VICTORY OFFICIAL
ለመመዝገብ 👇 @VICTORY_CUSTOMER_SERVICE የ2017 ተማሪዎቻችን አስተያየት👇 https://t.me/victorystcom_7 0914633658
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام VICTORY OFFICIAL
کانال VICTORY OFFICIAL (@victorytutor_7) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 10 890 مشترک است و جایگاه 18 473 را در دسته آموزش و رتبه 3 063 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 10 890 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 13 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -317 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -13 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 27.09% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.35% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 2 952 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 692 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 4 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“ለመመዝገብ 👇
@VICTORY_CUSTOMER_SERVICE
የ2017 ተማሪዎቻችን አስተያየት👇 https://t.me/victorystcom_7
0914633658”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 14 ژوئن, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 14 ژوئن | 0 | |||
| 13 ژوئن | 0 | |||
| 12 ژوئن | 0 | |||
| 11 ژوئن | 0 | |||
| 10 ژوئن | 0 | |||
| 09 ژوئن | 0 | |||
| 08 ژوئن | 0 | |||
| 07 ژوئن | 0 | |||
| 06 ژوئن | 0 | |||
| 05 ژوئن | +1 | |||
| 04 ژوئن | 0 | |||
| 03 ژوئن | 0 | |||
| 02 ژوئن | +2 | |||
| 01 ژوئن | 0 |
| 2 | ውድ ቤተሰቦች የዛሬና ነገ ፈተናዎች ለሚቀጥለው ሳምንት መተላለፉን በጥብቅ ይቅርታ እናሳውቃለን
መልካም ጊዜ እንዲሆንላቹ ለሁላቹም እንመኛለን | 1 125 |
| 3 | EXAM DAY !
የVictory Academy የ60 ቀናት ቻሌንጅ ተማሪዎች ባለፉት ቀናት ስታጠኑ የነበረውን የስምንተኛ ሳምንት የጥናት ፕሮግራም መሰረት ያጠናችሁትን ትምህርት በተግባር የምታዩበትና ጥንካሬያችሁን የምታረጋግጡበት ሰዓት ደርሷል።
ዛሬ የምትፈተኑት ፈተና የብሄራዊ ፈተናውን (Entrance Exam) ፍርሃት እንድታሸንፉና ፍጥነታችሁን እንድትጨምሩ ይረዳችኋል።
🎯የNatural science:- ENGLISH and CHEMISTRY
🎯የSocial science:- ENGLISH and GEOGRAPHY
ፈተናው 2 ሰአት ይጀምራል ተዘጋጁ!
የመፈተኛ ሲሲተም ሊንክ English private class ቻናል ላይ ተቀምጧል። | 3 037 |
| 4 | ጀምረናል ገባ ገባ በሉ ቤተሰቦች | 2 996 |
| 5 | 1:30 በሚል ይስተካከል | 2 895 |
| 6 | ውድ የኢንትራንስ ተማሪ ቤተሰቦቻችን ዛሬ 2 :30 ላይ የ live session የሚኖረን በመሆኑ በኢንግሊሽ ቻናላችን እንገናኝ | 2 835 |
| 7 | ጀምረናል ተቀላቀሉን | 3 188 |
| 8 | ውድ የ remedial ተማሪ ቤተሰቦቻችን ዛሬ የ live session 1:30 ላይ የሚኖረን በመሆኑ በሰአቱ እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን | 3 004 |
| 9 | 🌟 7ኛው ሳምንት፡ አዲስ ምዕራፍ፣ አዲስ ጉልበት ለሁላችሁም!
ለVictory Academy ቤተሰቦች በሙሉ፤
በመጀመሪያ፣ በቆራጥነት የ60 ቀኑን የድል ቻሌንጅ ተቀላቅላችሁ ሌሊትና ቀን ለስኬታችሁ እየደከማችሁ ላላችሁ ተማሪዎቻችን ትልቅ አክብሮት አለን። ጉዟችን አሁን ይበልጥ ወደ ሚገርም ምዕራፍ ተሸጋግሯል!
የ7ኛው ሳምንት የጥናት ፕሮግራም አሁን በይፋ ተለቋል! 🚀 | 4 425 |
| 10 | Chemistry ጀምሯል! | 4 624 |
| 11 | EXAM DAY !
የVictory Academy የ60 ቀናት ቻሌንጅ ተማሪዎች ባለፉት ቀናት ስታጠኑ የነበረውን የስድስተኛ ሳምንት የጥናት ፕሮግራም መሰረት ያጠናችሁትን ትምህርት በተግባር የምታዩበትና ጥንካሬያችሁን የምታረጋግጡበት ሰዓት ደርሷል።
ዛሬ የምትፈተኑት ፈተና የብሄራዊ ፈተናውን (Entrance Exam) ፍርሃት እንድታሸንፉና ፍጥነታችሁን እንድትጨምሩ ይረዳችኋል።
🎯የNatural science:- PHYSICS and CHEMISTRY
🎯የSocial science:- HISTORY and GEOGRAPHY
ፈተናው 2 ሰአት ይጀምራል ተዘጋጁ!
የመፈተኛ ሲሲተም ሊንክ English private class ቻናል ላይ ተቀምጧል። | 3 855 |
| 12 | ‼️For Grade 12th Students❕
ለ 12th ተማሪዎች ዛሬ ማታ 1:30 የ live program የሚኖረን በመሆኑ ሁላቹም ያለባቹን ጥያቄ ይዛቹ በሰአቱ እንድትገኙ ።
የ live ፕሮግራሙ የሚካሄደው ENGLISH PRIVATE CLASS ቻናል ላይ ነው።
እንዳትቀሩ❕ | 3 089 |
| 13 | EXAM DAY !
የVictory Academy የ60 ቀናት ቻሌንጅ ተማሪዎች ሆይ፤ ባለፉት ቀናት ስታጠኑ የነበረውን የአምስተኛ ሳምንት የጥናት ፕሮግራም መሰረት ያጠናችሁትን ትምህርት በተግባር የምታዩበትና ጥንካሬያችሁን የምታረጋግጡበት ሰዓት ደርሷል።
ዛሬ የምትፈተኑት ፈተና የብሄራዊ ፈተናውን (Entrance Exam) ፍርሃት እንድታሸንፉና ፍጥነታችሁን እንድትጨምሩ ይረዳችኋል።
🎯የNatural science:- Physics and Chemistry
🎯የSocial science:- History and Economics
ፈተናው 2 ሰአት ይጀምራል ተዘጋጁ!
የመፈተኛ ሲሲተም ሊንክ English private class ቻናል ላይ ተቀምጧል።
የ Remedial ተማሪዎችም ልክ እንዲሁ ፈተናቹ በሲስተም የሚሰጥ በመሆኑ ተዘጋጁ | 4 110 |
| 14 | ገባ ገባ በሉ ጀምረናል | 3 415 |
| 15 | ዛሬ ምሽት 1:30 live ይኖረናል | 3 672 |
| 16 | 🛑 ማቆም ያለብህ ጸጸትን ነው፣ መጀመር ያለብህ ደግሞ አሁን ነው!
ኢንትራንስ ለመፈተን 50 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። ብዙዎች "አልረፈደም ወይ?" ይላሉ። እኛ ግን እንላለን፦ "50 ቀን ለወደቀ ሰው መነሻው፣ ለቆመ ሰው ደግሞ መሮጫው ነው!"
በቪክቶሪ አካዳሚ የ "Golden 50" ቻሌንጅ ላይ ምን ይጠበቃል?
🎯 ሺህ ገጾችን አታነቡም፤ ፈተና ላይ የሚመጡትን 20% ወሳኝ ነጥቦች ለይተን እናቀርብላቹሃለን።
⚡️ ከጓደኞቻችሁ በ 3 እጥፍ የሚበልጥ ጥይቄዎችን የምትሰሩበትን እድል ታገኛላችሁ።
🔥 የቅርብ ክትትል ለማድረግ ስንል ቀድመው ለሚመዘገቡ ለ20 ተማሪዎች ብቻ ቦታ አለን።
ዛሬ ካልጀመራችሁ፣ ከ50 ቀን በኋላ "ያኔ በጀመርኩ ኖሮ" ብሎ መቆጨትህ አይቀሬ ነው።
@VICTORY_TUTOR_TEAMS | 4 502 |
| 17 | ገባ ገባ በሉ ጀምረናል | 3 404 |
| 18 | የኢንትራንስ ተፈታኝ ቤተሰቦች ዛሬ ማታ 1:30 Live ይኖረናል በመሆኑም በሰአቱ ጥያቄዎቻቹን ይዛቹ በ english ቻናል ላይ እንገናኝ | 3 673 |
| 19 | EXAM DAY !
የVictory Academy የ60 ቀናት ቻሌንጅ ተማሪዎች ሆይ፤ ባለፉት ቀናት ስታጠኑ የነበረውን የአራተኛ ሳምንት የጥናት ፕሮግራም መሰረት ያጠናችሁትን ትምህርት በተግባር የምታዩበትና ጥንካሬያችሁን የምታረጋግጡበት ሰዓት ደርሷል።
ዛሬ የምትፈተኑት ፈተና የብሄራዊ ፈተናውን (Entrance Exam) ፍርሃት እንድታሸንፉና ፍጥነታችሁን እንድትጨምሩ ይረዳችኋል።
🎯የNatural science:- Maths and Biology
🎯የSocial science:- Maths and Economics
ፈተናው 2 ሰአት ይጀምራል ተዘጋጁ!
የመፈተኛ ሲሲተም ሊንክ English private class ቻናል ላይ ተቀምጧል። | 4 221 |
| 20 | EXAM DAY !
የVictory Academy የ60 ቀናት ቻሌንጅ ተማሪዎች ሆይ፤ ባለፉት ቀናት ስታጠኑ የነበረውን የአራተኛ ሳምንት የጥናት ፕሮግራም መሰረት ያጠናችሁትን ትምህርት በተግባር የምታዩበትና ጥንካሬያችሁን የምታረጋግጡበት ሰዓት ደርሷል።
ዛሬ የምትፈተኑት ፈተና የብሄራዊ ፈተናውን (Entrance Exam) ፍርሃት እንድታሸንፉና ፍጥነታችሁን እንድትጨምሩ ይረዳችኋል።
🎯የNatural science:- PHYSICS and CHEMISTRY
🎯የSocial science:- HISTORY and GEPGRAPHY
ፈተናው 2 ሰአት ይጀምራል ተዘጋጁ!
የመፈተኛ ሲሲተም ሊንክ English private class ቻናል ላይ ተቀምጧል። | 3 430 |
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
