uz
Feedback
ነበእ የቂርአት ሴንተር

ነበእ የቂርአት ሴንተር

Kanalga Telegram’da o‘tish

📖 ⟨⟨ ነበእ ኢስላሚክ ሚድያ⟩⟩ 💡 نُهَيِّئُ لَكَ سُبُلَ الْعِلْمِ وَالنَّجَاحِ.

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ነበእ የቂርአት ሴንተር analitikasi

ነበእ የቂርአት ሴንተር (@yehak_mnged) Yava til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 10 829 obunachidan iborat bo'lib, Taʼlim toifasida 18 172-o'rinni va Finlandiya mintaqasida 406-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 10 829 obunachiga ega bo‘ldi.

03 Sentabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 1 383 ga, so‘nggi 24 soatda esa -3 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 4.27% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 1.82% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 463 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 197 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 7 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
📖 ⟨⟨ ነበእ ኢስላሚክ ሚድያ⟩⟩ 💡 نُهَيِّئُ لَكَ سُبُلَ الْعِلْمِ وَالنَّجَاحِ.

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 04 Sentabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Taʼlim toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

10 829
Obunachilar
-324 soatlar
-77 kun
+1 38330 kun

Ma'lumot yuklanmoqda...

O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Sentabr '26
Sentabr '26
+24
6 kanalda
Avgust '26
+1 624
154 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+474
67 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+123
0 kanalda
Get PRO
May '26
+178
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+236
0 kanalda
Get PRO
Mart '26
+202
0 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+384
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+342
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+313
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+214
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+366
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+764
0 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+251
0 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+362
0 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+368
1 kanalda
Get PRO
May '25
+477
2 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+280
22 kanalda
Get PRO
Mart '25
+207
0 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+199
1 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+442
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+306
1 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+600
2 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+425
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+639
0 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+462
0 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+668
0 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+1 217
1 kanalda
Get PRO
May '24
+3 484
2 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
04 Sentabr0
03 Sentabr+1
02 Sentabr+15
01 Sentabr+8
Kanal postlari
አድስ ደርስ ሊጀመር ነው    ከንዙል                   አጥፋል                               ተጀመረ በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ የፊታችን ቅዳሜ የሚጀመር ይሆናል ደርሱን ለመከታተል👇 https://t.me/alburujislamawimedia/901

