uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 785 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 303-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 575-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 785 obunachiga ega bo‘ldi.

07 Noyabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -176 ga, so‘nggi 24 soatda esa -1 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 23.62% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.49% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 257 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 895 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 1 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 08 Noyabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 785
Obunachilar
-124 soatlar
-197 kun
-17630 kun
Postlar arxiv
• በአንድ ሰው ጥረት ላይ ብቻ የተመሰረቱ ግንኙነቶች ሁሉ ቀጣይነት አይኖራቸውም።

➲የምታምር ልጅ ልታገባ ትችላለህ ነገር ግን ከትንሽ ግዜ ቡሀላ ይህ ውበቱዋ እየረገፈ ይሄዳል  ትላንት አምሳያ የላትም ስትላት የነበረችዋ ልጅ ከተወሰነ ጊዜ ቡሀላ ተራ ሴት ሁና ትታይሀለች! ➻ዲን ያላት ከሆነች ግን የዲኗ ውበት ከቀን ወደቀን ውበቱዋ እየጨመረ ለዘላለም እየታደሰ ይቆያል የዚያንም ፍሬ በራስህ ላይ እና በዙሪያወችህ ላይ ታያለህ! ➳ለዚህም ሲባል ነው ረሱል «ዲን ያላትን ምረጥና እድለኛ ሁን» ያሉት - አውነትም ዲን ያላትን ማግባት ምንኛ መታደል ነው።

ጌታዬ ሆይ!! ~የማይመጣን ነገር እንድጠብቅ አታድርገኝ ሀዘኔን በማይፈራ ሰው ላይ ችክ እንድል አታድርገኝ ለኔ ባልፃፍከው እና ልቤን በሚጎዳ ነገር ላይም እንድንጠለጠል አታድርገኝ ። =

ሊባኖስ 🇱🇧 መረጃ በሊባኖስ በተከሰተው ጦርነት ምክንያት ወደ አገር ቤት መመለስ የምትፈልጉ ዜጎቻችን ከሊባኖስ ኢምግሬሽን (አምንአለም) ጋር በመሆን በመነጋገር ከዚህ ሀገር መውጣት የምትችሉበትን መንገድ ለማመቻቸት እንዲችል ምዝገባ ማካሄድ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል:: ስለሆነም ከታች በተዘረዘሩት ስልክ ቁጥሮች እንድትመዘገቡ እንጠይቃለን:: 1. ለምዝገባ አስፈላጊ መረጃዎች : * ሙሉ ስም ( ፓስፓርት ላይ እንደተፃፈው) * የፓስፓርት ቁጥር * በሊባኖስ ቆይታ * የሊባኖስ ስልክ ቁጥር 2. ለምዝገባ የተዘጋጁ ቁጥሮች :- * 03 73 54 51 * 81 77 62 51 * 71 43 51 24 * 03 87 10 89 * 81 63 07 98 * 71 30 24 65 ብዙ ስልኮች ተደውለው ስልኮች በሚያዙበት ወቅት ከላይ ለምዝገባ አስፈላጊ ተብለው የተዘረዘሩት መርጃዎች በላይ በተጠቀሱት ስልኮች WhatsApp በፅሁፍ ማስቀመጥ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን:: የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤት ቤይሩት ሊባኖስ =

ወደ ኋላ መለስ ብለን የተነሳንበትን ማስታወስ ላለንበት እንዲናመሰግን ያደርገናል። ከየት ነው የተነሳሁት የሚለውን ከራስ ጋር ንፅፅር ማድረግ ግድ ይላል። ወደፊትም በተስፋ እንድንቀጥል ያግዘናል። t.
ወደ ኋላ መለስ ብለን የተነሳንበትን ማስታወስ ላለንበት እንዲናመሰግን ያደርገናል። ከየት ነው የተነሳሁት የሚለውን ከራስ ጋር ንፅፅር ማድረግ ግድ ይላል። ወደፊትም በተስፋ እንድንቀጥል ያግዘናል። t.me/Nisau_As_Selefiya

የማይሰማ የማያይ በእጃቸዉ ስርተዉ ያስቀመጡት ሀዉልት ፦ ቤይሩትን ጠብቅ ልልህ ነዉ የመጣሁት ይላል ሰዉየዉ ስንት ደናቁራት አሉ በየ ቦታዉ ህእ¡ =

ከራማ ማለት ምን ማለት ነው? 🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 🔗 t.me/Achachir_mkroch

