cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ግዮን ቤተ -መጽሐፍት (GYON LIBRARY)

በዚህ ቻናል የተለያየ ይዘት ያላቸው ልብ ወለዶች የፍልስፍና መጽሐፍቶች ሃይማኖታዊ መጽሐፍቶች ታሪኮች እና ሌሎችም መጽሐፍቶች ይለቀቁበታል ። ማንበብ ሙሉ ሠው ያደርጋል። ሰላም ለ ኢትዮጵያ እና ልጆቿ ይሁን !!! 💚💛❤️ ከ #3000 በላይ መፅሐፍትን እዚህ ያገኛሉ። እናንብብ እንመራመር እንዋደድ እንስራ ሀገራችንን እንለውጥ !!!!! ግዮን ቤተ መጽሐፍት የአንባቢያን ምርጫ @gyonlibrary

Mostrar más
Advertising posts
7 226Suscriptores
-1224 hours
+3507 days
+1 34130 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
የመዝሙር ግጥሞች
የኦርቶዶክስ ምስለ ዓድኖ
የኦርቶዶክስ ስብከት
ስንክሳር
የኦርቶዶክስ የዝማሬ መድብል
የኦርቶዶክስ መፅሐፍ በ PDF
ሁሉንም በአንድ ላይ
ኮምፒውተሮቻችን ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያደርሱ እና ለመረጃ ስርቆት የሚዳርጉ በተለምዶ #ቫይረስ ብለን የምንጠራቸዉ አጥፊ ሶፍትዌሮች የትኞቹ ናቸዉ? ኮምፒውተሮቻችን በተለያዩ አጥፊ በሆኑ ሶፍትዌሮችና መተግበሪያዎች አማካኝነት ለጉዳት ይጋለጣሉ፡፡ እነዚህን አጥፊ ሶፍትዌሮች ወይም ቫይረሶች በአግባቡ አለመገንዘብ እና አለመቆጣጠር የኮምፒውተር ስርዓቶች በተገቢ ሁኔታ እንዳየሰሩ ብሎም መረጃዎቻችን ለአደጋ እንዲጋለጡ ይዳርጋሉ፡፡ በኮምፒውተር ሥርዓቶቻችን ደጋግመው ከሚያጋጥሙን አጥፊ የሆኑ ቫይረሶች ውስጥ የሚከተሉት ዋነኞቹ ናቸው፡፡ #ቫይረስ /Virus/፡ ቅንጣት የኮምፒውተር ኮድ ሲሆን በኮምፒውተር ሥርዓት ውስጥ በሚገኙ ፕሮግራሞች ወይም ፋይሎች ላይ ጥገኛ በመሆን ከአንድ ኮምፒውተር ወደ ሌላ ኮምፒውተር በመተላለፍ ጉዳት የሚያደርስ ነው፡፡ ቫይረስ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን፣ ሃርድዌሮችን እና ፋይሎችን ለጉዳት ሊዳርግ ይችላል፡፡ #ዎርም /Worm/: ራሱን ከአንዱ ኮምፒውተር ወደሌላው ኮምፒውተር የኮምፒውተራችንን የኮሙዩኒኬሽን ሥርዓት በመቆጣጠር በኢ-ሜይል ወይም በማያቋርጡ መልዕክቶች አማካኝነት የሚሰራጭ ወይም የሚበዛ የቫይረስ ዓይነት ነው፡፡ #ቶርጃን_ሆርስ /Trojan horse/: የኮምፒውተር ፕሮግራም ሲሆን ጠቃሚ ሶፍትዌር በመምሰል የሚቀርቡ ነገር ግን የኮምፒውተራችንን ደህንነት ለሥጋት የሚያጋልጥና ከፍተኛ ጉዳት የሚያደርስ ነው፡፡ ለምሣሌ አብዛኛውን ጊዜ በኢ-ሜይል አድራሻችን የተላኩ አባሪ ፋይሎች ወይም የኮምፒውተራችንን የማይክሮሶፍት የደህንነት ማሻሻያ በመምሰል የሚቀርቡ ሲሆን ነገር ግን በተቃራኒው ፀረ-ቫይረሶቻችንን እና የደህንነት መጠበቂያ መተግበሪያዎችንን ከአገልግሎት ውጪ የሚያደርጉ ናቸው፡፡ #አድዌር /Adware/: ጠቃሚ በሚመስሉ ነገሮች የተሞላ የሶፍትዌር ዓይነት ሲሆን ነጻ ሶፍትዌሮችን ያቀረበልን በመምሰል ኮምፒውተራችንን ለጉዳት የሚዳርግ ነው፡፡ ሶፍትዌሩ ጎጂ ላይሆን ቢችል እንኳ ያልፈለግነውን መተግበሪያ በማውረድና በመጫን የሚሰልለን ሊሆን ይችላል፡፡ #ድራይቭ_ባይ_ዳውንሎድ /Drive-by download/: አንዳንድ አድራሻዎች ሳይታወቁ አጥፊ ሶፍትዌሮችን እንድንጭን የሚዳርጉ ናቸው፡፡ የዚህ ዓይነት ከእኛ እውቅና እና ፈቃድ ውጪ በኮምፒውተራችን ውስጥ የሚጫን መተግበሪያ ድራይቭ-ባይ ዳውንሎድ በመባል ይታወቃሉ፡፡ #ሰላይ /Spyware/: የተጠቃሚውን መረጃ ያለፈቃድ በድብቅ የሚሰበስብ የሶፍትዌር ዓይነት ነው፡፡ እነዚህም የኮምፒውተራችንን ኪ-ቦርድ በምንተይብበት ወቅት ትየባዎቹን በመመዝገብ፣ ምስጢራዊ የይለፍ-ቃሎቻችንን፣ የባንክ አካውንት ቁጥሮቻችንን፣ የምንገኝበትን ሥፍራና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎቻችንን በመሰለል እንዲሁም ግምታዊ ፎቶዎችን በማንሳት /random screenshots/ መረጃዎችን ለፈለጉት ዓላማ የሚጠቀሙ ናቸው፡፡ #ብሮውሰር_ሃይጃከርስ /Browser hijackers/: አጥፊ ፕሮግራም ሲሆን የዌብ መፈለጊያ ሴቲንግን /web browser's settings/ በተለይም እንደ ሆም ፔጅ /homepage/ እና ዲፎልት መፈለጊያ ገፅን /default search page/ ያለተጠቃሚው ፈቃድ የሚለውጡ ናቸው፡፡ አንዳንዶቹ የወሲብ ቀስቃሽ ማስታወቂያዎችን እና ጠቃሚ የመፅሐፍት ዝርዝሮችን ደጋግመው በመጋበዝና ያልተገባ አድራሻዎችን እንድንከፍት በማድረግ መረጃዎቻችንን ለጉዳት የሚዳርጉ /የሚመዘብሩ መተግበሪያዎች ናቸው፡፡
Mostrar todo...
🔔✝ ከመምህራን የማንን ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?👇 ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ምሕረተአብ አሰፋ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዘበነ ለማ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ሄኖክ ኃይሌ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዮርዳኖስ አበበ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ያረጋል አበጋዝ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር እዮብ ይመኑ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር ገብረ እግዚአብሔር ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ 🔗የሁሉንም መምህራን ትምህርት ለማግኘት🔔 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
Mostrar todo...
ትምህርቶችን ለማዳመጥ
ቅዳሴ ጎርጎርዮስ pdf ነገ የሚቀደሰው #ቅዳሴ በዕለተ ሆሣዕና #ኦርቶዶክሳዊ #አእምሮ
Mostrar todo...
👍 2
Mostrar todo...
👍 2 1