uz
Feedback
ግዮን ቤተ -መጽሐፍት (GYON LIBRARY)

ግዮን ቤተ -መጽሐፍት (GYON LIBRARY)

Kanalga Telegram’da o‘tish

በዚህ ቻናል የተለያየ ይዘት ያላቸው ልብ ወለዶች የፍልስፍና መጽሐፍቶች ሃይማኖታዊ መጽሐፍቶች ታሪኮች እና ሌሎችም መጽሐፍቶች ይለቀቁበታል ። ማንበብ ሙሉ ሠው ያደርጋል። @supergreatpower ከ #3000 በላይ መፅሐፍትን እዚህ ያገኛሉ። እናንብብ እንመራመር እንዋደድ እንስራ ሀገራችንን እንለውጥ !!!!! ግዮን ቤተ መጽሐፍት የአንባቢያን ምርጫ @gyonlibrary

Ko'proq ko'rsatish
7 619
Obunachilar
-824 soatlar
-347 kunlar
-19030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Iyun '26
Iyun '26
+6
0 kanalda
May '26
+18
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+19
0 kanalda
Get PRO
Mart '26
+14
0 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+18
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+25
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+20
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+19
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+34
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+21
0 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+34
0 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+35
0 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+20
0 kanalda
Get PRO
May '25
+26
0 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+1
0 kanalda
Get PRO
Mart '25
+1 341
3 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+27
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+19
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+28
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+9
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '240
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+53
0 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+606
1 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+1 204
1 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+1 839
0 kanalda
Get PRO
May '24
+1 910
0 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+2 118
1 kanalda
Get PRO
Mart '24
+2 928
0 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+2 355
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+33
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+34
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+23
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+93
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+13
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+29
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+45
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+42
0 kanalda
Get PRO
May '23
+70
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+78
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+76
0 kanalda
Get PRO
Fevral '23
+59
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '23
+274
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '22
+323
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '22
+1 096
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
12 Iyun0
11 Iyun0
10 Iyun0
09 Iyun+2
08 Iyun+1
07 Iyun+1
06 Iyun+1
05 Iyun0
04 Iyun0
03 Iyun0
02 Iyun0
01 Iyun+1
Kanal postlari
የዶ/ር የሮም ተማፅኖ!😭 "ልጄ ፀጋዘአብን አድኑልኝ" እኔ ዶ/ር የሮም ጌታቸው እባላለሁ።ህመምተኞችን የመርዳት እና የህይወት ተስፋ የመስጠት ሙያ ውስጥ ብኖርም፣ የገዛ ልጄ ፀጋዘአብ "Ewing's
የዶ/ር የሮም ተማፅኖ!😭  "ልጄ ፀጋዘአብን አድኑልኝ" እኔ ዶ/ር የሮም ጌታቸው እባላለሁ።ህመምተኞችን የመርዳት እና የህይወት ተስፋ የመስጠት ሙያ ውስጥ ብኖርም፣ የገዛ ልጄ ፀጋዘአብ "Ewing's Sarcoma" በተባለ አደገኛ የአጥንት ካንሰር ሲሰቃይ መመልከት ግን አቅም አሳጥቶኛል። የ3 ዓመት ከ6 ወር ህፃን፣ ገና መኖር ያልጀመረ ህይወት፣ በካንሰር ህመም ምክንያት ከበሬ ቆሞ እርዳታን ይጠይቃል። እስካሁን ያደረግነው የኬሞቴራፒ ህክምና በሽታውን ሊገታው አልቻለም። ሀኪሞቹ የልጄን ህይወት ለመታደግ በአስቸኳይ ወደ ውጭ ሀገር ተወስዶ የቀዶ ጥገና ህክምና እንዲያገኝ ወስነዋል። ነገር ግን ለዚህ ህክምና የሚጠየቀው 3.5 ሚሊየን የኢትዮጵያ ብር የኔን የህይወት ዘመን ጉልበት እና አቅም የሚበልጥ ነው። ለልጄ ህይወት መታደግ ዛሬ የእናንተ የደጋግ ኢትዮጵያውያን እጅ ያስፈልገኛል። የኔ የህክምና እውቀት ዛሬ ለልጄ ምንም ሊፈይድለት አልቻለም፤ የእናንተ ግን የልጄን ህይወት ሊታደግ ይችላል። በአንድ አባት እሮሮ እማፀናችኋለሁ፤ ፀጋዘአብን ህይወት ለመታደግ የምትችሉትን ያህል ተባበሩኝ። ትንሹ ፀጋዘአብ በፈገግታ እንዲያድግ፣ እናንተ የህይወት ምክንያት ሁኑት።  ለልግስናዎ የሚከተሉትን  አማራጮች ይጠቀሙ። Yerom Getachew Bekele CBE - 1000149557982 Abay Bank - 2091011011819814 Awash Bank - 013201344371300 Tele Birr: +251910119336

