uz
Feedback
Leaguesport

Leaguesport

Kanalga Telegram’da o‘tish

ሊግ ስፖርት በየሳምንቱ ቅዳሜ እምትወጣ የስፖርት ጋዜጣ ናት https://www.leaguesport.net

Ko'proq ko'rsatish
2 454
Obunachilar
-124 soatlar
-117 kunlar
-5030 kunlar
Postlar arxiv
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች ዓርብ ሐምሌ 24/2018
+1
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች ዓርብ ሐምሌ 24/2018

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች ሐሙስ ሐምሌ 23/2018
+2
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች ሐሙስ ሐምሌ 23/2018

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች ማክሰኞ ሐምሌ 21/2018
+1
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች ማክሰኞ ሐምሌ 21/2018

የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚጀመርበትን ቀን ይፋ ሆነ! የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የ2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር መስከረም 30/2019 ዓ.ም እንደሚጀምር
የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚጀመርበትን ቀን ይፋ ሆነ! የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የ2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር መስከረም 30/2019 ዓ.ም እንደሚጀምር ዛሬ ለ18ቱ የሊጉ ተሳታፊ ክለቦች አሳውቋል።

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ክለብ ላይሰንሲንግ ዲፓርትመንት ለ2019 የውድድር ዘመን የክለቦች ምዝገባን በማከናወን ላይ ይገኛል። እስካሁን (ሐምሌ 19) ያለው የምዝገባ ሂደት በምስሉ ላይ ተያይዟ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ክለብ ላይሰንሲንግ ዲፓርትመንት ለ2019 የውድድር ዘመን የክለቦች ምዝገባን በማከናወን ላይ ይገኛል። እስካሁን (ሐምሌ 19) ያለው የምዝገባ ሂደት በምስሉ ላይ ተያይዟል። * አረንጓዴ - ከክለቦች ለምዝገባ የተላኩ ሰነዶች * ቀይ - ክለቦቹ ተገቢውን ሰነድ በCLOP ሲስተም በኩል ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የክለብ ላይሰንሲንግ ክፍል እስካሁን እንዳላቀረቡ ያሳያል። ምዝገባ የሚጠናቀቅበት ቀን - ሐምሌ 20 - ሁሉም ክለቦች በስድስቱ የክለብ ላይሰንሲንግ መስፈርቶች ሥር አስፈላጊ ሰነዶችን አሟልተው በCLOP ሲስተም ላይ እስከ ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ መመዝገብ ይጠበቅባቸዋል። ከተጠቀሰው የጊዜ ገደብ በኋላ የቀረቡት ሰነዶች በመጀመሪያ ደረጃ ውሳኔ ሰጪ አካል (FIB) ተገምግመው ውሳኔ ይተላለፋል።

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች ዓርብ ሐምሌ 17/2018
+1
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች ዓርብ ሐምሌ 17/2018

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2019 የውድድር ዘመን የተጫዋቾች ዝውውር እና ምዝገባ ጊዜ ላይ የቀን ማሻሻያ ተደርጓል። በዚህም መሠረት የዝውውር ጊዜ እና ምዝገባው ሐምሌ 30/2018 የሚጀምር ሲሆን እ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2019 የውድድር ዘመን የተጫዋቾች ዝውውር እና ምዝገባ ጊዜ ላይ የቀን ማሻሻያ ተደርጓል። በዚህም መሠረት የዝውውር ጊዜ እና ምዝገባው ሐምሌ 30/2018 የሚጀምር ሲሆን እስከ መስከረም 20/2019 ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል።

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች ሐሙስ ሐምሌ 16/2018
+7
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች ሐሙስ ሐምሌ 16/2018

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች ሐሙስ ሐምሌ 16/2018
+3
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች ሐሙስ ሐምሌ 16/2018

ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር - የመልስ ጨዋታ ውጤት 🇪🇹 ኢትዮጵያ 1-1 ዛምቢያ 🇿🇲 88' ምኅረት አየለ / 46' ፕሪሽየስ ምዌዋ (ድምር ውጤት: 2-3) ኢት
ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር - የመልስ ጨዋታ ውጤት 🇪🇹 ኢትዮጵያ 1-1 ዛምቢያ 🇿🇲 88' ምኅረት አየለ / 46' ፕሪሽየስ ምዌዋ (ድምር ውጤት: 2-3) ኢትዮጵያ በድምር ውጤት ወደ ዓለም ዋንጫ ማለፍ ሳትችል ቀርታለች።