قالَ ابنُ تَيمِيَّةَ -رَحِمَهُ اللَّـهُ تَعَالَىٰ-: الحَسَنَاتُ كُلُّهَا يُشتَرَطُ فِيهَا: الإخلَاصُ لِلَّـهِ، ومُوَافَقَةُ أَمرِهِكَمَا قالَ الفُضَيلُ بنُ عِيَاضٍ فِي قَولِهِ تَعَالَىٰ: (لِيَبْلُوَكُمْ أَيُّكُمْ أَحْسَنُ عَمَلًا) [هود:٧] قالَ: أخلَصُهُ وأَصوَبُهُ. قالُوا: يَا أَبَا عَلِيٍّ، مَا أخلَصُهُ وأَصوَبُهُ؟ قالَ: إنَّ العَمَلَ إذَا كَانَ خَالِصًا وَلَمْ يَكُنْ صَوَابًا لَمْ يُقبَلْ . وإذَا كَانَ صَوَابًا وَلَمْ يَكُنْ خَالِصًا لَمْ يُقبَلْ، حَتَّىٰ يَكُونَ خَالِصًا صَوَابًا. والخَالِصُ: أَنْ يَكُونَ لِلَّـهِ. والصَّوَابُ: أَنْ يَكُونَ عَلَىٰ السُّنَّةِ. وكَانَ عُمَرُ بنُ الخَطَّابِ -رَضِيَ اللَّـهُ عَنهُ يَقُولُ فِي دُعَائِهِ:"اللَّهُمَّ اجعَلْ عَمَلِي كُلَّهُ صَالِحًا، وَاجعَلْهُ لِوَجهِكَ خَالِصًا ، وَلَا تَجعَلْ لِأَحَدٍ فِيهِ شَيئًا". 📙 "الفَتَاوَىٰ" ٣١٨

➾የት ሄደች ወንድነትህ? ➻አንተ ቁጭ ብለህ ሚስትህ የቱርክና የህንድ......ድራማና ፊልም ስትመለከት ዝም ካልካት። እራስህን ጠይቅ የት ሄደች ወንድነትህ? ➻ሚስትህ ተራቁታና ሽቶ ተቀብታ ከቤት ከወ
➾የት ሄደች ወንድነትህ? ➻አንተ ቁጭ ብለህ ሚስትህ የቱርክና የህንድ......ድራማና ፊልም ስትመለከት ዝም ካልካት። እራስህን ጠይቅ የት ሄደች ወንድነትህ? ➻ሚስትህ ተራቁታና ሽቶ ተቀብታ ከቤት ከወጣች! እራስህን ጠይቅ ወንድነትህ የት እንደሄደች? ➻ሚስትህ ያለ ሙህሪም ብቻዋ ከተሳፈረች ጠይቅ እራስህን ወንድነትህ ምኑ ጋር እንዳሆነ? ➻ሚስትህ በወላጆችህ ፊት ድምፅዋን ከፍ አድርጋ ስትመለከት ካልተናገርክ! እራስህን ጠይቅ ወንድነትህ የት እንደሄደች? ➻ ሚስትህ ከወንድሞችህና ከወንድምህ ጋር በፊት ለፊትህ ቁጭ ብላ ከእነሱ ስታወራ ➻ሚስትህ ከቤት ስትወጣ ጠባብና ሰውነቷ የሚያሳይ ልብስ ከለበሰች እራስህን ጠይቅ ወንድነትህ ምኑ ጋር እንደሆነ!? {ባጠቃላይ ደዩስ ነህ}             ↷⇣🌹⇣↶ https://t.me/https_Asselefya1

﴿يا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِمَن في أَيديكُم مِنَ الأَسرى إِن يَعلَمِ اللَّهُ في قُلوبِكُم خَيرًا يُؤتِكُم خَيرًا مِمّا أُخِذَ مِنكُم وَيَغفِر لَكُم وَاللَّهُ غَفورٌ رَحيمٌ﴾ መልካም ለይል

🫧መልካም ስራ ትንሽ ናት ብለህ አትናቃት! - ‏لا تستصغر طاعة فإنَّك لا تدري بأي عمل تدخل الجنَّة!🫧 ‏ ‏بكلمة طيِّبة، بصدقة، بحُسن الخلق، بإبتسامة، بقضاء حوائج النَّاس، بتلاوة آية من القرآن، وهذه وصيَّة نبويَّة عظيمة قال النبي ﷺ: لا تحقرنَّ من المعروف شيئًا.🫧 - "‏فبادر إلى أعمال الخير ولا تؤجِّلها؛ فلعلَّ بها نجاتك"🫧 =

ዩሱፍ አልቀርዷዊ ለብዙ አድናቂዎቹ በጣም የሚጎረብጡ ግን ደግሞ ቢመሩም ሐቀኛ ምስክርነት የሰጠባቸው ክስተቶች አሉ። ከነዚያ ውስጥ አንዱ በሒዝበላት ጉዳይ የተናገረው ነው። ከዚህ በፊት አንድ ንግግሩን በዚህ ሊንክ ለጥፊያለሁ:- https://t.me/IbnuMunewor/5928 እዚህኛው ቪዲዮ ላይ ያያያዝኩትም ሌላ ወሳኝ ምስክርነት ነው። ሺዐዎች በሱኒ ሙስሊሞች ላይ ያደረሱትን ለሚያውቅ፣ ለነብዩ ﷺ ሶሐቦች ያላቸውን ጥላቻ ለሚገነዘብ፣ ሌሎችም እጅግ አፈንጋጭ እምነታቻቸውን ለሚረዳ አካል የቀርዷዊ ምስክርነት አይገርመውም። ነገር ግን መሬት ላይ ካለው ተጨባጭ፣ ወይም ሰዎቹ ከሚያራምዱት እምነት ይልቅ ሸንጋይ መፈክሮችን ለሚያምን አካል የኔ በሚለው፣ በሚያከብረው አካል ሐቂቃውን ማሳየት ይገባል። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor

በፍቅር የሞተው ወጣትና አስመዒይ
ፍቅር ሰው ይገድላል -------------------- ፍቅር ሰው አይገድልም ይላል ያልተያዘ፡ አይውቅም አፍቃሪ ምን እንዳረገዘ፡ አፍቅሮ የማያውቅ ብዙ ነገር ይላል፡ አፍቃሪ ግን ያውቃል ፍቅር ሰው ይገድላል፡፡   የቋንቋ እና የታሪክ ምሁር የሆነው ኢማሙ ኣስመዒ: የገጠመው እውነተኛ ታሪክ እንደ ሚከተለው ይተርክልናል።   ከዕለታት በአንዱ ቀን በጉዞ ላይ ሳለሁ በአንዲት በረሃማ መንደር አለፍኩኝ። ከመንገድ ዳር የተቀመጠ ትልቅዬ ቋጥኝ አለ። ወደ ቋጥኙ ጠጋ ብዬ ስመለከት ይህንን ስንኝ ተፅፎበታል……… አፍቃሪ ወገኖች መፍትሔ ንገሪኝ፡ ላፈቀረ ወጣት… ዘደ ተባበሩኝ?? ይላል።  ➨እኔም ጠጠር ፈለኩኝና ከስር እንዲህ ብዬ ፃፍኩኝ……… ስሜቱን አክሞ…ይደብቃል ፍቅሩን፡ ተናንሶ ይኖራል...ይፈራል ነገሩን፡   በሁለተኛው ቀን በዝያኑ መንገድ ተመልሼ ሳልፍ እኔ ከፃፍኩት ስር ቀጣዩን ተፅፏል……… ገዳይ ፍቅር ይዞት… እንዴት ይደብቃል    ልቡ በየ ቀኑ…ተንገብግቦ ያልቃል!!   እኔም አስከትዬ ይህንን ፃፍኩኝ……… ልቡ ካልታገሰ ...አልታከም ካለው ፡ መሞቱ ነው እንጂ… ሌላ መላ የለው። .....ይገርማል ....‼️ በሦሥተኛው ቀን ተመልሼ ስመጣ ከቋጥኙ ስር አንድ የሞተ ወጣት ተጋድሟል። ከመሞቱ በፊት ይህንን ፅፏል……… ሰምተናል ታዘናል… ለፍቅር ሙተናል መቀስ ለሆኑብን… ✋ሰላምታ ብለናል። ፍቅር ሰው አይገድልም የምትሉ ፍቅር ያልያዛችሁ አካሎች ይሄው ሙቶ አሳያችሁ ታሪኩን አስመዒ ነገራችሁ‼️ አሁንስ ምን ትሉ ይሆን⁉️ ➨ፍቅር ሰው አይገድልምን⁉️ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

አቡ ሱፍያን ካንተ ሚሊዮን ጊዜ ይሻላል። እሱ እንዳንተ ኸሊፋዎችን የሚያወግዝ፣ እነ ዓኢሻን የሚሳደብ፣ ቁርኣን ላይ የኩ- ፍር ንግግር የሚናገር አልነበረም። ሲሰልም ነብዩ ﷺ እስልምናውን አምነው ተቀብለውታል። እሳቸው ካመኑት የሙናፊቆች ውንጀላ አይጎዳውም። የነብዩ ﷺ ሶሐብይ ነው። አምነውት ነው ነጅራን ላይ የሾሙት። እነዚህ አፈንጋጮች ግን እልፎችን በሶሪያ፣ በሉብናን፣ በዒራቅ፣ ... የጨፈጨፉ ናቸው። "በሱ ሞት የምትደሰቱ ሰልፋችሁ ከአይሁድ ሰልፍ ነው" የሚሉ አሉ። ምንም ሳንሳቀቅ የምንነግራችሁ የነብዩ ﷺ ሶሐቦችን የሚሳደቡ፣ መዝሀብ ለይተው እልፎችን የሚጨፈጭፉ ሙጅሪሞች ሲሞቱ እንደሰታለን እንጂ አናዝንም። "አላህ ሆይ! በዳይን በበዳይ አጥፋው!" እንላለን። ለእናታችን ዓኢሻ ክብር ለሌለው ሁሉ ክብር የለንም። እነዚያን ምርጥ ኸሊፋዎችን የሚጠላ ሁሉ ጠላታችን ነው። ለአቡበክር፣ ለዑመር፣ ... ያልሆነ ሁሉ ለኔ ምኔም አይደለም። የሁዳዎቹም፣ ራፊዷዎቹም ጠላት ናቸው። እንዲያውም ሶሪያ ውስጥ በራፊዷዎች ያለቁ ሙስሊሞች በየሁዳዎቹ ካለቁት ቁጥራቸው በእጅጉ ይበልጣል። ሁለቱንም አላህ ያጥፋቸው። አንዱ በሌላው ቢጠፋ የምናዝንበት ምንም ምክንያት የለም። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor