VICTORY OFFICIAL
ለመመዝገብ 👇 @VICTORY_CUSTOMER_SERVICE የ2017 ተማሪዎቻችን አስተያየት👇 https://t.me/victorystcom_7 0914633658
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام VICTORY OFFICIAL
تُعد قناة VICTORY OFFICIAL (@victorytutor_7) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 10 609 مشتركاً، محتلاً المرتبة 18 625 في فئة التعليم والمرتبة 3 134 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 10 609 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 08 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -338، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -21، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 11.16%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 184 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 2.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“ለመመዝገብ 👇
@VICTORY_CUSTOMER_SERVICE
የ2017 ተማሪዎቻችን አስተያየት👇 https://t.me/victorystcom_7
0914633658”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 09 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.
جاري تحميل البيانات...
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 08 يوليو | 0 | |||
| 07 يوليو | 0 | |||
| 06 يوليو | 0 | |||
| 05 يوليو | 0 | |||
| 04 يوليو | 0 | |||
| 03 يوليو | 0 | |||
| 02 يوليو | 0 | |||
| 01 يوليو | 0 |
| 2 | የኢንትራንስ ጥያቄዎችን መስራት ልንጀምር ነው!
ውድ የVictory Academy ተማሪዎቻችን ቃል በገባንላችሁ መሰረት በቀራቹ ጊዜ ውስጥ ያለፉትን አመታት የኢንትራንስ ጥያቄዎችን መስራት የምንጀምር ይሆናል።
ከዚ በኋላ በሚኖርውን ጊዜ ጥያቄዎችን ብቻ የምንሰራ ሲሆን፣ ጥያቄውንም ለናንተ ባዘጋጀነው የመፈተኛ ሲስተም በኩል የምንሰጣችሁ ይሆናል።
በመጀመርያው አንድን ፈተና በሁለት ዙር እንዲያልቅ እያደረግን ቀስ በቀስ እንድትለማመዱ ካደረግን በኋላ ሙሉ ፈተና ወደመፈተን የምትገቡ ይሆናል።
ፈተናው ከሰኞ ጀምሮ ባሉ ሳምንታት ውስጥ የሚሰጥ ይሆናል ። ቀኑን እና ሰአቱን የምናሳውቃቹ ሲሆን ከወዲሁ ለፈተናዎቹ ዝግጅታችሁን እንድትጀምሩ እናሳስባለን። | 2 957 |
| 3 | ውድ ቤተሰቦች የዛሬና ነገ ፈተናዎች ለሚቀጥለው ሳምንት መተላለፉን በጥብቅ ይቅርታ እናሳውቃለን
መልካም ጊዜ እንዲሆንላቹ ለሁላቹም እንመኛለን | 1 125 |
| 4 | EXAM DAY !
የVictory Academy የ60 ቀናት ቻሌንጅ ተማሪዎች ባለፉት ቀናት ስታጠኑ የነበረውን የስምንተኛ ሳምንት የጥናት ፕሮግራም መሰረት ያጠናችሁትን ትምህርት በተግባር የምታዩበትና ጥንካሬያችሁን የምታረጋግጡበት ሰዓት ደርሷል።
ዛሬ የምትፈተኑት ፈተና የብሄራዊ ፈተናውን (Entrance Exam) ፍርሃት እንድታሸንፉና ፍጥነታችሁን እንድትጨምሩ ይረዳችኋል።
🎯የNatural science:- ENGLISH and CHEMISTRY
🎯የSocial science:- ENGLISH and GEOGRAPHY
ፈተናው 2 ሰአት ይጀምራል ተዘጋጁ!
የመፈተኛ ሲሲተም ሊንክ English private class ቻናል ላይ ተቀምጧል። | 4 454 |
| 5 | ጀምረናል ገባ ገባ በሉ ቤተሰቦች | 3 902 |
| 6 | 1:30 በሚል ይስተካከል | 3 629 |
| 7 | ውድ የኢንትራንስ ተማሪ ቤተሰቦቻችን ዛሬ 2 :30 ላይ የ live session የሚኖረን በመሆኑ በኢንግሊሽ ቻናላችን እንገናኝ | 3 544 |
| 8 | ጀምረናል ተቀላቀሉን | 3 798 |
| 9 | ውድ የ remedial ተማሪ ቤተሰቦቻችን ዛሬ የ live session 1:30 ላይ የሚኖረን በመሆኑ በሰአቱ እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን | 3 888 |
| 10 | 🌟 7ኛው ሳምንት፡ አዲስ ምዕራፍ፣ አዲስ ጉልበት ለሁላችሁም!
ለVictory Academy ቤተሰቦች በሙሉ፤
በመጀመሪያ፣ በቆራጥነት የ60 ቀኑን የድል ቻሌንጅ ተቀላቅላችሁ ሌሊትና ቀን ለስኬታችሁ እየደከማችሁ ላላችሁ ተማሪዎቻችን ትልቅ አክብሮት አለን። ጉዟችን አሁን ይበልጥ ወደ ሚገርም ምዕራፍ ተሸጋግሯል!
የ7ኛው ሳምንት የጥናት ፕሮግራም አሁን በይፋ ተለቋል! 🚀 | 4 634 |
| 11 | Chemistry ጀምሯል! | 4 705 |
| 12 | EXAM DAY !
የVictory Academy የ60 ቀናት ቻሌንጅ ተማሪዎች ባለፉት ቀናት ስታጠኑ የነበረውን የስድስተኛ ሳምንት የጥናት ፕሮግራም መሰረት ያጠናችሁትን ትምህርት በተግባር የምታዩበትና ጥንካሬያችሁን የምታረጋግጡበት ሰዓት ደርሷል።
ዛሬ የምትፈተኑት ፈተና የብሄራዊ ፈተናውን (Entrance Exam) ፍርሃት እንድታሸንፉና ፍጥነታችሁን እንድትጨምሩ ይረዳችኋል።
🎯የNatural science:- PHYSICS and CHEMISTRY
🎯የSocial science:- HISTORY and GEOGRAPHY
ፈተናው 2 ሰአት ይጀምራል ተዘጋጁ!
የመፈተኛ ሲሲተም ሊንክ English private class ቻናል ላይ ተቀምጧል። | 3 896 |
| 13 | ‼️For Grade 12th Students❕
ለ 12th ተማሪዎች ዛሬ ማታ 1:30 የ live program የሚኖረን በመሆኑ ሁላቹም ያለባቹን ጥያቄ ይዛቹ በሰአቱ እንድትገኙ ።
የ live ፕሮግራሙ የሚካሄደው ENGLISH PRIVATE CLASS ቻናል ላይ ነው።
እንዳትቀሩ❕ | 3 089 |
| 14 | EXAM DAY !
የVictory Academy የ60 ቀናት ቻሌንጅ ተማሪዎች ሆይ፤ ባለፉት ቀናት ስታጠኑ የነበረውን የአምስተኛ ሳምንት የጥናት ፕሮግራም መሰረት ያጠናችሁትን ትምህርት በተግባር የምታዩበትና ጥንካሬያችሁን የምታረጋግጡበት ሰዓት ደርሷል።
ዛሬ የምትፈተኑት ፈተና የብሄራዊ ፈተናውን (Entrance Exam) ፍርሃት እንድታሸንፉና ፍጥነታችሁን እንድትጨምሩ ይረዳችኋል።
🎯የNatural science:- Physics and Chemistry
🎯የSocial science:- History and Economics
ፈተናው 2 ሰአት ይጀምራል ተዘጋጁ!
የመፈተኛ ሲሲተም ሊንክ English private class ቻናል ላይ ተቀምጧል።
የ Remedial ተማሪዎችም ልክ እንዲሁ ፈተናቹ በሲስተም የሚሰጥ በመሆኑ ተዘጋጁ | 4 110 |
| 15 | ገባ ገባ በሉ ጀምረናል | 3 415 |
| 16 | ዛሬ ምሽት 1:30 live ይኖረናል | 3 672 |
| 17 | 🛑 ማቆም ያለብህ ጸጸትን ነው፣ መጀመር ያለብህ ደግሞ አሁን ነው!
ኢንትራንስ ለመፈተን 50 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። ብዙዎች "አልረፈደም ወይ?" ይላሉ። እኛ ግን እንላለን፦ "50 ቀን ለወደቀ ሰው መነሻው፣ ለቆመ ሰው ደግሞ መሮጫው ነው!"
በቪክቶሪ አካዳሚ የ "Golden 50" ቻሌንጅ ላይ ምን ይጠበቃል?
🎯 ሺህ ገጾችን አታነቡም፤ ፈተና ላይ የሚመጡትን 20% ወሳኝ ነጥቦች ለይተን እናቀርብላቹሃለን።
⚡️ ከጓደኞቻችሁ በ 3 እጥፍ የሚበልጥ ጥይቄዎችን የምትሰሩበትን እድል ታገኛላችሁ።
🔥 የቅርብ ክትትል ለማድረግ ስንል ቀድመው ለሚመዘገቡ ለ20 ተማሪዎች ብቻ ቦታ አለን።
ዛሬ ካልጀመራችሁ፣ ከ50 ቀን በኋላ "ያኔ በጀመርኩ ኖሮ" ብሎ መቆጨትህ አይቀሬ ነው።
@VICTORY_TUTOR_TEAMS | 4 502 |
| 18 | ገባ ገባ በሉ ጀምረናል | 3 404 |
| 19 | የኢንትራንስ ተፈታኝ ቤተሰቦች ዛሬ ማታ 1:30 Live ይኖረናል በመሆኑም በሰአቱ ጥያቄዎቻቹን ይዛቹ በ english ቻናል ላይ እንገናኝ | 3 673 |
| 20 | EXAM DAY !
የVictory Academy የ60 ቀናት ቻሌንጅ ተማሪዎች ሆይ፤ ባለፉት ቀናት ስታጠኑ የነበረውን የአራተኛ ሳምንት የጥናት ፕሮግራም መሰረት ያጠናችሁትን ትምህርት በተግባር የምታዩበትና ጥንካሬያችሁን የምታረጋግጡበት ሰዓት ደርሷል።
ዛሬ የምትፈተኑት ፈተና የብሄራዊ ፈተናውን (Entrance Exam) ፍርሃት እንድታሸንፉና ፍጥነታችሁን እንድትጨምሩ ይረዳችኋል።
🎯የNatural science:- Maths and Biology
🎯የSocial science:- Maths and Economics
ፈተናው 2 ሰአት ይጀምራል ተዘጋጁ!
የመፈተኛ ሲሲተም ሊንክ English private class ቻናል ላይ ተቀምጧል። | 4 221 |
