uz
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

Kanalga Telegram’da o‘tish

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali Assaye Derbie analitikasi

Assaye Derbie (@asayede) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 14 368 obunachidan iborat bo'lib, Bloglar toifasida 2 646-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 349-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 14 368 obunachiga ega bo‘ldi.

18 Iyun, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -169 ga, so‘nggi 24 soatda esa -11 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 37.71% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 11.37% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 5 419 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 634 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 38 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Kanal uchun tavsif kiritilmagan.

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 19 Iyun, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Bloglar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

14 368
Obunachilar
-1124 soatlar
-237 kunlar
-16930 kunlar
Postlar arxiv
በቂሊንጦ እስር ቤት ውስጥ ፣ የተደቀነብንን አደጋ መላው ህዝባችን እንዲያውቅልን እንፈልጋለን! በቂሊንጦ የፌዴራል እስር ቤት የምንገኝ የአማራ የህሊናና የፖለቲካ እስረኞች በከፍተኛ ችግር ውስጥ እንገኛለን። የማረሚያ ቤቱ ከሚፈፅምብን በርካታና የተለመዱ አስተዳደራዊ ፣ አካላዊና ሥነልቦናዊ ጥቃት በተጨማሪ የፌዴራል ፖሊስ የኮማንዶ ፣ የአዲስ አበባ ልዩ ኃይል ፣ የመከላከያ ኮማንዶ ከፌዴራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራና አቃቤ ህግ ጋር በመቀናጀት ተከታታይ የህልውና ስጋት የሚደቅኑ ግፎችና የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እየፈፀሙብን ይገኛሉ። በትናንትናው እለት የፌዴራልና የመከላከያ ኮማንዶ ወታደሮች ከማረሚያ ቤቱ ፖሊስ ጋር በመቀናጀት ከሌሊቱ 10:00 ሰዓት ላይ ''ዞን አምስት'' ተብሎ በሚጠራውና እነ አቶ ዮሀንስ ቧያለው ፣ ክርስቲያን ታደለ ፣ አብዱራህማን አሊ ፣ ዶ/ር ሲሳይ አውግቸውና ሌሎችም የአማራ የፖለቲካና የህሊና እስረኞች የሚገኙበትን ዞን በመውረር ፣ እስረኞችን በብርድ ከዞን ቅጥር ውጭ በማስወጣት ፣ አካላዊ ጥቃት በማድረስና በማንገላታት ከፍተኛ ግፍ ፈፅመዋል። ውድ ወገኖቻችን! ''በህዝባችን ላይ የሚፈፀመው ሥርዓታዊ ጥቃትና የህልውና አደጋ መቆም'' አለበት ብለን በመታገላችን ምክንያት እስከ ሁለት ዓመት ድረስ ያለምንም ፍትህ ፥ ከሰመራና አዋሽ አርባ የማሰቃያ ካምፖች ፣ ሜክሲኮ ከሚገኘው የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ፣ በገላንና ማዕከላዊ ማጎሪያዎች ከተፈፀመብን የግፍ መዓት ተርፈን እስከአሁኑ ሰአት ድረስ በፍትህ ማጣት እየተሰቃየን እንደምንገኝ ይታወቃል። በአሁኑ ሰዓት በብልፅግና ሥርዓት ተስፋ የቆረጠ አካሄድ ምክንያት ፣ በቂሊንጦ የምንገኝ የአማራ የህሊናና የፖለቲካ እስረኞች የህልውና አደጋ እንደተደቀነብንና በማናቸውም ሰዓት ወደከፉ የማሰቃያ ስፍራዎች ድጋሚ ልንጋዝና በህይወታችን ላይ አደጋ የሚጥል ጥቃት ሊፈፀምብን እንደሚችል መላው ህዝባችን እንዲያውቅልን እንሻለን! የአማራ ህዝብ ያሸንፋል !

"የመምህራን ደሞዝ ይስተካከል፥ በወቅቱም ይከፈል" የሚሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያዊ ሀድያ ዞን ተማሪዎች ቁጣቸውን ሲገልጹ ውለዋል። በመላው ኢትዮጵያ የአመጽ እንቅስቃሴም እየተቀጣጠለ መሆኑ ተሰምቷል።💪

አፋሕዶች የአንድ ጊዜ ዜና ከመሆን ይልቅ በቻሉት መጠን ትግሉን አዳክመውና የአማራን ሞራል ገድለው በተበጣጠሰ መልኩ መግባት ስለፈለጉ እንጂ የሁሉም እጣ ፈንታ ከወ/ሮ ጸዳለ የሚለይ አይደለም። ሁሉም የአፋሕድ መሪዎች ከብአዴን ጋር ተደራድረው ስለጨረሱ የመከታውም ይሁን የኮሎኔል ፈንታው፣ የደረጄም ይሁን የማስረሻ ፍጻሜ ከጸዳለ ጋር ተመሳሳይ ነው።

ውሸትን እውነት ለማድረግ የሚጋጋጠው ሀብታሙ አያሌው አሁንስ ምን ይል ይሆን?

ጥብቅ ማሳሰቢያ፦ የመከላከያ ኮማንዶ አባላትን በተለያየ መንገድ(በመክዳት፣በመማረክ...) ወደ ፋኖ በመቀላቀል የፋኖ አመራሮችን ለመምታት ትዕዛዝ ተላልፎ እንቅስቃሴ ስለተጀመረ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ መልዕክቱን አድርሱላቸዉ።

ውሸትን እና ክሕደትን ባሕላቸው ያደረጉት የአፋሕድ ደጋፊዎች በኢትዮ 360 አስነዋሪ ትንታኔ ዙሪያ የሠራሁትን ቪዲዮ ለእነሱ ፕሮፖጋንዳ በሚመች መልኩ ቆራርጠው እራሳቸውን እያስደሰቱ ስለሆነ እንዳትታለሉ አሳስባለሁ። ሙሉ ሐሳቡም ከስር ያለው መሆኑን እገልጻለሁ።

ኑሮውን ሰማይ ላይ ሰቅለህ የዜጎችን ገቢ ከመሬት ጠለል በታች ያደረግከው እለት ፥ ከሥራ መባረርም ሆነ ደሞዝ አልባ መሆን የማያስጨንቀው አመጸኛ ትውልድ እንደሚፈጠር ማወቅ ነበረብህ።