Tech+Ethiopia
⚡ Tech Tips | Apps | News 📱 Honest App Reviews & Hidden Features 🧠 Learn Smart Tech 🚀 Stay Updated, Stay Ahead 📩 Promotions & Collabs: DM 👥 @yitbareeek
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali Tech+Ethiopia analitikasi
Tech+Ethiopia (@techpluset) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 32 088 obunachidan iborat bo'lib, Texnologiyalar & Aralashmalar toifasida 4 234-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 1 055-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 32 088 obunachiga ega bo‘ldi.
01 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -967 ga, so‘nggi 24 soatda esa -33 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 15.61% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.50% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 5 009 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 2 086 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 5 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“⚡ Tech Tips | Apps | News
📱 Honest App Reviews & Hidden Features
🧠 Learn Smart Tech
🚀 Stay Updated, Stay Ahead
📩 Promotions & Collabs: DM
👥 @yitbareeek”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 02 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Texnologiyalar & Aralashmalar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
Ma'lumot yuklanmoqda...
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 01 Iyul | 0 |
| 2 | 🚨 አዲስ መረጃ! WhatsApp ልክ እንደ Telegram ሁሉ የ Username አሰራርን በይፋ ሊጀምር ነው! 🚀
ስለዚህ ምርጥ እና ተፈላጊ የሆኑ Usernames ሌላ ሰው ሳይቀድማችሁ አሁኑኑ ያዙ፤ ወደፊት ምን ሊፈጠር እንደሚችል አይታወቅም! 👀
እንዴት ማስተካከል ይቻላል?
1. ወደ Settings ግቡ
2. Account የሚለውን ምረጡ
3. Username ውስጥ በመግባት የፈለጋችሁትን ሞክሩና Save አድርጉ! ✅
@techpluset | 3 176 |
| 3 | 🚨 በሐሰተኛ የባንክ ደረሰኝ (Fake Receipt)
አሁን ላይ አጭበርባሪዎች የባንክ የክፍያ ማረጋገጫ (Screenshots) እና የፅሁፍ መልዕክቶችን (SMS) ሙሉ በሙሉ አስመስለው የሚሰሩ የሐሰት መተግበሪያዎችን (Clone Apps) በመጠቀም ነጋዴዎችን በከፍተኛ ሁኔታ እያከሰሩ ይገኛሉ።
ገንዘብ ሳይልኩ "ብር ገብቷል" የሚል የሐሰት ማረጋገጫ በሰከንዶች ውስጥ ፈጥረው ያሳያሉ።
ማንኛውንም ደረሰኝ ወይም የፅሁፍ መልዕክት ብቻ አይቶ አለማመን! ሁልጊዜም በራሳችሁ መተግበሪያ ወይም በአጭር ቁጥሮች (USSD) ገብታችሁ የሂሳባችሁን ቀሪ Balance በእርግጠኝነት ማረጋገጥ ብቻ ነው።
🗳 እናንተስ ወይም የምታውቁት ሰው በዚህ የሐሰት ደረሰኝ ተሸውዶ ያውቃል?
👇
@techpluset | 3 879 |
| 4 | https://vt.tiktok.com/ZSCkn3eGt/ | 4 644 |
| 5 | MEpass ላይ በዚህ ሳምንት የሰራነው 🤓
1 MEC 8.33$ መድረሱን እነዳትረሱ
እሰካሁን ያልጀመራችሁ pin ያደረኩት ቪድዮ አለ እሱን እያያችሁ ጀምሩ link
https://i.mec.me/?c=szt5ahz9
Referral code : szt5ahz9 | 6 043 |
| 6 | 🚨 የቆሸሸ የምግብ ዘይት ለመኪና ነዳጅነት! (አስገራሚ ቴክኖሎጂ) 🚗
ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! ፊንላንድ ሀገር ውስጥ አስገራሚ ነገር ተጀምሯል። በየቀኑ አብስለን የምንደፋው የቆሸሸ ዘይት ተሰብስቦ፣ ተጣርቶ ለትላልቅ መኪናዎች እና አውቶቡሶች ነዳጅ (ናፍጣ) እየሆነ ነው!
