቸው።
chatGPTም ሰሞኑን Microsoft office ላይ ተካቷል።
ከጫናችሁት በኋላ በቀላሉ text generate እንዲያደርግላችሁ፣ ግራፍ እንዲሰራላችሁ፣ page number, table of content እንዲሰራላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።
ለመጫን Microsoft word ወይም excel ከከፈታችሁ በኋላ insert የሚለውን click አድርጉ። ከዛ Get Add-ins የሚለውን ከፍታችሁ chatGPT ብላችሁ search አድርጉ። Add አድርጉትና account create አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።
Microsoft office ላይ Add-in ለመጫን ግዴታ activate ማድረግ አለባችሁ።
@TechNews_Ethiopia | 516 |
| 8 | Google የGemini Desktop version ይፋ አድርጓል።
ከዚህ link download አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።
https://gemini.google/desktop/
Install ካደረጋችሁ በኋላ (Alt + Space) በመጫን መክፈት ትችላላችሁ።
@TechNews_Ethiopia | 537 |
| 9 | አዲስ ሥራ ማብራሪያ ማታ ላይ እለቃለሁ
https://t.me/ART_AIRDROP_BOT?start=7024990163 | 527 |
| 10 | ✅አዲስ የቴሌግራም mining bot
➡️min withdraw 500MRG
➡️withdraw proof
https://t.me/mrgminerbot/app?startapp=ref_6M0HAGRW
https://t.me/mrgminerbot/app?startapp=ref_6M0HAGRW | 599 |
| 11 | ➡️አዲስ የonline ስራ CT-Pool ይባላል የቴሌግራም ቦትም App'ም አለው ለአሰራር ምቹ የሆነው በቴሌግራም ስለሆነ በሱ ነው የምንሰራው።
✅በዚህ ሊንክ በመግባት ተመዝገቡ 👇👇
https://g.cb.click/ePUiBc
https://g.cb.click/ePUiBc
✅አሰራሩ ቀላል ነው ፥-
Botኡን ከፍታቹ ማስቀመጥ ከዛ እራሱ Hashcoin የሚባለውን mine ያረግላቿል
(ከፈለጋቹ የተወሰነ ገንዘብ Invest አርጋቹ mining speed መጨረመር ትችላላቹ)
✅አሁን ላይ ግን ባትገዙ እመክራለሁ mining speed ዋጋው ተወዷል
✅ሌላኛው ደሞ አንድ ሰው ስጋብዙ 100 Hashcoin ይሰጣቿል
(ሰው ጋብዛቹ ወደ balanceቹ የሚገባው ከ24 ሰዓት በኋላ ነው)
✅1000 HSH = $1 ነው
@ncwallet_bot NC wallet ግዴታ ያስፈልጋቿል
ከCt-pool የፈለጋችሁትን መጠን ወደ NC wallet መላክ ትችላላቹ
✅ከHSH point ከCt-pool ወደ Nc wallet ከላካቹ በኋላ minimum swap ማረግ የሚቻለው $7 ነው
✅ሁሉም ነገር Instant transaction ነው የፈጠነ ነው የሚገባው
አሁኑኑ ጀምሩ 👇👇👇
https://g.cb.click/ePUiBc
https://g.cb.click/ePUiBc | 552 |
| 12 | Tonkeeper ስሙን ወደ keeper ቀየረ
1️⃣Multi-Chain Support
➡️ቀደም ሲል የ TON network ብቻ የነበረውን አሰራር በመቀየር አሁን 7 የተለያዩ ብሎክቼይኖችን መደገፍ ጀምሯል።
➡️Keeper support የሚያደርጋቸው chainኖች TON, Bitcoin, Ethereum, TRON, BNB Smart Chain, Arbitrum, እና Base ናቸዉ
2️⃣Battery Feature ማሻሻያ (Gasless Transactions)
➡️የነበረው የ "Battery" አገልግሎት ተስፋፍቶ አሁን በተለያዩ ብሎክቼይኖች ላይ ያለ Gas Token (ለምሳሌ TRON ላይ TRX ወይም TON ላይ TON ሳይኖርዎት) በ USDT እና በሌሎች ክሪፕቶዎች ክፍያዎችን እንድታከናውኑ ያመቻቻል።
3️⃣አዳዲስ DeFi እና የፋይናንስ አገልግሎቶች (Roadmap)
Cross-chain Swaps:
➡️ ከአንድ ብሎክቼይን ወደ ሌላ ብሎክቼይን በቀጥታ Exchange ለማድረግ።
3️⃣In-app DApp Browser:
➡️በወሌቱ ውስጥ የተለያዩ ያልተማከሉ አፕሊኬሽኖችን በቀጥታ ለመጠቀም።
➡️Perpetual Futures Trading & DeFi: የወደፊት (Futures) ንግድ እና ሌሎች የ DeFi አገልግሎቶችን በአፕሊኬሽኑ ውስጥ ማካተት።
4️⃣ የቦርድ እና የአመራር ለውጥ
የ The Open Platform (TOP) አመራሮች የወሌቱን የዕለት ተዕለት አስተዳደር ሙሉ በሙሉ ተረክበዋል።
✅ይህ ለውጥ ዋሌቱን ከቀደመው የ TON Network ብቻ የተገደበ አጠቃቀም አውጥቶ አጠቃላይ Multi-chain Self-custody Wallet እንድሆን ያስችለዋል።
@TechNews_Ethiopia✅ | 521 |
| 13 | Tonkeeper ስሙን ወደ keeper ቀየረ
Multi-Chain Support
TON, Bitcoin, Ethereum, TRON, BNB Smart Chain, Arbitrum, እና Base ናቸዉ
Battery Feature ማሻሻያ (Gasless Transactions)
የነበረው የ "Battery" አገልግሎት ተስፋፍቶ አሁን በተለያዩ ብሎክቼይኖች ላይ ያለ Gas Token (ለምሳሌ TRON ላይ TRX ወይም TON ላይ TON ሳይኖርዎት) በ USDT እና በሌሎች ክሪፕቶዎች ክፍያዎችን እንድታከናውኑ ያመቻቻል።
አዳዲስ DeFi እና የፋይናንስ አገልግሎቶች (Roadmap)
Cross-chain Swaps: ከአንድ ብሎክቼይን ወደ ሌላ ብሎክቼይን በቀጥታ Exchange ለማድረግ።
In-app DApp Browser: በወሌቱ ውስጥ የተለያዩ ያልተማከሉ አፕሊኬሽኖችን በቀጥታ ለመጠቀም።
Perpetual Futures Trading & DeFi: የወደፊት (Futures) ንግድ እና ሌሎች የ DeFi አገልግሎቶችን በአፕሊኬሽኑ ውስጥ ማካተት።
4. የቦርድ እና የአመራር ለውጥ
የ The Open Platform (TOP) አመራሮች የወሌቱን የዕለት ተዕለት አስተዳደር ሙሉ በሙሉ ተረክበዋል።
ይህ ለውጥ ወሌቱን ከቀደመው የ TON Network ብቻ የተገደበ አጠቃቀም አውጥቶ አጠቃላይ Multi-chain Self-custody Wallet እንድሆን ያስችለዋል። | 1 |
| 14 | ከ 6 ቀን ቡሃላ ተመልሰናል አዳዲስ ስራዎችን እና የተለያዩ መረጃዎችን ወደ እናንተ ማድረስ እንቀጥላለን 🔥
#React
@Technews_Ethiopia ✅ | 508 |
| 15 | ለመላው ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለ 2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣ አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን !
ቀጣይ ዓመት እንገናኝ 🥱😀 | 2 187 |
| 16 | ሽልማቱን አድርሰናል ሌላ ጊዜ እንደግመዋለን 🗿 | 643 |
| 17 | ለዛሬ ተጠናቋል ሽልማታችሁን በዚ @Adpromomotion username እየመጣችሁ መውሰድ ትችላላችሁ | 420 |
| 18 | መልሱ :-Apollo 11
ትክክለኛውን መልስ የመለሰው➡️@Kaleab5151 | 411 |
| 19 | የመጨረሻው ጥያቄ
💰 የ100 ብር ጥያቄ
5. የመጀመሪያውን ሰው ወደ ጨረቃ ያደረሰው የጠፈር ተልዕኮ ምን ይባላል? | 421 |
| 20 | መልሱ :-ወርቅ (GOLD)
ትክክለኛውን መልስ የመለሰው➡️@Kiduerrrr | 392 |