2
ከተለያዩ imports ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸው መድሃኒቶች እና የህክምና እቃዎች በየሰአቱ የሚለቀቁበት ቻናል ነው ። ቤተሰብ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል ︎‼ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/wholesalerg
1 138
3
🫡 for fun!
🫡 for fun!
1 147
4
💖        🍒        💖 ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን፡፡ ✞ ሰኞ- ማዕዶት ይባላል፡- 💛 ማዕዶት ማለት መሻገር፣ ማለፍ ማለት ነው፡፡ በዚህ ዕለት በፋሲካችን በክርስቶስ ትንሣኤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን፣ ከሞት ወደ ሕይወት፣ ከሲኦል ወደ ገነት፣ ከሃሳር ወደ ክብር መሻገራችንን እናስባለን፡፡ ✞ ማክሰኞ- ቶማስ ይባላል፡- 💛 በዚህ ዕለት ቶማስ ጌታን አይቶ ማመኑ፤ "ጌታዬና አምላኬ" ብሎ መመስከሩ ይዘከራል፡፡ ዮሐ.፳፥፳፯-፳፱ ✞ ረቡዕ- አልአዛር ይባላል፡- 💛 በዚህ ዕለት ትንሣኤና ሕይወት የሆነው ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ አልአዛርን ከሞት እንዳስነሳው እናስባለን፡፡ ክርስቶስ የሞትን ስልጣን የሻረ የሕይወት ራስ ፤ የመቃብርን ሥርዓት ያጠፋ ትንሣኤ፡ በድልም ያረገ ንጉሥና የባህርይ አምላክ መሆኑን እንመሰክራለን፡፡ ✞ ሐሙስ- አዳም ሐሙስ ይባላል፡- 💛 በዚህ ዕለት ለአዳም የተሰጠው ተስፋ እና የተገባለት ኪዳን እንደተፈጸመ አዳምና ልጆቹ ነጻ እንደወጣን እናስባለን፡፡ ✞ አርብ- ቅድስት ቤተክርስቲያን ይባላል፡- 💛 በዚህ ዕለት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ስለመመስረቷ ይሰበካል፡፡ ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ሰጥቶ እንዳከበራት ይነገራል፡፡ ✞ ቅዳሜ- ቅዱሳት አንስት ይባላል፡- 💛 በዚህ ዕለት ቅዱሳት አንስት የክርስቶስን አካል ሽቶ ለመቀባት ጨለማ አቋርጠው ወደ መቃብር መምጣታቸውና ትንሣኤውንም ቀድመው ማየታቸው ይሰበካል፡፡ ✞ እሁድ- ዳግም ትንሣኤ ይባላል፡- 💛 በዚህ ዕለት ክርስቶስ ለሦስተኛ ጊዜ ለደቀ መዛሙርቱ ተገልጦ ሰላምን መስበኩ እና ሥልጣንን መስጠቱ ይሰበካል፡፡ 💛 ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን፡
1 474
5
ይህንን ያውቃሉ? የዶሮ ወጥ እና "12ቱ ብልቶች" (The Symbolism of Doro Wat) ይህ ደግሞ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን በጣም ቅርብ የሆነ እውነታ ነው። በትንሳኤ በዓል የዶሮ ወጥ የማይሰራበት ቤት የለም። ነገር ግን የዶሮ ወጥ አዘገጃጀት ዝም ብሎ ለጥፍጥና ብቻ አይደለም፤ የራሱ ተምሳሌት አለው፦ •  12ቱ ብልቶች፦ ዶሮው በ12 ተቆራርጦ መሰራቱ የ12ቱ ሐዋርያት ተምሳሌት ነው። •  እንቁላሉ፦ በወጡ መሃል የሚቀመጠው እንቁላል ደግሞ የጌታችን ትንሳኤ ምልክት ነው። •  ስለዚህ ዶሮ ወጥ ስትበሉ፣ በሐዋርያት የተሰበከውንና በትንሳኤ የተገኘውን አዲስ ህይወት እያሰባችሁ ነው ማለት ነው። የትንሳኤ ዕንቁላል (Easter Eggs) ምስጢር ብዙ ሰዎች "ፋሲካና ዕንቁላል ምን አገናኛቸው?" ይላሉ። ዕንቁላል ለትንሳኤ በዓል ትልቅ ተምሳሌት አለው፦ •  ዕንቁላል ከውጭ ሲታይ ዝም ያለ፣ የማይነቃነቅና የሞተ ይመስላል። ነገር ግን በውስጡ ህይወት አለው። •  ልክ ጊዜው ሲደርስ ጫጩቷ ያንን ጠንካራ ገለፈት (ሼል) ሰብራ ወጥታ አዲስ ህይወት እንደምትጀምር፣ ጌታችንም መቃብሩን ድል አድርጎ ተነስቷል። •  በጥንት ዘመን ዕንቁላልን ቀይ ይቀቡት የነበረው፣ በፈሰሰው ደም የተገኘውን አዲስ ህይወት ለመግለጽ ነበር።
1 157
6
ቤተሰብ በሁኔታዎች አለመመቻቸት ተቋርጦ የነበረው የፍቅር እስከ መቃብር ትረካ ክፍል አራት ነገ ይለቀቃል ። ቻናሉ active እንዲሆን react አድርጉ ‼
952
7
Matn yo'q...
931