@techpluset | 5 976 |
| 7 | 🚨 የቆሸሸ የምግብ ዘይት ለመኪና ነዳጅነት! 🚗
ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! ፊንላንድ ሀገር ውስጥ አስገራሚ ነገር ተጀምሯል። በየቀኑ አብስለን የምንደፋው የቆሸሸ ዘይት ተሰብስቦ፣ ተጣርቶ ለትላልቅ መኪናዎች እና አውቶቡሶች ነዳጅ እየሆነ ነው!
@techpluset | 1 |
| 8 | I am looking for a skilled video producer to create faceless NEWS YouTube videos for a channel focused on Ethiopian news and current affairs.
Requirements:
✅ Experience creating faceless videos
✅ Good video editing skills
✅ Ability to find relevant visuals and footage
✅ Clear captions and engaging storytelling
✅ Reliable and able to deliver on time
Job Type: Remote
Payment: Monthly salary + performance-based bonus
If interested, send:
Sample videos/portfolio
Expected salary
Contact information
📩 Send your application via Telegram. Only shortlisted candidates will be contacted. 🚀 @Akillaa | 5 580 |
| 9 | 🚨 የይለፍ ቃል(password) የምንጠቀምበት ዘመን አበቃ! ከመጠለፍ የሚታደገን አዲሱ ቴክኖሎጂ! 🔐
ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! ዛሬ ሁላችንንም ከትልቅ የደህንነት ስጋት ነፃ የሚያደርገንን እና የዕለት ተዕለት የኢንተርኔት አጠቃቀማችንን እጅግ የሚያቀል ትኩስ የቴክኖሎጂ መረጃ ይዤላችሁ መጥቻለሁ።
1. ምንድን ነው የሆነው?
ጉግል፣ አፕል እና ማይክሮሶፍት በጋራ በመሆን የድሮውን የይለፍ ቃል (ፓስዎርድ) አሰራር ሙሉ በሙሉ የሚያስቀር "ፓስኪ" የተባለ አዲስ ቴክኖሎጂ በስፋት መጠቀም ጀምረዋል።
በየቀኑ በሚሊዮን የሚቆጠሩ አካውንቶች በጠላፊዎች (ሀከሮች) ይጠለፋሉ። አብዛኛው ጥቃት የሚመጣው ሰዎች ደካማ የይለፍ ቃል ስለሚጠቀሙ ወይም አጭበርባሪ ሊንክ በመንካት አሳልፈው ስለሚሰጡ ነው። ይህ አዲሱ ቴክኖሎጂ ግን የሚፃፍ ፊደልም ሆነ ቁጥር ስለሌለው፣ ጠላፊዎች ሊሰርቁት ወይም ሊገምቱት አይችሉም!
ዋና ዋና ጥቅሞቹ
ጊዜ ይቆጥባል፦ ፓስዎርድ ረሳሁ ብሎ መጨነቅ እና አዲስ ለመቀየር መድከም ቀረ።
ከፍተኛ ደህንነት፦ በስልካችሁ የጣት አሻራ ወይም የፊት መለዮ ብቻ በሰከንዶች ውስጥ አካውንታችሁን ትከፍታላችሁ።
ሊታሰብበት የሚገባ፦ ይህንን ለመጠቀም ስልካችሁ የስክሪን መቆለፊያ (ፓተርን ወይም ፒን) ሊኖረው ይገባል።
አሁ
ይሄንን አሁን ስልካችሁ ላይ ለማብራት፦
ስልካችሁ ላይ ወደ ማስተካከያ ሴቲንግ ከዛ ጉግል በመቀጠል የጉግል አካውንትዎን sign in የሚለው ውስጥ ግቡ።
(ሴኪዩሪቲ) የሚለውን ምረጡ።
ወደ ታች ወረድ ብላችሁ ፓስኪስ የሚለውን በመምረጥ ፓስኪ ፍጠር የሚለውን ተጫኑ። በቃ! ከዚህ በኋላ የይለፍ ቃል አያስፈልጋችሁም።
I will post video on TikTok
@techpluset | 5 374 |
| 10 | 👨👩👧👦 Want to help keep your child safer online?
Google Family Link lets parents manage screen time, approve app downloads, view device location, and set digital ground rules for their children.
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.google.android.apps.kids.familylink&pcampaignid=web_share | 4 915 |
| 11 | ባይናንስ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር ባደረገው ስምምነት መሰረት፣ አሁን ላይ የባይናንስ መተግበሪያ ያለምንም (VPN) በኢትዮ ቴሌኮም ኔትወርክ ላይ በቀጥታ መስራት ጀምሯል።
ይህ ማሻሻያ የሚመለከተው የመተግበሪያውን (App) መከፈት እና የኔትወርክ ብቻ ነው።
ስለ ፒቱፒ (P2P) ግብይት፦ይህ ስምምነት ከፒቱፒ (P2P) አሰራር ወይም ህጋዊ ሁኔታዎች ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት የለውም። የፒቱፒ ጉዳይ አሁንም እንደቀድሞው የሚቀጥል ሲሆን፣ አሁን የተቀረፈው መተግበሪያው እንዳይሰራ ተዘግቶ የነበረው የኔትወርክ ችግር ብቻ ነው።
@techpluset | 6 138 |
| 12 | 🚨 Telegram ላይ Message ተልኮላችሁ፣ ነገር ግን "Seen" እንዳደረጋችሁት ሳይታወቅ በድብቅ ለማንበብ! 🕵️♂️
ሰላም Smart ቤተሰቦች! ዛሬ አብዛኛው ሰው የማያውቀውን አንድ ገራሚ የ Telegram ሚስጥር ላካፍላችሁ።
አንዳንድ ጊዜ ሰው Message ይልክልን እና ቶሎ Reply ማድረግ አንፈልግም። ግን ደግሞ ምን እንደተላከ ለማየት እንጓጓለን። Message-ውን ከከፈትነው "Double Tick" (Seen) ስለሚሆንበት ለምን አልመለስክም ሊለን ይችላል።
Read Receipt ማጥፋት ሳያስፈልግ፣ መፍትሄው ይኸው (በጣም ቀላል!)
1. Telegram ላይ Message የላከላችሁን ሰው Chat አትክፈቱት።
2. ከዛ ይልቅ ውጪ Chat List ላይ ሆናችሁ የሰውየውን Profile Picture (ፎቶውን) ጫን ብላችሁ ያዙት (Long Press)።
3. በዚህ ጊዜ የላከላችሁ Message በሙሉ Screen ላይ Pop-up ሆኖ ይከፈታል።
4. ያለምንም ሀሳብ ወደ ታች እያደረጋችሁ አንብባችሁ ስትጨርሱ ጣታችሁን አንሱት።
በቃ! ለላከው ሰው Message-ው ገና እንዳልተነበበ (Unread) ሆኖ ነው የሚያሳየው፤ እናንተ ግን ሙሉውን አንብባችሁታል! 🤯
እስኪ አሁኑኑ ሞክሩት | 6 611 |
| 13 | Comment ያመጣል!
ፖስቱ ይኸውልህ👇
🚨 Telegram ላይ Message ተልኮላችሁ፣ ነገር ግን "Seen" እንዳደረጋችሁት ሳይታወቅ በድብቅ ለማንበብ! 🕵️♂️
ሰላም Smart ቤተሰቦች! ዛሬ አብዛኛው ሰው የማያውቀውን አንድ ገራሚ የ Telegram ሚስጥር ላካፍላችሁ።
አንዳንድ ጊዜ ሰው Message ይልክልን እና ቶሎ Reply ማድረግ አንፈልግም። ግን ደግሞ ምን እንደተላከ ለማየት እንጓጓለን። Message-ውን ከከፈትነው "Double Tick" (Seen) ስለሚሆንበት ለምን አልመለስክም ሊለን ይችላል።
Read Receipt ማጥፋት ሳያስፈልግ፣ መፍትሄው ይኸው (በጣም ቀላል!)
1. Telegram ላይ Message የላከላችሁን ሰው Chat አትክፈቱት።
2. ከዛ ይልቅ ውጪ Chat List ላይ ሆናችሁ የሰውየውን Profile Picture (ፎቶውን) ጫን ብላችሁ ያዙት (Long Press)።
3. በዚህ ጊዜ የላከላችሁ Message በሙሉ Screen ላይ Pop-up ሆኖ ይከፈታል።
4. ያለምንም ሀሳብ ወደ ታች እያደረጋችሁ አንብባችሁ ስትጨርሱ ጣታችሁን አንሱት።
በቃ! ለላከው ሰው Message-ው ገና እንዳልተነበበ (Unread) ሆኖ ነው የሚያሳየው፤ እናንተ ግን ሙሉውን አንብባችሁታል! 🤯
እስኪ አሁኑኑ ሞክሩት | 4 |
| 14 | 🚨 ስልካችሁ ቢጠፋ እና ሌባው Power Off ቢያደርገውም እንዴት መፈለግ እንደምትችሉ ታውቃላችሁ? 📱
መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ
ብዙ ጊዜ ስልክ ሲሰረቅ ወይም ሲጠፋ፣ አግኚው ሰው መጀመሪያ የሚያደርገው ስልኩን ማጥፋት (Power Off ማድረግ) ነው። አሁን ግን Google ባመጣው አዲስ የ Find My Device ቴክኖሎጂ፣ ስልካችሁ ቢጠፋም፣ Internet ባይኖረውም፣ አልፎ ተርፎም Battery አልቆበት ቢዘጋም በቀላሉ Location ማግኘት ትችላላችሁ! 🤯
ይሄንን Feature አሁኑኑ ስልካችሁ ላይ ለማብራት:
1. ስልካችሁ ላይ Settings ውስጥ ግቡ።
2. Google የሚለውን ፈልጋችሁ ንኩ።
3. Find My Device የሚለው ውስጥ ገብታችሁ Find your offline devices የሚለውን አብሩት (Turn On አድርጉት)።
በቃ! ከዚህ በኋላ ስልካችሁ የትም ቢሆን፣ በሌላ ስልክ ወይም Computer የ Google Account በማስገባት ትክክለኛውን Location ማየት ትችላላችሁ።
MEpass መስራታችሁን እንዳታቆሙ
@techpluset | 6 305 |
| 15 | MEpass ላይ በዚህ ሳምንት የሰራነው 🤓
1 MEC 8.33$ መድረሱን እነዳትረሱ
እሰካሁን ያልጀመራችሁ pin ያደረኩት ቪድዮ አለ እሱን እያያችሁ ጀምሩ | 7 327 |
| 16 | 🚨 ስልካችሁ በድብቅ የምታወሩትን እየሰማ (እየጠለፈ) እንደሆነ ታውቃላችሁ? 🤯
ሰላም ቤተሰብ! መልካም እሁድ ይሁንላችሁ። እስኪ ይሄን ነገር አስተውላችሁት ታውቃላችሁ... ከጓደኛችሁ ጋር ስለ አንድ እቃ (ለምሳሌ ስለ ጫማ ወይም ላፕቶፕ) ታወራላችሁ። ከዛ ትንሽ ቆይታችሁ ፌስቡክ፣ ቴሌግራም ወይም ቲክቶክ ስትከፍቱ፣ ልክ ቅድም ያወራችሁትን እቃ ማስታወቂያ (Ad) ያመጣባችኋል!
ይሄ አጋጣሚ ወይም ድግምት አይደለም!
እንዴት ነው የሚሰማን?
ስማርት ስልካችን ላይ አፕሊኬሽኖችን ስንጭን፣ ሳናነበው የድምፅ ማጉያ (Microphone) ፍቃድ እንሰጣቸዋለን። እነዚህ አፖች እኛ የምናወራቸውን ቁልፍ ቃላት (Keywords) በድብቅ ይሰሙና፣ ልክ የፈለግነውን ነገር አውቀው ማስታወቂያ ያመጡብናል።
መፍትሄውስ?
ይሄን ለማቆም ስልካችሁ ላይ Setting ውስጥ ግቡ፣ ከዛ Apps የሚለውን መርጣችሁ Permissions (ፍቃዶች) ውስጥ ግቡ። በመቀጠል Microphone የሚለውን ነክታችሁ፣ አፖቹ ድምፃችሁን እንዳይሰሙ መዝጋት (Don't allow) ወይም አፑን ስትጠቀሙ ብቻ (Only while using the app) ማድረግ ትችላላችሁ።
እናንተስ ይሄ ነገር አጋጥሟችሁ ያውቃል? ምን አወራችሁና ምን ማስታወቂያ መጣባችሁ? እስኪ ኮሜንት ላይ ንገሩኝ! 👇
(MEpass) 🚨
በስልካችሁ ብቻ ዶላር የምትሰሩበትን MEpass አፕሊኬሽን አሁኑኑ ጀምሩ! አሁን የአንድ MEC ኮይን ዋጋ $8 ዶላር ደርሷል።
አሰራሩ በጣም ቀላል ነው፦
✅ 10 ሰው በሊንካችሁ ስትጋብዙ 1 MEC ($8) ታገኛላችሁ።
✅ ትልቁ ጥቅሙ፣ ክፍያ ለማውጣት 10 ሰው እስኪሞላ አትጠብቁም! 1 ሰው ብቻ ብትጋብዙም ያገኛችሁትን ወዲያውኑ Withdraw (ወደ ዋሌታችሁ ማውጣት) ትችላላችሁ! 🚀
እንዴት መመዝገብ እንዳለባችሁ የሚያሳይ ቪዲዮ ከላይ Pin ተደርጓል።
ሊንኩ ይኸው ጀምሩ👇
https://i.mec.me/?c=szt5ahz9 | 6 620 |
| 17 | 🚨 ChatGPT 'Codex' የተባለ አዲስ የኮዲንግ ቴክኖሎጂ አቅርቧል!
