cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

National ID Program - Ethiopia

Identity is the new collateral! መታወቅ ለመተማመን። ለማንኛውም ጥያቄ:- id.et/help

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
17 473
Obunachilar
+15324 soatlar
+9657 kunlar
+2 44230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

An engaging session this morning at the continued ID4Africa AGM, on Bridging the Inclusion Gap-Empowering Africa’s forcibly displaced and stateless through inclusive ID systems chaired by UNHCR, the UN Refugee Agency with 25 distinguished experts from various countries sharing their experiences. Our own Rahel Abraham from National ID Ethiopia shared #Ethiopia’s progress on applying inclusive #DigitalID systems with the launch of issuance of #Fayda for refugees granting them access to various social services through the work with UNHCR Ethiopia and Refugees & Returnees Service - RRS towards addressing the 1 million refugees currently being hosted in the country. This demonstrates the crucial step that needs to be taken towards advancing practical solutions for access to digital #identity for refugees the enabling environment for national identification systems with an impact video that was shown on the results of such adoptions highlighting the work in Ethiopia from refugees testimonies. #FaydaID #ፋይዳመታወቂያ
Hammasini ko'rsatish...
👍 6
ኢትዮጵያ ፤ አዲስ አበባ የአይዲ ፎር አፍሪካ #ID4Africa2025 አመታዊ አጠቃላይ ጉባኤ አስተናጋጅ ሀገር ሆና ተመረጠች። የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ከ2000 በላይ አለም አቀፍ ተሳታፊዎችን ለመቀበል በመመረጣችን ታላቅ ደስታ ተሰምቶናል። ዘንድሮ 2024 በደቡብ አፍሪካ ፣ ኬፕታውን እየተካሔደ ባለው ጠቅላላ አመታዊ ጉባኤ ሁለተኛ ቀን በተካሄደው ልዩ ሥነ-ሥርዓት ላይ የአይዲ ፎር አፍሪካ ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት ዶ/ር ጆሴፍ አቲክ ያበሰሩ ሲሆኑ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት ክቡር ዶ/ር ሙክታር ከድር ኢትዮጵያ ኮንፈራንሱን ለማስተናገድ በሙሉ ዝግጁነትና ቁርጠኝነት መቀበሏን በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግስት ስም አረጋግጠው ተቀብለዋል። በጉባኤው ከ 70 በላይ ኢትዮጵያዊያን የተገኙ ሲሆን የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትን ወክለው የቋሚ ኮሚቴ አመራሮች ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ተወካዮች ፣ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም አመራሮችና ባለሙያዎች ፣ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዶ/ር ሙክታር ከድር ፣ የተለያዩ የኢፌዴሪ መንግስት ተቋማት ተወካዮች ይገኙበታል። ሙሉ ጋዜጣዊ መግለጫ፡ id.gov.et/press ላይ ይመልከቱ። በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከተሉን ፡ ፌስቡክ | X | ሊንክዲን | ቴሌግራም | ዩቲዩብ | ቲክቶክ | ድረገጽ
Hammasini ko'rsatish...
👍 19 4
01:08
Video unavailableShow in Telegram
It’s official! #Addis will be the host of the next #ID4Africa2025 Annual General Meeting. National ID Ethiopia feels immense pride in bringing this global gathering of the identity movement with over 2000 participants from Africa and around the globe to the “Land of Origins”. See what awaits you! #ID4Africa2024 #DigitalID #GoodID #ID4D #FaydaID #ፋይዳመታወቂያ #ዲጂታልመታወቂያ Follow us on our social media platforms ፡ Facebook | X | LinkedIn | Telegram | YouTube | TikTok | Website
Hammasini ko'rsatish...
24👍 12🤔 1👌 1
Ethiopia presents its #Fayda strategy in the first plenary session of the #Africa report on Digital Identity amongst 4 countries selected to create a body of reliable, shareable, and applicable insights that others can use. Yodahe Zemichael Executive Director of National ID Ethiopia, shared the current progress focusing on our use-case ecosystem, credential strategy, authentication, and challenges with the next 5 years as we gear towards enrolling 90 million residents. #ID4Africa2024 #DigitalID #GoodID #ID4D #FaydaID #ፋይዳመታወቂያ #ዲጂታልመታወቂያ
Hammasini ko'rsatish...
👍 24👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
The 2024 ID4Africa officially opened this morning in Cape Town, South Africa with the theme "Digital Identity as DPI-fostering Trust, Inclusion and Adoption" with Dr. Joseph Atick Executive Chairman welcoming over 2000 participants from around the globe. #id4africa2024 #identity #FaydaID #DigitalID
Hammasini ko'rsatish...
👍 12🕊 2 1
Another important step taken today in the realization of #DigitalEthiopia which is the integration of important players in the “ease of doing business” sector. We are happy that Fayda is playing its usual enabler role in laying the foundation towards realizing the integrated customer creation journey (ICCJ) #DigitalID #enabler #Fayda #Business #onlineservices
Hammasini ko'rsatish...
👍 37 5🔥 3👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ስለ ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ይህን ያውቃሉ? ተጨማሪ ማብራሪያ ለማግኘት ድረ ገጻችንን id.et ይጎብኙ። #ፋይዳመታወቂያ #ፋይዳምዝገባ #FaydaID #DigitalID
Hammasini ko'rsatish...
👍 22 7
ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም National ID Ethiopia ከኢትዮጵያ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ፣ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እና ድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ለተውጣጡ አመራሮች እና የክፍል ሀላፊዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሀ-ግብር አከናወነ። መርሀ-ግብሩን የከፈቱት የኢ.ፌ.ድ.ሪ የፍትሕ ሚንስቴር ሚንስትር ዲኤታ ክቡር አቶ በላይሁን ይርጋ እንደተናገሩት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ በተለያዩ ዘርፎች አገልግሎት አሰጣጥን በማቀላጠፍ ከሚሰጠው ጥቅም ባሻገር በፍትህ ዘርፍ ማንነትን በማጭበርበር የሚፈፀሙ ወንጀሎችን ከመከላከል አንፃር ያለው ጠቀሜታ የጎላ መሆኑን ጠቁመዋል። የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ስራ አስፈፃሚ አቶ ዮዳሔ አርአያስላሴ እንደተናገሩት "ፋይዳ" ዘመናዊ የዲጂታል መታወቂያ ስርዓትን በመገንባት ማንነትን የማረጋገጥ ሂደት ቀልጣፋ እና ደህንነቱ የተረጋገጠ እንዲሆን በማድረግ ሀገሪቱ ባለንበት የዲጂታል ዘመን ጊዜ ቆጣቢ፣ ዘመናዊ እና ማንነትን በዲጂታል መንገድ በማረጋገጥ አገልግሎት ማግኘት የሚያስችል የመታወቂያ ስርዓት ተገንብቶ በተጠናከረ መልኩ ትግበራ ላይ እየዋለ እንደሆነ ገልፀዋል። በተጨማሪም የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ባለሞያዎች ስለፕሮጀክቱ አጠቃላይ የስራ ሂደት፣ የቴክኖሎጂ እንዲሁም የህግ ማዕቀፍ ገለፃ አድርገዋል። የሶስቱም ተቋማት ሀላፊዎች የፋይዳ መታወቂያ ለህግ ማስከበር ዘርፍ ያለውን ከፍተኛ ጠቀሜታ ከግንዛቤ በማስገባት በቀጣይ የፋይዳ መታወቂያን ትግበራ በመደገፍ፣ የሰራዊት አባሎቻቸውን ማስመዝገብ፣ መታወቂያውን በመጠቀም አገልግሎት የመስጠት ስራዎችን እንደሚሰሩ ገልፀዋል። #ፋይዳመታወቂያ #ፋይዳምዝገባ #DigitalID #FaydaID
Hammasini ko'rsatish...
👍 44 7🙏 4👏 3🤔 1
00:05
Video unavailableShow in Telegram
የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የበረከት የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል። መታወቅ ለመተማመን! #ፋይዳመታወቂያ #ፋይዳ #DigitalID በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከተሉን ፡ Facebook | X | LinkedIn | Telegram | YouTube | TikTok | Website
Hammasini ko'rsatish...
👍 25 11👏 2🙏 1
00:07
Video unavailableShow in Telegram
የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የስቅለት በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል። #ፋይዳ #ፋይዳመታወቂያ #DigitalID
Hammasini ko'rsatish...
👍 20 14👏 3🙏 2