ch
Feedback
Tech+Ethiopia

Tech+Ethiopia

前往频道在 Telegram

⚡ Tech Tips | Apps | News 📱 Honest App Reviews & Hidden Features 🧠 Learn Smart Tech 🚀 Stay Updated, Stay Ahead 📩 Promotions & Collabs: DM 👥 @yitbareeek

显示更多

📈 Telegram 频道 Tech+Ethiopia 的分析概览

频道 Tech+Ethiopia (@techpluset) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 32 088 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 4 234,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 055

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 32 088 名订阅者。

根据 01 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -967,过去 24 小时变化为 -33,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 15.61%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.50% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 009 次浏览,首日通常累积 2 086 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 5

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
⚡ Tech Tips | Apps | News 📱 Honest App Reviews & Hidden Features 🧠 Learn Smart Tech 🚀 Stay Updated, Stay Ahead 📩 Promotions & Collabs: DM 👥 @yitbareeek

凭借高频更新(最新数据采集于 02 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。

32 088
订阅者
-3324 小时
-1477
-96730

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
七月 '26
七月 '260
在0个频道中
六月 '26
+60
在3个频道中
Get PRO
五月 '26
+984
在5个频道中
Get PRO
四月 '26
+4 182
在3个频道中
Get PRO
三月 '26
+7 633
在9个频道中
Get PRO
二月 '26
+6 654
在3个频道中
Get PRO
一月 '26
+6 068
在2个频道中
Get PRO
十二月 '25
+6 682
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+433
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+126
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+102
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+79
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+165
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+821
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+44
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+17
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+8
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+8
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+81
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+31
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+133
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+269
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+701
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
01 七月0
频道帖子
🚨 አለምን እያነጋገረ ያለው 'GTA 6' Video Game ምንድን ነው? ለምን ተወዳጅ ሆነ? 🎮 ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! አሁን ላይ በመላው አለም በከፍተኛ ሁኔታ እየታየ እና ትልቅ መነጋገሪያ እ
🚨 አለምን እያነጋገረ ያለው 'GTA 6' Video Game ምንድን ነው? ለምን ተወዳጅ ሆነ? 🎮 ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! አሁን ላይ በመላው አለም በከፍተኛ ሁኔታ እየታየ እና ትልቅ መነጋገሪያ እየሆነ ያለው የ GTA 6 ጉዳይ ነው። ለመሆኑ ይህ Video Game ምንድን ነው? ትርጉሙ እና አጀማመሩ፦ GTA (በሙሉ ስሙ Grand Theft Auto) ማለት ተጫዋቾች በአንድ ትልቅ ምናባዊ ከተማ ውስጥ ሙሉ ነፃነት አግኝተው የተለያዩ ተልዕኮዎችን የሚሰሩበት፣ መኪና የሚያሽከረክሩበት፣ እና የፈለጉትን የሚያደርጉበት እጅግ ታዋቂ የ Video Game አይነት ነው። ለምን አሁን ላይ አነጋጋሪ ሆነ? ይህ ስድስተኛው ክፍል ከመቼውም ጊዜ በላይ በእውነተኛ አለም በሚመስል አቀራረብ፣ እጅግ ጥራት ባለው ምስል (Graphics)፣ እና በ Artificial Intelligence በታገዙ እውነተኛ የሰዎች ባህሪ ባላቸው ገፀ ባህሪያት የተሰራ በመሆኑ ነው። ይህ Video Game ከትላልቅ የፊልም ስራዎች በላይ በቢሊዮን የሚቆጠር በጀት የፈሰሰበት ታሪካዊ የቴክኖሎጂ ስኬት ነው። ዋና ዋና ጥቅሞቹ እና ሊታሰብበት የሚገባው ነገር፦ እውነተኛ ከተማ ውስጥ የገባችሁ እስኪመስላችሁ ድረስ የሰዎችን የዕለት ተዕለት ህይወት በዲጂታል አለም ያሳያል። ይህንን እጅግ ዘመናዊ Video Game በተራ ስልክ ወይም አነስተኛ አቅም ባለው ኮምፒውተር መጫወት ps5 እና Xbox ብቻ ነው አሁን የሚቻለው 👇 እናንተስ ከዚህ በፊት የዚህን Video Game የቀድሞ ክፍሎች (ለምሳሌ GTA Vice City) ተጫውታችሁ ታውቃላችሁ? የትኛው ትዝታችሁ እንደሆነ አስተያየት መስጫው ላይ ፃፉልኝ! 📲 MEpass App አሁኑኑ ጀምሩ! አሁን የአንድ MEC Coin ዋጋ $8.5 ደርሷል። አሰራሩ በጣም ቀላል ነው፦ ✅ 10 ሰው ስትጋብዙ 1 MEC ($8) ታገኛላችሁ። ✅ ትልቁ ጥቅሙ፦ ክፍያ ለማውጣት 10 ሰው እስኪሞላ አትጠብቁም! 1 ሰው ብቻ ብትጋብዙም ያገኛችሁትን ክፍያ ወዲያውኑ Withdraw ማድረግ (ወደ Wallet ማውጣት) ትችላላችሁ! 🚀 እንዴት መመዝገብ እንዳለባችሁ የሚያሳይ Video ከላይ Pin ተደርጓል። ለመጀመር Link https://i.mec.me/?c=szt5ahz9 Referral code szt5ahz9 @techpluset

2
🚨 አዲስ መረጃ! WhatsApp ልክ እንደ Telegram ሁሉ የ Username አሰራርን በይፋ ሊጀምር ነው! 🚀 ስለዚህ ምርጥ እና ተፈላጊ የሆኑ Usernames ሌላ ሰው ሳይቀድማችሁ አሁኑኑ ያዙ
🚨 አዲስ መረጃ! WhatsApp ልክ እንደ Telegram ሁሉ የ Username አሰራርን በይፋ ሊጀምር ነው! 🚀 ስለዚህ ምርጥ እና ተፈላጊ የሆኑ Usernames ሌላ ሰው ሳይቀድማችሁ አሁኑኑ ያዙ፤ ወደፊት ምን ሊፈጠር እንደሚችል አይታወቅም! 👀 እንዴት ማስተካከል ይቻላል? 1. ወደ Settings ግቡ 2. Account የሚለውን ምረጡ 3. Username ውስጥ በመግባት የፈለጋችሁትን ሞክሩና Save አድርጉ! ✅ @techpluset
3 176
3
🚨 በሐሰተኛ የባንክ ደረሰኝ (Fake Receipt) አሁን ላይ አጭበርባሪዎች የባንክ የክፍያ ማረጋገጫ (Screenshots) እና የፅሁፍ መልዕክቶችን (SMS) ሙሉ በሙሉ አስመስለው የሚሰሩ የሐሰት
🚨 በሐሰተኛ የባንክ ደረሰኝ (Fake Receipt) አሁን ላይ አጭበርባሪዎች የባንክ የክፍያ ማረጋገጫ (Screenshots) እና የፅሁፍ መልዕክቶችን (SMS) ሙሉ በሙሉ አስመስለው የሚሰሩ የሐሰት መተግበሪያዎችን (Clone Apps) በመጠቀም ነጋዴዎችን በከፍተኛ ሁኔታ እያከሰሩ ይገኛሉ። ገንዘብ ሳይልኩ "ብር ገብቷል" የሚል የሐሰት ማረጋገጫ በሰከንዶች ውስጥ ፈጥረው ያሳያሉ። ማንኛውንም ደረሰኝ ወይም የፅሁፍ መልዕክት ብቻ አይቶ አለማመን! ሁልጊዜም በራሳችሁ መተግበሪያ ወይም በአጭር ቁጥሮች (USSD) ገብታችሁ የሂሳባችሁን ቀሪ Balance በእርግጠኝነት ማረጋገጥ ብቻ ነው። 🗳 እናንተስ ወይም የምታውቁት ሰው በዚህ የሐሰት ደረሰኝ ተሸውዶ ያውቃል? 👇 @techpluset
3 879
4
https://vt.tiktok.com/ZSCkn3eGt/
4 644
5
MEpass ላይ በዚህ ሳምንት የሰራነው 🤓 1 MEC 8.33$ መድረሱን እነዳትረሱ እሰካሁን ያልጀመራችሁ pin ያደረኩት ቪድዮ አለ እሱን እያያችሁ ጀምሩ link https://i.mec.me/?c=sz
MEpass ላይ በዚህ ሳምንት የሰራነው 🤓 1 MEC 8.33$ መድረሱን እነዳትረሱ እሰካሁን ያልጀመራችሁ pin ያደረኩት ቪድዮ አለ እሱን እያያችሁ ጀምሩ link https://i.mec.me/?c=szt5ahz9 Referral code : szt5ahz9
6 043
6
🚨 የቆሸሸ የምግብ ዘይት ለመኪና ነዳጅነት! (አስገራሚ ቴክኖሎጂ) 🚗 ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! ፊንላንድ ሀገር ውስጥ አስገራሚ ነገር ተጀምሯል። በየቀኑ አብስለን የምንደፋው የቆሸሸ ዘይት ተሰብስቦ
🚨 የቆሸሸ የምግብ ዘይት ለመኪና ነዳጅነት! (አስገራሚ ቴክኖሎጂ) 🚗 ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! ፊንላንድ ሀገር ውስጥ አስገራሚ ነገር ተጀምሯል። በየቀኑ አብስለን የምንደፋው የቆሸሸ ዘይት ተሰብስቦ፣ ተጣርቶ ለትላልቅ መኪናዎች እና አውቶቡሶች ነዳጅ (ናፍጣ) እየሆነ ነው! @techpluset
5 976
7
🚨 የቆሸሸ የምግብ ዘይት ለመኪና ነዳጅነት! 🚗 ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! ፊንላንድ ሀገር ውስጥ አስገራሚ ነገር ተጀምሯል። በየቀኑ አብስለን የምንደፋው የቆሸሸ ዘይት ተሰብስቦ፣ ተጣርቶ ለትላልቅ መ+1
🚨 የቆሸሸ የምግብ ዘይት ለመኪና ነዳጅነት! 🚗 ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! ፊንላንድ ሀገር ውስጥ አስገራሚ ነገር ተጀምሯል። በየቀኑ አብስለን የምንደፋው የቆሸሸ ዘይት ተሰብስቦ፣ ተጣርቶ ለትላልቅ መኪናዎች እና አውቶቡሶች ነዳጅ እየሆነ ነው! @techpluset
1
8
I am looking for a skilled video producer to create faceless NEWS YouTube videos for a channel focused on Ethiopian news and
I am looking for a skilled video producer to create faceless NEWS YouTube videos for a channel focused on Ethiopian news and current affairs. Requirements: ✅ Experience creating faceless videos ✅ Good video editing skills ✅ Ability to find relevant visuals and footage ✅ Clear captions and engaging storytelling ✅ Reliable and able to deliver on time Job Type: Remote Payment: Monthly salary + performance-based bonus If interested, send: Sample videos/portfolio Expected salary Contact information 📩 Send your application via Telegram. Only shortlisted candidates will be contacted. 🚀 @Akillaa
5 580
9
🚨 የይለፍ ቃል(password) የምንጠቀምበት ዘመን አበቃ! ከመጠለፍ የሚታደገን አዲሱ ቴክኖሎጂ! 🔐 ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! ዛሬ ሁላችንንም ከትልቅ የደህንነት ስጋት ነፃ የሚያደርገንን እና የዕ
🚨 የይለፍ ቃል(password) የምንጠቀምበት ዘመን አበቃ! ከመጠለፍ የሚታደገን አዲሱ ቴክኖሎጂ! 🔐 ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! ዛሬ ሁላችንንም ከትልቅ የደህንነት ስጋት ነፃ የሚያደርገንን እና የዕለት ተዕለት የኢንተርኔት አጠቃቀማችንን እጅግ የሚያቀል ትኩስ የቴክኖሎጂ መረጃ ይዤላችሁ መጥቻለሁ። 1. ምንድን ነው የሆነው? ጉግል፣ አፕል እና ማይክሮሶፍት በጋራ በመሆን የድሮውን የይለፍ ቃል (ፓስዎርድ) አሰራር ሙሉ በሙሉ የሚያስቀር "ፓስኪ" የተባለ አዲስ ቴክኖሎጂ በስፋት መጠቀም ጀምረዋል። በየቀኑ በሚሊዮን የሚቆጠሩ አካውንቶች በጠላፊዎች (ሀከሮች) ይጠለፋሉ። አብዛኛው ጥቃት የሚመጣው ሰዎች ደካማ የይለፍ ቃል ስለሚጠቀሙ ወይም አጭበርባሪ ሊንክ በመንካት አሳልፈው ስለሚሰጡ ነው። ይህ አዲሱ ቴክኖሎጂ ግን የሚፃፍ ፊደልም ሆነ ቁጥር ስለሌለው፣ ጠላፊዎች ሊሰርቁት ወይም ሊገምቱት አይችሉም! ዋና ዋና ጥቅሞቹ ጊዜ ይቆጥባል፦ ፓስዎርድ ረሳሁ ብሎ መጨነቅ እና አዲስ ለመቀየር መድከም ቀረ። ከፍተኛ ደህንነት፦ በስልካችሁ የጣት አሻራ ወይም የፊት መለዮ ብቻ በሰከንዶች ውስጥ አካውንታችሁን ትከፍታላችሁ። ሊታሰብበት የሚገባ፦ ይህንን ለመጠቀም ስልካችሁ የስክሪን መቆለፊያ (ፓተርን ወይም ፒን) ሊኖረው ይገባል። አሁ ይሄንን አሁን ስልካችሁ ላይ ለማብራት፦ ስልካችሁ ላይ ወደ ማስተካከያ ሴቲንግ ከዛ ጉግል በመቀጠል የጉግል አካውንትዎን sign in የሚለው ውስጥ ግቡ። (ሴኪዩሪቲ) የሚለውን ምረጡ። ወደ ታች ወረድ ብላችሁ ፓስኪስ የሚለውን በመምረጥ ፓስኪ ፍጠር የሚለውን ተጫኑ። በቃ! ከዚህ በኋላ የይለፍ ቃል አያስፈልጋችሁም። I will post video on TikTok @techpluset
5 374
10
👨‍👩‍👧‍👦 Want to help keep your child safer online? Google Family Link lets parents manage screen time, approve app downlo
👨‍👩‍👧‍👦 Want to help keep your child safer online? Google Family Link lets parents manage screen time, approve app downloads, view device location, and set digital ground rules for their children. https://play.google.com/store/apps/details?id=com.google.android.apps.kids.familylink&pcampaignid=web_share
4 915
11
ባይናንስ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር ባደረገው ስምምነት መሰረት፣ አሁን ላይ የባይናንስ መተግበሪያ ያለምንም (VPN) በኢትዮ ቴሌኮም ኔትወርክ ላይ በቀጥታ መስራት ጀምሯል። ይህ ማሻሻያ የሚመለከተው የመተግ
ባይናንስ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር ባደረገው ስምምነት መሰረት፣ አሁን ላይ የባይናንስ መተግበሪያ ያለምንም (VPN) በኢትዮ ቴሌኮም ኔትወርክ ላይ በቀጥታ መስራት ጀምሯል። ይህ ማሻሻያ የሚመለከተው የመተግበሪያውን (App) መከፈት እና የኔትወርክ ብቻ ነው። ስለ ፒቱፒ (P2P) ግብይት፦ይህ ስምምነት ከፒቱፒ (P2P) አሰራር ወይም ህጋዊ ሁኔታዎች ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት የለውም። የፒቱፒ ጉዳይ አሁንም እንደቀድሞው የሚቀጥል ሲሆን፣ አሁን የተቀረፈው መተግበሪያው እንዳይሰራ ተዘግቶ የነበረው የኔትወርክ ችግር ብቻ ነው። @techpluset
6 138
12
🚨 Telegram ላይ Message ተልኮላችሁ፣ ነገር ግን "Seen" እንዳደረጋችሁት ሳይታወቅ በድብቅ ለማንበብ! 🕵️‍♂️ ሰላም Smart ቤተሰቦች! ዛሬ አብዛኛው ሰው የማያውቀውን አንድ ገራሚ
🚨 Telegram ላይ Message ተልኮላችሁ፣ ነገር ግን "Seen" እንዳደረጋችሁት ሳይታወቅ በድብቅ ለማንበብ! 🕵️‍♂️ ሰላም Smart ቤተሰቦች! ዛሬ አብዛኛው ሰው የማያውቀውን አንድ ገራሚ የ Telegram ሚስጥር ላካፍላችሁ። አንዳንድ ጊዜ ሰው Message ይልክልን እና ቶሎ Reply ማድረግ አንፈልግም። ግን ደግሞ ምን እንደተላከ ለማየት እንጓጓለን። Message-ውን ከከፈትነው "Double Tick" (Seen) ስለሚሆንበት ለምን አልመለስክም ሊለን ይችላል። Read Receipt ማጥፋት ሳያስፈልግ፣ መፍትሄው ይኸው (በጣም ቀላል!) 1. Telegram ላይ Message የላከላችሁን ሰው Chat አትክፈቱት። 2. ከዛ ይልቅ ውጪ Chat List ላይ ሆናችሁ የሰውየውን Profile Picture (ፎቶውን) ጫን ብላችሁ ያዙት (Long Press)። 3. በዚህ ጊዜ የላከላችሁ Message በሙሉ Screen ላይ Pop-up ሆኖ ይከፈታል። 4. ያለምንም ሀሳብ ወደ ታች እያደረጋችሁ አንብባችሁ ስትጨርሱ ጣታችሁን አንሱት። በቃ! ለላከው ሰው Message-ው ገና እንዳልተነበበ (Unread) ሆኖ ነው የሚያሳየው፤ እናንተ ግን ሙሉውን አንብባችሁታል! 🤯 እስኪ አሁኑኑ ሞክሩት
6 611
13
Comment ያመጣል! ፖስቱ ይኸውልህ👇 🚨 Telegram ላይ Message ተልኮላችሁ፣ ነገር ግን "Seen" እንዳደረጋችሁት ሳይታወቅ በድብቅ ለማንበብ! 🕵️‍♂️ ሰላም Smart ቤተሰቦች! ዛሬ
Comment ያመጣል! ፖስቱ ይኸውልህ👇 🚨 Telegram ላይ Message ተልኮላችሁ፣ ነገር ግን "Seen" እንዳደረጋችሁት ሳይታወቅ በድብቅ ለማንበብ! 🕵️‍♂️ ሰላም Smart ቤተሰቦች! ዛሬ አብዛኛው ሰው የማያውቀውን አንድ ገራሚ የ Telegram ሚስጥር ላካፍላችሁ። አንዳንድ ጊዜ ሰው Message ይልክልን እና ቶሎ Reply ማድረግ አንፈልግም። ግን ደግሞ ምን እንደተላከ ለማየት እንጓጓለን። Message-ውን ከከፈትነው "Double Tick" (Seen) ስለሚሆንበት ለምን አልመለስክም ሊለን ይችላል። Read Receipt ማጥፋት ሳያስፈልግ፣ መፍትሄው ይኸው (በጣም ቀላል!) 1. Telegram ላይ Message የላከላችሁን ሰው Chat አትክፈቱት። 2. ከዛ ይልቅ ውጪ Chat List ላይ ሆናችሁ የሰውየውን Profile Picture (ፎቶውን) ጫን ብላችሁ ያዙት (Long Press)። 3. በዚህ ጊዜ የላከላችሁ Message በሙሉ Screen ላይ Pop-up ሆኖ ይከፈታል። 4. ያለምንም ሀሳብ ወደ ታች እያደረጋችሁ አንብባችሁ ስትጨርሱ ጣታችሁን አንሱት። በቃ! ለላከው ሰው Message-ው ገና እንዳልተነበበ (Unread) ሆኖ ነው የሚያሳየው፤ እናንተ ግን ሙሉውን አንብባችሁታል! 🤯 እስኪ አሁኑኑ ሞክሩት
4
14
🚨 ስልካችሁ ቢጠፋ እና ሌባው Power Off ቢያደርገውም እንዴት መፈለግ እንደምትችሉ ታውቃላችሁ? 📱 መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ ብዙ ጊዜ ስልክ ሲሰረቅ ወይም ሲጠፋ፣ አግኚው ሰው መጀመሪያ የሚያ
🚨 ስልካችሁ ቢጠፋ እና ሌባው Power Off ቢያደርገውም እንዴት መፈለግ እንደምትችሉ ታውቃላችሁ? 📱 መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ ብዙ ጊዜ ስልክ ሲሰረቅ ወይም ሲጠፋ፣ አግኚው ሰው መጀመሪያ የሚያደርገው ስልኩን ማጥፋት (Power Off ማድረግ) ነው። አሁን ግን Google ባመጣው አዲስ የ Find My Device ቴክኖሎጂ፣ ስልካችሁ ቢጠፋም፣ Internet ባይኖረውም፣ አልፎ ተርፎም Battery አልቆበት ቢዘጋም በቀላሉ Location ማግኘት ትችላላችሁ! 🤯 ይሄንን Feature አሁኑኑ ስልካችሁ ላይ ለማብራት: 1. ስልካችሁ ላይ Settings ውስጥ ግቡ። 2. Google የሚለውን ፈልጋችሁ ንኩ። 3. Find My Device የሚለው ውስጥ ገብታችሁ Find your offline devices የሚለውን አብሩት (Turn On አድርጉት)። በቃ! ከዚህ በኋላ ስልካችሁ የትም ቢሆን፣ በሌላ ስልክ ወይም Computer የ Google Account በማስገባት ትክክለኛውን Location ማየት ትችላላችሁ። MEpass መስራታችሁን እንዳታቆሙ @techpluset
6 305
15
MEpass ላይ በዚህ ሳምንት የሰራነው 🤓 1 MEC 8.33$ መድረሱን እነዳትረሱ እሰካሁን ያልጀመራችሁ pin ያደረኩት ቪድዮ አለ እሱን እያያችሁ ጀምሩ
MEpass ላይ በዚህ ሳምንት የሰራነው 🤓 1 MEC 8.33$ መድረሱን እነዳትረሱ እሰካሁን ያልጀመራችሁ pin ያደረኩት ቪድዮ አለ እሱን እያያችሁ ጀምሩ
7 327
16
🚨 ስልካችሁ በድብቅ የምታወሩትን እየሰማ (እየጠለፈ) እንደሆነ ታውቃላችሁ? 🤯 ሰላም ቤተሰብ! መልካም እሁድ ይሁንላችሁ። እስኪ ይሄን ነገር አስተውላችሁት ታውቃላችሁ... ከጓደኛችሁ ጋር ስለ አን
🚨 ስልካችሁ በድብቅ የምታወሩትን እየሰማ (እየጠለፈ) እንደሆነ ታውቃላችሁ? 🤯 ሰላም ቤተሰብ! መልካም እሁድ ይሁንላችሁ። እስኪ ይሄን ነገር አስተውላችሁት ታውቃላችሁ... ከጓደኛችሁ ጋር ስለ አንድ እቃ (ለምሳሌ ስለ ጫማ ወይም ላፕቶፕ) ታወራላችሁ። ከዛ ትንሽ ቆይታችሁ ፌስቡክ፣ ቴሌግራም ወይም ቲክቶክ ስትከፍቱ፣ ልክ ቅድም ያወራችሁትን እቃ ማስታወቂያ (Ad) ያመጣባችኋል! ይሄ አጋጣሚ ወይም ድግምት አይደለም! እንዴት ነው የሚሰማን? ስማርት ስልካችን ላይ አፕሊኬሽኖችን ስንጭን፣ ሳናነበው የድምፅ ማጉያ (Microphone) ፍቃድ እንሰጣቸዋለን። እነዚህ አፖች እኛ የምናወራቸውን ቁልፍ ቃላት (Keywords) በድብቅ ይሰሙና፣ ልክ የፈለግነውን ነገር አውቀው ማስታወቂያ ያመጡብናል። መፍትሄውስ? ይሄን ለማቆም ስልካችሁ ላይ Setting ውስጥ ግቡ፣ ከዛ Apps የሚለውን መርጣችሁ Permissions (ፍቃዶች) ውስጥ ግቡ። በመቀጠል Microphone የሚለውን ነክታችሁ፣ አፖቹ ድምፃችሁን እንዳይሰሙ መዝጋት (Don't allow) ወይም አፑን ስትጠቀሙ ብቻ (Only while using the app) ማድረግ ትችላላችሁ። እናንተስ ይሄ ነገር አጋጥሟችሁ ያውቃል? ምን አወራችሁና ምን ማስታወቂያ መጣባችሁ? እስኪ ኮሜንት ላይ ንገሩኝ! 👇 (MEpass) 🚨 በስልካችሁ ብቻ ዶላር የምትሰሩበትን MEpass አፕሊኬሽን አሁኑኑ ጀምሩ! አሁን የአንድ MEC ኮይን ዋጋ $8 ዶላር ደርሷል። አሰራሩ በጣም ቀላል ነው፦ ✅ 10 ሰው በሊንካችሁ ስትጋብዙ 1 MEC ($8) ታገኛላችሁ። ✅ ትልቁ ጥቅሙ፣ ክፍያ ለማውጣት 10 ሰው እስኪሞላ አትጠብቁም! 1 ሰው ብቻ ብትጋብዙም ያገኛችሁትን ወዲያውኑ Withdraw (ወደ ዋሌታችሁ ማውጣት) ትችላላችሁ! 🚀 እንዴት መመዝገብ እንዳለባችሁ የሚያሳይ ቪዲዮ ከላይ Pin ተደርጓል። ሊንኩ ይኸው ጀምሩ👇 https://i.mec.me/?c=szt5ahz9
6 620
17
🚨 ChatGPT 'Codex' የተባለ አዲስ የኮዲንግ ቴክኖሎጂ አቅርቧል! ሰላም ቤተሰብ! የፕሮግራም አድራጊዎች (Developers) ስራን እጅግ የሚያቀለው "Codex" አሁን በቀጥታ በ ChatGPT
🚨 ChatGPT 'Codex' የተባለ አዲስ የኮዲንግ ቴክኖሎጂ አቅርቧል! ሰላም ቤተሰብ! የፕሮግራም አድራጊዎች (Developers) ስራን እጅግ የሚያቀለው "Codex" አሁን በቀጥታ በ ChatGPT ውስጥ ገብቷል። Codex ምንድን ነው? ሙሉ በሙሉ የሶፍትዌር እና የኮዲንግ ስራዎችን የሚሰራ የ AI Agenet ነው። አሁን ላይ በአዲሱ GPT-5.5 ሞዴል ነው የሚሰራው። ዋና ዋና ጥቅሞቹ፦ ሙሉ ፕሮጀክት ይሰራል፦ ኮድ መፃፍ ብቻ ሳይሆን፣ አፕሊኬሽን እና ዌብሳይት ከነ ሙሉ እቅዱ ሰርቶ ያጠናቅቃል። ስህተት ያርማል (Debugging)፦ በኮዳችሁ ላይ ያለውን ስህተት (Bug) ራሱ ፈልጎ ያስተካክላል። በቀላሉ ይገኛል፦ በ ChatGPT ዌብሳይት፣ በስልክ አፕሊኬሽን፣ እና Desktop ላይ በቀጥታ ይሰራል፤ ከኮድ ኤዲተሮችም ጋር ይገናኛል። ኮዲንግ ባትችሉ እንኳን፣ በፅሁፍ ብቻ በማዘዝ የራሳችሁን አፕሊኬሽን መስራት ትችላላችሁ! ኮዲንግ ለምትማሩ እና ለምትሰሩ ሰዎች ደግሞ ምርጥ አጋዥ ነው። እናንተስ ChatGPTን ለኮዲንግ ተጠቅማችሁት ታውቃላችሁ? ኮሜንት ላይ ንገሩኝ! 