ሰላም ቤተሰብ! የፕሮግራም አድራጊዎች (Developers) ስራን እጅግ የሚያቀለው "Codex" አሁን በቀጥታ በ ChatGPT ውስጥ ገብቷል።
Codex ምንድን ነው?
ሙሉ በሙሉ የሶፍትዌር እና የኮዲንግ ስራዎችን የሚሰራ የ AI Agenet ነው። አሁን ላይ በአዲሱ GPT-5.5 ሞዴል ነው የሚሰራው።
ዋና ዋና ጥቅሞቹ፦
ሙሉ ፕሮጀክት ይሰራል፦ ኮድ መፃፍ ብቻ ሳይሆን፣ አፕሊኬሽን እና ዌብሳይት ከነ ሙሉ እቅዱ ሰርቶ ያጠናቅቃል።
ስህተት ያርማል (Debugging)፦ በኮዳችሁ ላይ ያለውን ስህተት (Bug) ራሱ ፈልጎ ያስተካክላል።
በቀላሉ ይገኛል፦ በ ChatGPT ዌብሳይት፣ በስልክ አፕሊኬሽን፣ እና Desktop ላይ በቀጥታ ይሰራል፤ ከኮድ ኤዲተሮችም ጋር ይገናኛል።
ኮዲንግ ባትችሉ እንኳን፣ በፅሁፍ ብቻ በማዘዝ የራሳችሁን አፕሊኬሽን መስራት ትችላላችሁ! ኮዲንግ ለምትማሩ እና ለምትሰሩ ሰዎች ደግሞ ምርጥ አጋዥ ነው።
እናንተስ ChatGPTን ለኮዲንግ ተጠቅማችሁት ታውቃላችሁ? ኮሜንት ላይ ንገሩኝ! 👇
🚨 MEpass
በስልካችሁ ብቻ ዶላር የምትሰሩበትን MEpass አፕሊኬሽን አሁኑኑ ጀምሩ! አሁን የአንድ MEC ኮይን ዋጋ $8.2 ዶላር ደርሷል።
አሰራሩ በጣም ቀላል ነው፦
✅ 10 ሰው በሊንካችሁ ስትጋብዙ 1 MEC ($8) ታገኛላችሁ።
✅ ትልቁ ጥቅሙ፣ ክፍያ ለማውጣት 10 ሰው እስኪሞላ አትጠብቁም! 1 ሰው ብቻ ብትጋብዙም ወዲያውኑ ማውጣት ትችላላችሁ! 🚀
እንዴት መመዝገብ እንዳለባችሁ የሚያሳይ ቪዲዮ ከላይ Pin ተደርጓል።
ሊንኩ https://i.mec.me/?c=szt5ahz9 👉
Referal code ✅ szt5ahz9
@techpluset | 6 945 |
| 18 | 🚨 አለም እሽቅድምድም ላይ ነች! የ "Agentic AI" (ራስ-ገዝ ሰው-ሠራሽ አስተውሎት) ዘመን መጥቷል! 🤖
ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! ዓለም ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ለነገዋም አስባ ከፍተኛ በሆነ የቴክኖሎጂ ሽግግር፣ እጅግ በከረረ የውድድር ትንቅንቅ ውስጥ ትገኛለች።
በዚህ የውድድር አለም ውስጥ ደግሞ ያሸነፈ ሽልማቱንም፣ የበላይነቱንም፣ ወሳኝነቱንም በእጁ ያደርጋል። በጣም የሚያሰጋው ግን ይሄ ውድድር የማይመለከተን መስሎን ወይም በማይጠቅመን ጉዳይ ተጠምደን እየዳከርን ያለን ትውልዶች... ማሸነፍ እንኳን ባንችል መከተል ካልቻልን፣ ነገሮች ሁሉ በጣም ከባድ ውጥንቅጥ ውስጥ ይከቱናል።
አሁን ላይ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) እጅግ ፈጣን ሽግግር ላይ ደርሷል። አሁን የምንገባበት አዲሱ ዘመን "Agentic AI" (ራስ-ገዝ ሰው-ሠራሽ አስተውሎት) ይባላል።
እስካሁን የምናውቀው AI እኛ ጥያቄ ካልጠየቅነው ወይም ካላዘዝነው ምንም አይሰራም ነበር። አዲሱ የ Agentic AI ትውልድ ግን ሙሉ በሙሉ ራሱን ችሎ (Autonomous) የሚንቀሳቀስ፣ እና እነዚህን 3 አስገራሚ ነገሮች የሚያደርግ ነው፦
🎯 ማቀድ (Planning): አንድ ትልቅ ስራ ስትሰጡት፣ ስራውን ከፋፍሎ የራሱን እቅድ ያወጣል።
🛠 መሣሪያዎችን መጠቀም ኢንተርኔት ገብቶ መረጃ ይፈልጋል፣ አፕሊኬሽኖችን ይከፍታል፣ ኮድ ጽፎ ራን ያደርጋል።
🔄 ስህተትን ማረም (Self-Correction): የሰራው ነገር ከተበላሸ፣ "የት ጋር ነው ያጠፋሁት?" ብሎ ራሱን ገምግሞ ስህተቱን እያረመ ግብ ላይ ይደርሳል!
ለምሳሌ፦ "ለስራዬ የሚሆን ዌብሳይት ስራልኝ" ብትሉት... ራሱ ኮድ ይጽፋል፣ ዲዛይን ያደርጋል፣ ቴስት ያደርጋል፣ ስህተት ካለ ያርማል፣ በመጨረሻም ሙሉ ዌብሳይቱን ሰርቶ ያስረክባችኋል!
ስማርት ቤተሰቦች... ይሄን ፈጣን የቴክኖሎጂ ጉዞ መከተል ካልቻልን ነገራችን ከባድ ነው። እናንተስ ለዚህ አዲስ የ Agentic AI ዘመን ተዘጋጅታችኋል? ይሄ ቴክኖሎጂ ስራችንን ያቀልልናል ወይስ ይወስድብናል ብላችሁ ታስባላችሁ? 🤔 ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩኝ!
ይህንን ነቃ የሚያደርግ መረጃ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው! 📲
@techpluset | 6 493 |
| 19 | 🚨 ለ50 ዓመታት ቻርጅ (Charge) መደረግ የማይፈልግ ስልክ ቢኖራችሁስ? (የአዲሱ የኒውክሌር ባትሪ እውነታ ሲጋለጥ!) 🤯
ሰሞኑን "ለ50 ዓመት ያለ ማቋረጥ የሚሰራ ባትሪ ተሰራ" የሚለው ዜና ሚዲያውን አጨናንቆታል። የቻይናው Betavolt (ቤታቮልት) ኩባንያ የሰራው ይህ አነስተኛ የኒውክሌር ባትሪ ፕሮቶታይፕ እውነትም የቴክኖሎጂውን አለም ታሪክ የሚቀይር ነው! ግን ሚዲያዎች ያላወሩት ከበስተጀርባው ያለው ትልቁ ሚስጥርስ ምንድን ነው? በእውነት ስልካችን ላይ ይገጠማል? እስኪ ስማርት በሆነ መንገድ እናብራራው👇
🔋 እንዴት ይሰራል? (ደህንነቱስ?)
ይህ ባትሪ (Nickel-63) ከተባለ ራዲዮአክቲቭ አይሶቶፕ የሚወጣውን የተፈጥሮ ሀይል ወደ ኤሌክትሪክ በመቀየር ነው የሚሰራው። "ኒውክሌር" ሲባል የጨረር (Radiation) አደጋ አለው እንዳይመስላችሁ! ቴክኖሎጂው በልዩ የአልማዝ (Diamond) ሴሚኮንዳክተር ንብርብር የተሸፈነ በመሆኑ ምንም አይነት ጨረር ወደ ውጪ አያወጣም፤ እሳት ውስጥ ቢገባም አይፈነዳም፤ ፍፁም ደህንነቱ የተጠበቀ ነው።
📱 ስልካችንን ለ50 ዓመት ቻርጅ ሳናደርግ ልንጠቀም ነው? (ትልቁ ሚስጥር!)