2
كتاب التوحيد 14.mp3
149
3
Matn yo'q...
111
4
🌺ምርጥ መሆን ለሚፈልግ የመልዕክተኛውን صلى الله عليه وسلم መልዕክት ይያዝ 🔖 خياركم من أطعم الطعام ورد السلام 🔖 خياركم أحاسنكم أخلاقا إذا فقهوا 🔖 خياركم من يرجى خيره 🔖 خياركم من يؤمن شره ➥ ምርጣችሁ ምግብን የመገበና ሰላምታን የመለሰ ነው ➥ ምርጣችሁ ምርጥ ሰነ ምግባር ያላቸው ናቸው ፊቂህ ሲኖራቸው ➥ ምርጣችሁ መልካም ነገሩ የሚከጀልለት ነው ➥ ምርጣችሁ በሸሩ የማይጠረጠር የሚታመነው ነው 🔖 خياركم خياركم لنسائهم خلقا 🔖 خيركم خيركم لأهله 🔖 خيركم من تعلم القرآن وعلمه 🔖 خيركم من لم يترك آخرته لدنياه 🔖 خياركم أحاسنكم قضاء ➥ ምርጣችሁ ለሴቶቻችሁ በስነ-ምግባሩ ምርጥ የሆነው ነው ➥ ምርጣችሁ ለቤተሰቡ ምርጥ የሆነው ነው ➥ ምርጣችሁ ቁርዓንን ተምሮ ያስተማረው ነው ➥ ምርጣችሁ ለዱንያው ብሎ አኼራውን ያልተወው ነው ➥ ምርጣችሁ እዳውን አሳምሮ የሚከፍለው ነው። 📮 ይህ የኛ መልዕክተኛ ያለፋበት የምርጥነት ጎዳና ነው... 📮 እኛም የእሳቸው ተከታዮች ነንና ምርጥነት ለእኛም ያስፈልገናል..ከምርጡ ነብያችን ምርጡን ነገር መውረስ ግድ ይለናል..!! ❗  እንንቃ ያመለጡን ኸይራቶችን ለመሰብሰብ እንታገል🌷 ሷሊሁ
177
5
በዚሁ ተጠናቀቀ
189
6
በሉ ወደ ቂርአት📚
203
7
كتاب التوحيد 12.mp3
235
8
በዚሁ ተጠናቀቀ
265
9
በሉ ወደ ቂርአት📚
267
10
አዲስ ለምትመጡ ሁሉ ቂርአት የሚሰጠው ሁሌም 👉 ሰኞ ማክሰኞ ና እሮብ ማታ ⏰ ከ 3:00 ጀምሮ እስከ 4:00 ስዓት ነው።
316
11
በዚሁ ተጠናቀቀ
306
12
በሉ ወደ ቂርአት📚
318
13
🍬📡ቀጥታ ስርጭት ዛሬ ማታ እንደተለመደው የቀጥታ ስርጭት ደርሳችን እንጀምራለን እነዳትዘገዩ 📲ለማስታወስ ያክል የሚቀራው ኪታብ 📚ኪታቡ ተውሂድ ነው፣ ለመከታተል ይቀላቀሉ ሚለውን አንዴ ነካ በማድረግ ግቡ👇👇 3:30 ማታ https://t.me/yehak_mnged/1689
310
14
🍬📡ቀጥታ ስርጭት ዛሬ ማታ እንደተለመደው የቀጥታ ስርጭት ደርሳችን እንጀምራለን እነዳትዘገዩ 📲ለማስታወስ ያክል የሚቀራው ኪታብ 📚ኪታቡ ተውሂድ ነው፣ ለመከታተል ይቀላቀሉ ሚለውን አንዴ ነካ በማድረግ ግቡ👇👇 3:30 ማታ
1
15
✍   የፈርድ ሰላት በመስጂድ እና በጀምዐ መስገድ ያለው ከፊል ቱሩፋቶች!! ⭕️የሰላቱ ምንዳ በ27 እጥፍ በላጭ ይሆናል። ኢብኑ ዑመር ባስተላለፈው የአላህ መልእክተኛﷺ እንዲህ ይላሉ፦ 📚«صَلاةُ الجَمَاعَةِ أَفضَلُ مِنْ صَلاةِ الفَذِّ بِسَبْعٍ وَعِشْرِينَ درَجَةً» «በጀምዐ የሚሰገደው ሰላት ለብቻ ከሚሰገደው ሰላት በሀያ ሰባት ደረጃ ይበልጣል።» ⭕️ደረጃ ያስጨምራል: ወንጀል ያሳብሳል። አቡ ሁረይራ ባስተላለፈው ሐዲስ የአላህ መልእክተኛﷺ እንዲህ ይላሉ፦ 📚«إِذا تَوَضَّأَ فَأَحْسَنَ الْوُضُوءَ ثُمَّ خَرَجَ إِلى المَسْجِدِ، لا يُخْرِجُه إِلاَّ الصَّلاةُ، لَمْ يَخْطُ خَطْوةً إِلاَّ رُفِعَتْ لَه بهَا دَرَجَةٌ، وَحُطَّتْ عَنْه بهَا خَطِيئَةٌ» «አንድ ሰው ውዱኡን አሳምሮ አድርጎ ወደ መስጂድ ለመሄድ ከወጣ: ለሰላት እንጂ ለምንም ብሎ ካልወጣ; አንዲትም እርምጃ አይራመድም በእሷ ደረጃው ከፍ ቢደረግለት እና በእሷ  ወንጀሉን ቢማርለት እንጂ።» ⭕️የጀምዐ ሰላት በሰገደበት ቦታ ላይ እስከዘወተረ ድረስ መላኢካዎች ምህረት ይጠይቁለታል። ከላይ በተጠቀሰው ምንጭ ነብዩﷺ እንዲህ ይላሉ፦ 📚«فَإِذا صَلى لَمْ تَزَلِ المَلائِكَة تُصَلِّي عَلَيْهِ مَا دَامَ في مُصَلاَّه، مَا لَمْ يُحْدِثْ، تَقُولُ: اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَيْهِ، اللَّهُمَّ ارحَمْهُ» «ከሰገደ በኋላ መስገጃው ላይ እስከዘወተረ እና ውዱእ እስካልፈታ ድረስ መላኢካዎች በእሱ ላይ ሰለዋት ከማውረድ አይወገዱም አላህ ሆይ እዘንለት ይላሉ።» ⭕️የጀምዐ ሰላቱን ሰግዶ ሌላ ሰላት የሚጠባበቅ ከሆነ: በሰላት ላይ እንደቆየ ይያዝለታል። ባሳለፍነው ሐዲስ ነብዩﷺ እንዲህ ይላሉ፦ 📚«وَلا يَزَالُ في صَلاةٍ مَا انْتَظَرَ الصَّلاةَ» «ሰላት እስከተጠባበቀ ድረስ ሰላት ላይ ከመሆን አይወገድም።» ⭕️ልብ ከንፍቅና ያጠራል። በሰሓባዎች ዘመን ከጀምዐ ሰላት የሚቀረው ሙናፊቅ ብቻ ነበር። ከኢብኑ መስዑድ እንዲህ ማለቱ ይወሳል፦ 📚«ولقد رأيتُنا وما يتخلَّف عنها - «يعني عن الصلاة في المسجد» - إلاَّ منافق معلومٌ النِّفاق» «አንድም ሰው ሰላት በመስጂድ ከመስገድ ወደ ኋላ ሲል አላየንም ንፍቅናው ግልፅ የሆነ ሙናፊቅ ቢሆን እንጂ።» ⭕️ወደ መስጂድ በተመላለሰው ልክ ጀነት ውስጥ ማረፊያ ይዘጋጅለታል። ነብዩﷺ እንዲህ ይላሉ፦ 📚 «مَن غَدَا إلى المَسجدِ أو راح أعَدّ الله له في الجنة نُزُلًا كلما غدا أو راح» «በጠዋትም ይሁን ከሰዓት ወደ መስጂድ የሚመላለስ የሆነ ሰው: በተመላለሰው ልክ አላህ ጀነት ውስጥ ማረፊያ ያዘጋጅለታል።» ⭕️ከኢማም ጋ እኩል "ኣሚን" ላለ ያለፈው ወንጀሉ ይማርለታል። ነብዩﷺ እንዲህ ይላሉ፦ 📚 «إِذَا أَمَّنَ الْإِمَامُ، فَأَمِّنُوا، فَإِنَّهُ مَنْ وَافَقَ تَأْمِينُهُ تَأْمِينَ الْمَلَائِكَةِ، غُفِرَ لَهُ مَا تَقَدَّمَ مِنْ ذَنْبِه» «ኢማም "ኣሚን" ሲል "ኣሚን" በሉ፤ ኣሚን ማለቱ ከኢማሙ ኣሚን ጋ የገጠመለት ሰው ያለፈው ወንጀሉን ይማርለታል።» ⭕️የዒሻ ሰላት በጀምዐ የሰገደ ሰው ግማሽ ሌሊት እንደ ሰገደ ነው። ከዑስማን ኢብኑ ዓፋን በተላለፈው ነብዩﷺ እንዲህ ይላሉ፦ 📚«مَن صلَّى العِشاءَ في جماعةٍ، فكأنَّما قامَ نِصفَ اللَّيل» «የዒሻ ሰላት በጀምዐ የሰገደ ሰው ግማሽ ሌሊት እንደቆመ ነው።» ⭕️የሱብሂ ሰላት በጀምዐ የሰገደ ሰው ሙሉ ሌሊቱ እንደ ሰገደ ነው። ባሳለፍነው ምንጭ ነብዩﷺ እንዲህ ይላሉ፦ 📚«ومَن صلَّى الصبحَ في جماعةٍ فكأنَّما صلَّى اللَّيلَ كُلَّه» «የሱብሂ ሰላት በጀምዐ የሰገደ ሰው: ሙሉ ሌሊቱ እንደ ሰገደ ነው።» ⭕️ሁሌም አንድ ሰው ለብቻው ከሚሰግደው ሰላት ከሰዎች ጋ የሚሰግደው ሰላት በላጭ ይሆንለታል። ኡበይ ኢብኑ ካዕብ ከነብዩﷺ እንዲህ ማለታቸው ያስተላልፋል፦ 📚«صلاةُ الرَّجُلِ مع الرَّجُلِ أَزْكى من صلاتِه وحْدَه، وصلاتُه مع الرَّجُلينِ أزْكى من صلاتِه مع الرجُلِ، وما كثُرَ فهو أحبُّ إلى اللهِ عزَّ وجلَّ» «ሰውየው ከአንድ ሰው ጋ የሚሰግደው ሰላት ለብቻው ከሚሰግደው ሰላት የተሻለ ይሆንለታል፤ ከሁለት ሰዎች ጋ የሚሰግደው ከአንድ ሰው ጋ ከሚሰግደው የተሻለ ይሆንለታል፤ በበዛ ልክ ወደ አላህ ይበልጥ የተወደደ ይሆናል።» 🤲አላህ ይወፍቀን🤲 ወደ መልካም ያመላከተ የሰሪው ምንዳ ያገኛል!!
332
16
የሚሸጥ ምርጥ ቻናል አለ ለፈጠነ ለመግዝስት👇 @mezgibugn
302
17
✍...... ከሰበረን መከራ በላይ የሚጠግነን አላህ ይበልጣል
329
18
✍....... የውሸት ልብ ይዘህ ሰዎችህጋ በቀረብክ ይጥር.... .....የእውነት ልብ ይዘው የሚጠብቁህን ታጣለህ 🖌አቡ ሙዓዝ
355
19
✍....... ድካምህን የሚረዳው ያሸከመህ ሳይሆን እንዳንተ የተሸከመው ነው..!
367
20
☀️እስኪ ሁላችንም በፍቃደኝነት እነዚህን የሱና ቻናሎች እናሳድጋቸው
47