👇 🚨 MEpass በስልካችሁ ብቻ ዶላር የምትሰሩበትን MEpass አፕሊኬሽን አሁኑኑ ጀምሩ! አሁን የአንድ MEC ኮይን ዋጋ $8.2 ዶላር ደርሷል። አሰራሩ በጣም ቀላል ነው፦ ✅ 10 ሰው በሊንካችሁ ስትጋብዙ 1 MEC ($8) ታገኛላችሁ። ✅ ትልቁ ጥቅሙ፣ ክፍያ ለማውጣት 10 ሰው እስኪሞላ አትጠብቁም! 1 ሰው ብቻ ብትጋብዙም ወዲያውኑ ማውጣት ትችላላችሁ! 🚀 እንዴት መመዝገብ እንዳለባችሁ የሚያሳይ ቪዲዮ ከላይ Pin ተደርጓል። ሊንኩ https://i.mec.me/?c=szt5ahz9 👉 Referal code ✅ szt5ahz9 @techpluset
6 945
18
🚨 አለም እሽቅድምድም ላይ ነች! የ "Agentic AI" (ራስ-ገዝ ሰው-ሠራሽ አስተውሎት) ዘመን መጥቷል! 🤖 ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! ዓለም ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ለነገዋም አስባ ከፍተኛ በሆነ የቴ
🚨 አለም እሽቅድምድም ላይ ነች! የ "Agentic AI" (ራስ-ገዝ ሰው-ሠራሽ አስተውሎት) ዘመን መጥቷል! 🤖 ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! ዓለም ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ለነገዋም አስባ ከፍተኛ በሆነ የቴክኖሎጂ ሽግግር፣ እጅግ በከረረ የውድድር ትንቅንቅ ውስጥ ትገኛለች። በዚህ የውድድር አለም ውስጥ ደግሞ ያሸነፈ ሽልማቱንም፣ የበላይነቱንም፣ ወሳኝነቱንም በእጁ ያደርጋል። በጣም የሚያሰጋው ግን ይሄ ውድድር የማይመለከተን መስሎን ወይም በማይጠቅመን ጉዳይ ተጠምደን እየዳከርን ያለን ትውልዶች... ማሸነፍ እንኳን ባንችል መከተል ካልቻልን፣ ነገሮች ሁሉ በጣም ከባድ ውጥንቅጥ ውስጥ ይከቱናል። አሁን ላይ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) እጅግ ፈጣን ሽግግር ላይ ደርሷል። አሁን የምንገባበት አዲሱ ዘመን "Agentic AI" (ራስ-ገዝ ሰው-ሠራሽ አስተውሎት) ይባላል። እስካሁን የምናውቀው AI እኛ ጥያቄ ካልጠየቅነው ወይም ካላዘዝነው ምንም አይሰራም ነበር። አዲሱ የ Agentic AI ትውልድ ግን ሙሉ በሙሉ ራሱን ችሎ (Autonomous) የሚንቀሳቀስ፣ እና እነዚህን 3 አስገራሚ ነገሮች የሚያደርግ ነው፦ 🎯 ማቀድ (Planning): አንድ ትልቅ ስራ ስትሰጡት፣ ስራውን ከፋፍሎ የራሱን እቅድ ያወጣል። 🛠 መሣሪያዎችን መጠቀም ኢንተርኔት ገብቶ መረጃ ይፈልጋል፣ አፕሊኬሽኖችን ይከፍታል፣ ኮድ ጽፎ ራን ያደርጋል። 🔄 ስህተትን ማረም (Self-Correction): የሰራው ነገር ከተበላሸ፣ "የት ጋር ነው ያጠፋሁት?" ብሎ ራሱን ገምግሞ ስህተቱን እያረመ ግብ ላይ ይደርሳል! ለምሳሌ፦ "ለስራዬ የሚሆን ዌብሳይት ስራልኝ" ብትሉት... ራሱ ኮድ ይጽፋል፣ ዲዛይን ያደርጋል፣ ቴስት ያደርጋል፣ ስህተት ካለ ያርማል፣ በመጨረሻም ሙሉ ዌብሳይቱን ሰርቶ ያስረክባችኋል! ስማርት ቤተሰቦች... ይሄን ፈጣን የቴክኖሎጂ ጉዞ መከተል ካልቻልን ነገራችን ከባድ ነው። እናንተስ ለዚህ አዲስ የ Agentic AI ዘመን ተዘጋጅታችኋል? ይሄ ቴክኖሎጂ ስራችንን ያቀልልናል ወይስ ይወስድብናል ብላችሁ ታስባላችሁ? 🤔 ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩኝ! ይህንን ነቃ የሚያደርግ መረጃ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው! 📲 @techpluset
6 493
19
🚨 ለ50 ዓመታት ቻርጅ (Charge) መደረግ የማይፈልግ ስልክ ቢኖራችሁስ? (የአዲሱ የኒውክሌር ባትሪ እውነታ ሲጋለጥ!) 🤯 ሰሞኑን "ለ50 ዓመት ያለ ማቋረጥ የሚሰራ ባትሪ ተሰራ" የሚለው ዜና
🚨 ለ50 ዓመታት ቻርጅ (Charge) መደረግ የማይፈልግ ስልክ ቢኖራችሁስ? (የአዲሱ የኒውክሌር ባትሪ እውነታ ሲጋለጥ!) 🤯 ሰሞኑን "ለ50 ዓመት ያለ ማቋረጥ የሚሰራ ባትሪ ተሰራ" የሚለው ዜና ሚዲያውን አጨናንቆታል። የቻይናው Betavolt (ቤታቮልት) ኩባንያ የሰራው ይህ አነስተኛ የኒውክሌር ባትሪ ፕሮቶታይፕ እውነትም የቴክኖሎጂውን አለም ታሪክ የሚቀይር ነው! ግን ሚዲያዎች ያላወሩት ከበስተጀርባው ያለው ትልቁ ሚስጥርስ ምንድን ነው? በእውነት ስልካችን ላይ ይገጠማል? እስኪ ስማርት በሆነ መንገድ እናብራራው👇 🔋 እንዴት ይሰራል? (ደህንነቱስ?) ይህ ባትሪ (Nickel-63) ከተባለ ራዲዮአክቲቭ አይሶቶፕ የሚወጣውን የተፈጥሮ ሀይል ወደ ኤሌክትሪክ በመቀየር ነው የሚሰራው። "ኒውክሌር" ሲባል የጨረር (Radiation) አደጋ አለው እንዳይመስላችሁ! ቴክኖሎጂው በልዩ የአልማዝ (Diamond) ሴሚኮንዳክተር ንብርብር የተሸፈነ በመሆኑ ምንም አይነት ጨረር ወደ ውጪ አያወጣም፤ እሳት ውስጥ ቢገባም አይፈነዳም፤ ፍፁም ደህንነቱ የተጠበቀ ነው። 📱 ስልካችንን ለ50 ዓመት ቻርጅ ሳናደርግ ልንጠቀም ነው? (ትልቁ ሚስጥር!) እውነታው ይሄ ነው፦ አሁን ላይ የተሰራው የባትሪው ሞዴል ከሳንቲም የሚያንስ ሲሆን፣ የሚያመነጨው ሀይልም እጅግ በጣም አነስተኛ (100 Microwatts ወይም 3 ቮልት) ብቻ ነው። አንድ ስማርት ስልክ ለማሰራት ደግሞ ከዚህ በብዙ ሺህ እጥፍ የሚበልጥ ሀይል ይፈልጋል። ስለዚህ አሁን ላይ ስልካችንን አያሰራም! ነገር ግን አሁን ባለበት አቅም ለህክምና (በሰውነት ውስጥ ለሚቀበሩ የልብ መርጃ መሳሪያዎች) እና ለጠፈር ምርምር ሴንሰሮች እጅግ ወሳኝ ግኝት ነው። ኩባንያው በቀጣይ ዓመታት ሀይሉን በማሳደግ፣ ስልኮችን እና ድሮኖችን ዕድሜ ልክ ቻርጅ ሳያስፈልጋቸው የሚያሰሩ ሞዴሎችን እንደሚያወጣ አሳውቋል
6 833
20
የኤሎን ማስክ (Elon Musk) ኩባንያ የሆነው X (የቀድሞው ትዊተር) የፋይናንስን ዓለም ሙሉ በሙሉ ሊቀይር መሆኑን ይፋ አድርጓል። ኤሎን ማስክ X ን ወደ "Everything App" የመቀየር ትል
የኤሎን ማስክ (Elon Musk) ኩባንያ የሆነው X (የቀድሞው ትዊተር) የፋይናንስን ዓለም ሙሉ በሙሉ ሊቀይር መሆኑን ይፋ አድርጓል። ኤሎን ማስክ X ን ወደ "Everything App" የመቀየር ትልቁን ህልሙን እውን እያደረገ ነው። በቅርቡ በሚለቀቀው አዲስ አሰራር መሰረት፣ ተጠቃሚዎች በ X ላይ ልክ ፎቶ ወይም ቴክስት ሜሴጅ እንደሚልኩት ሁሉ፣ እርስ በእርስ በቀጥታ ክሪፕቶ (USDT, Dogecoin እና ሌሎችም) መላላክ ይችላሉ! 🤯 ይህ ማለት ምን ማለት ነው? 👇 💸 ምንም ባንክ አያስፈልግም፦ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ወይም ወደ የትኛውም የዓለም ጥግ፣ ያለ ምንም የባንክ ውጣ ውረድ እና ክልከላ ገንዘብ በሰከንዶች ውስጥ ማስተላለፍ ይቻላል። 🛍 ቀጥታ ግብይት፦ ኮንቴንት Creators በቀጥታ ለመሸለም (Tip ለማድረግ) ወይም ፕላትፎርሙ ላይ ለሚሸጡ እቃዎች በቀጥታ በክሪፕቶ መክፈል ያስችላል። 🔒 የ Web3 ውህደት፦ የራሳችሁን Web3 ዋሌት ከ X አካውንታችሁ ጋር በማገናኘት ሙሉ የገንዘባችሁ ቁጥጥር የራሳችሁ ይሆናል። ስማርት ቤተሰቦች... የዓለማችን ታላላቅ ሶሻል ሚዲያዎች (ቴሌግራም፣ X) ሙሉ በሙሉ ወደ ክሪፕቶ እየገቡ ነው። ታዲያ እናንተ ይህ የ X አዲስ የክሪፕቶ ክፍያ ስርዓት ባህላዊ ባንኮችን ከጥቅም ውጪ ያደርጋቸዋል ብላችሁ ታስባላችሁ? ወይስ የደህንነት ስጋት አለው? 🤔 ኮሜንት ላይ ሀሳባችሁን አጋሩኝ! ይህን ወሳኝ ዜና ለክሪፕቶ እና ቴክኖሎጂ አፍቃሪ ጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው! MEpass አሁን ላይ የአንድ MEC ዋጋ $8 ደርሷል! 💸 እንደት መጀመር ቬሪፋይ ማድረግ እና ያገኛችሁትን ወዲያውኑ Withdraw ማድረግ እንዳለባችሁ የሚያሳይ Step-by-step የቪዲዮ ቻናሉ ላይ ከላይ Pin አድርጌላችኋለሁ፡፡ @techpluset
5 733