እውነታው ይሄ ነው፦ አሁን ላይ የተሰራው የባትሪው ሞዴል ከሳንቲም የሚያንስ ሲሆን፣ የሚያመነጨው ሀይልም እጅግ በጣም አነስተኛ (100 Microwatts ወይም 3 ቮልት) ብቻ ነው። አንድ ስማርት ስልክ ለማሰራት ደግሞ ከዚህ በብዙ ሺህ እጥፍ የሚበልጥ ሀይል ይፈልጋል። ስለዚህ አሁን ላይ ስልካችንን አያሰራም! ነገር ግን አሁን ባለበት አቅም ለህክምና (በሰውነት ውስጥ ለሚቀበሩ የልብ መርጃ መሳሪያዎች) እና ለጠፈር ምርምር ሴንሰሮች እጅግ ወሳኝ ግኝት ነው። ኩባንያው በቀጣይ ዓመታት ሀይሉን በማሳደግ፣ ስልኮችን እና ድሮኖችን ዕድሜ ልክ ቻርጅ ሳያስፈልጋቸው የሚያሰሩ ሞዴሎችን እንደሚያወጣ አሳውቋል | 6 833 |
| 20 | የኤሎን ማስክ (Elon Musk) ኩባንያ የሆነው X (የቀድሞው ትዊተር) የፋይናንስን ዓለም ሙሉ በሙሉ ሊቀይር መሆኑን ይፋ አድርጓል።
ኤሎን ማስክ X ን ወደ "Everything App" የመቀየር ትልቁን ህልሙን እውን እያደረገ ነው። በቅርቡ በሚለቀቀው አዲስ አሰራር መሰረት፣ ተጠቃሚዎች በ X ላይ ልክ ፎቶ ወይም ቴክስት ሜሴጅ እንደሚልኩት ሁሉ፣ እርስ በእርስ በቀጥታ ክሪፕቶ (USDT, Dogecoin እና ሌሎችም) መላላክ ይችላሉ! 🤯
ይህ ማለት ምን ማለት ነው? 👇
💸 ምንም ባንክ አያስፈልግም፦ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ወይም ወደ የትኛውም የዓለም ጥግ፣ ያለ ምንም የባንክ ውጣ ውረድ እና ክልከላ ገንዘብ በሰከንዶች ውስጥ ማስተላለፍ ይቻላል።
🛍 ቀጥታ ግብይት፦ ኮንቴንት Creators በቀጥታ ለመሸለም (Tip ለማድረግ) ወይም ፕላትፎርሙ ላይ ለሚሸጡ እቃዎች በቀጥታ በክሪፕቶ መክፈል ያስችላል።
🔒 የ Web3 ውህደት፦ የራሳችሁን Web3 ዋሌት ከ X አካውንታችሁ ጋር በማገናኘት ሙሉ የገንዘባችሁ ቁጥጥር የራሳችሁ ይሆናል።
ስማርት ቤተሰቦች... የዓለማችን ታላላቅ ሶሻል ሚዲያዎች (ቴሌግራም፣ X) ሙሉ በሙሉ ወደ ክሪፕቶ እየገቡ ነው። ታዲያ እናንተ ይህ የ X አዲስ የክሪፕቶ ክፍያ ስርዓት ባህላዊ ባንኮችን ከጥቅም ውጪ ያደርጋቸዋል ብላችሁ ታስባላችሁ? ወይስ የደህንነት ስጋት አለው? 🤔 ኮሜንት ላይ ሀሳባችሁን አጋሩኝ!
ይህን ወሳኝ ዜና ለክሪፕቶ እና ቴክኖሎጂ አፍቃሪ ጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው!
MEpass አሁን ላይ የአንድ MEC ዋጋ $8 ደርሷል! 💸
እንደት መጀመር ቬሪፋይ ማድረግ እና ያገኛችሁትን ወዲያውኑ Withdraw ማድረግ እንዳለባችሁ የሚያሳይ Step-by-step የቪዲዮ ቻናሉ ላይ ከላይ Pin አድርጌላችኋለሁ፡፡
@techpluset | 5 733 |
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
