cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

VICTORY OFFICIAL

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
3 074
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+207 kunlar
+10730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

እንዴት አመሻቹ ቤተሰቦች ሰኞ እንዳሳወቅናቹ ምዝገባ ልናቆም የመጨረሻ ጥሪ አድርን ነበር በዚህም ከዛሬ ጋር 4ቀን ብቻ ቀርቶታል ማድረግ ምችሉትን ነገር ሳታደርጉ ከሚከሰት እና መቀየር ከማትችሉት ፀፀት መዳን የምትፈልጉ እና እስከ እንጥፍጣፊዋ ሰከንድ የአቅማቹን ለመሞከር ቁርጠኝነት ያላቹ comment ላይ ፃፉልን በውስጥ መስመር እናወራቹኋለን አልያም በ0914633658 ደውሉልን
Hammasini ko'rsatish...
👍 5👎 1
‼️ኑ ከፀፀት እና ከድካም እናድናቹ በውስጥ መስመር በጠየቃቹን መሰረት ምዝገባውን ለ5 ቀናት ያራዘምነው ሲሆን 07/10/2016 ለመጨረሻ ጊዜ live ምንገባበት እና ምዝገባም ምናበቃበት ቀን ይሆናል። ካሁን ቡኋላ በቀረው ጊዜ እኛ ጋር ከተቀላቀሉ ተማሪዎች ጋር በቂ የሆነ የዝግጅት ጊዜ እንዲኖራቸው በማስቻል ብቻ ምናሳልፍ ይሆናል። ክፍያውንም 150ብር ያደረግንላቹ ሲሆን ይህንንም ያደረግነው በገንዘብ ምክንያት ሳትቀላቀሉ እንዳትቀሩ እና ከፀፀት እንድትተርፉ ነው። ከዛሬ ጀምሮ 150ብር ብቻ ከፍላቹ ሙሉ ቱቶሪያሉን ከentrance ጥያቄዎች ከነ ተብራራ መልሶቻቸው ምታገኙ ይሆናል። መቀላቀል የምትፈልጉ comment ላይ ፃፉልን በውስጥ መስመር እናወራችኋለን አልያም በ0914633658 ደውሉልን ‼️5ቀን ነው የቀራቹ
Hammasini ko'rsatish...
6👎 4👍 1🖕 1
live ተቀላቀሉ👇👇👇 https://t.me/VictoryTutor_7?livestream
Hammasini ko'rsatish...
⭐️ዛሬ ማታ 2ሰዐት live እንገባለን ማንም እንዳይቀር ብዙ መረጃ ምናጋራቹ ይሆናል
Hammasini ko'rsatish...
👍 7 1🙏 1
ይህ የመጨረሻ ዙር ጥሪያችን ነው ከዚህ ቡኃላ በቀሩት 2 ቀናት የማትመዘገቡ ልጆ በፍፁም የማናስተናግድ መሆኑን በትህትና ለመግለፅ እንወዳለን። በክረምቱ ለናንተ ብቻ ይዘን የምንመጣው ስራ ይኖራል.......በዚህም ከኛጋር ሆናቹ ትልልቅ ገቢዎችን የምታገኙበትን መካኒዝም እናወራለን........እስከዛው መልካም ጥናት መልካሙን እንመኛለን
Hammasini ko'rsatish...
12👍 2🖕 1
ስለ victory ብዙ ነገር እየተረዳቹ ነው ብለን እናስባለን ማንም ማያደርገውን ነገር ነው ከዋናው ቱቶሪያል ላይ እያወጣን እየሰጠናቹ ያለነው እንደ አጠቃላይ comment ላይ አስተያየት ካላቹ ብታስቀምጡልን ደስ ይለናል እናመሰግናለን🙏
Hammasini ko'rsatish...
👍 8🖕 1
#package2 #chemistry 📌IUPAC system of ester 📌preparations of alcohols 📌industrial & Agricultural Applications of organic compounds 📌Agricultural applications
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
#package2 #chemistry 📌Nomenclature of alcohols 📌IUPAC System 📌Classification of Monohydric alcohols 📌Physical properties of alcohols
Hammasini ko'rsatish...
#package2 #chemistry 📌Chemical properties of alcohols
Hammasini ko'rsatish...
#package2 #chemistry 📌Refining of cruel oil 📌Alcohols 📌classification of Alcohols
Hammasini ko'rsatish...