ምኅረት አየለ በ88ኛው ደቂቃ ኢትዮጵያን አቻ አድርጋለች ድምር ውጤት 2-3
ምኅረት አየለ በ88ኛው ደቂቃ ኢትዮጵያን አቻ አድርጋለች ድምር ውጤት 2-3

ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር - የመልስ ጨዋታ 7'0 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ዛምቢያ 🇿🇲 46' ፕሪሽየስ ምዌዋ (ድምር ውጤት: 1-3)
+1
ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር - የመልስ ጨዋታ 7'0 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ዛምቢያ 🇿🇲 46' ፕሪሽየስ ምዌዋ (ድምር ውጤት: 1-3)

ዛምቢያዎች በ46ኛው ደቂቃ በፕሪሽየስ ምዋዋ ጎል ቀዳሚ ሆነዋል ድምር ውጤት (1-3)
ዛምቢያዎች በ46ኛው ደቂቃ በፕሪሽየስ ምዋዋ ጎል ቀዳሚ ሆነዋል ድምር ውጤት (1-3)

ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር - የመልስ ጨዋታ ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-0 ዛምቢያ 🇿🇲 (ድምር ውጤት: 1-2)
ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር - የመልስ ጨዋታ ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-0 ዛምቢያ 🇿🇲 (ድምር ውጤት: 1-2)

ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር - የመልስ ጨዋታ እረፍት 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-0 ዛምቢያ 🇿🇲 (ድምር ውጤት: 1-2)
+3
ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር - የመልስ ጨዋታ እረፍት 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-0 ዛምቢያ 🇿🇲 (ድምር ውጤት: 1-2)

ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር - የመልስ ጨዋታ 37' 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-0 ዛምቢያ 🇿🇲 (ድምር ውጤት: 1-2)
+5
ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር - የመልስ ጨዋታ 37' 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-0 ዛምቢያ 🇿🇲 (ድምር ውጤት: 1-2)

🇪🇹 የመጀመርያ 11 ተሰላፊዎች ! በ17 ዓመት በታች ሴቶች ዓለም ዋንጫ በመጨረሻ ዙር ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ዛምቢያን የሚገጥመው የኢትዮጵያ አሰላለፍ ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇪🇹 የመጀመርያ 11 ተሰላፊዎች ! በ17 ዓመት በታች ሴቶች ዓለም ዋንጫ በመጨረሻ ዙር ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ዛምቢያን የሚገጥመው የኢትዮጵያ አሰላለፍ ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

🇪🇹 የጨዋታ ቀን ! ⚽️ በ2026 ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ወሳኝ የመጨረሻ ዙር ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ዛሬ በሜዳዋ ዛምቢያን ትገጥማለች። - ኢትዮጵያ ጨዋታውን በድምር ውጤ
🇪🇹 የጨዋታ ቀን ! ⚽️ በ2026 ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ወሳኝ የመጨረሻ ዙር ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ዛሬ በሜዳዋ ዛምቢያን ትገጥማለች። - ኢትዮጵያ ጨዋታውን በድምር ውጤት በበላይነት ካጠናቀቀች በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ለሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ታልፋለች። - ጨዋታው ከቀኑ 9፡00 በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ሲካሄድ የእግር ኳስ ቤተሰብ በስታዲየሙ በነፃ በመታደም ታዳጊዎችን እንዲያበረታታ እና የዚህ ታሪካዊ ጨዋታ አካል እንዲሆን ጥሪ እናስተላልፋለን። - የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አረንጓዴ ማልያ፣ ቢጫ ቁምጣ፣ ቀይ ካሶተኒ ለብሰው ወደ ሜዳ የሚገቡ ይሆናል። ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ - የ2018 የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ
+9
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ - የ2018 የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ

የ2018 የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ውጤት ሲዳማ ቡና 0-2 ወልዋሎ ዓ/ዩ 47' ኮንኮኒ ሀፊዝ 90+9' በየነ ባንጃ ውጤቱን ተከትሎ ወልዋሎ ዓ/ዩ የ2018 የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል።
የ2018 የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ውጤት ሲዳማ ቡና 0-2 ወልዋሎ ዓ/ዩ 47' ኮንኮኒ ሀፊዝ 90+9' በየነ ባንጃ ውጤቱን ተከትሎ ወልዋሎ ዓ/ዩ የ2018 የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል።