💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي الأمهرية لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 787 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 303 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 575 في منطقة إثيوبيا.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 787 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 07 نوفمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -176، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -1، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 23.62%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.49% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 257 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 895 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 1.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 08 نوفمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
ወደ ኋላ መለስ ብለን የተነሳንበትን ማስታወስ ላለንበት እንዲናመሰግን ያደርገናል። ከየት ነው የተነሳሁት የሚለውን ከራስ ጋር ንፅፅር ማድረግ ግድ ይላል። ወደፊትም በተስፋ እንድንቀጥል ያግዘናል።
t.me/Nisau_As_Selefiyaበፍቅር የሞተው ወጣትና አስመዒይፍቅር ሰው ይገድላል -------------------- ፍቅር ሰው አይገድልም ይላል ያልተያዘ፡ አይውቅም አፍቃሪ ምን እንዳረገዘ፡ አፍቅሮ የማያውቅ ብዙ ነገር ይላል፡ አፍቃሪ ግን ያውቃል ፍቅር ሰው ይገድላል፡፡ የቋንቋ እና የታሪክ ምሁር የሆነው ኢማሙ ኣስመዒ: የገጠመው እውነተኛ ታሪክ እንደ ሚከተለው ይተርክልናል። ከዕለታት በአንዱ ቀን በጉዞ ላይ ሳለሁ በአንዲት በረሃማ መንደር አለፍኩኝ። ከመንገድ ዳር የተቀመጠ ትልቅዬ ቋጥኝ አለ። ወደ ቋጥኙ ጠጋ ብዬ ስመለከት ይህንን ስንኝ ተፅፎበታል……… አፍቃሪ ወገኖች መፍትሔ ንገሪኝ፡ ላፈቀረ ወጣት… ዘደ ተባበሩኝ?? ይላል። ➨እኔም ጠጠር ፈለኩኝና ከስር እንዲህ ብዬ ፃፍኩኝ……… ስሜቱን አክሞ…ይደብቃል ፍቅሩን፡ ተናንሶ ይኖራል...ይፈራል ነገሩን፡ በሁለተኛው ቀን በዝያኑ መንገድ ተመልሼ ሳልፍ እኔ ከፃፍኩት ስር ቀጣዩን ተፅፏል……… ገዳይ ፍቅር ይዞት… እንዴት ይደብቃል ልቡ በየ ቀኑ…ተንገብግቦ ያልቃል!! እኔም አስከትዬ ይህንን ፃፍኩኝ……… ልቡ ካልታገሰ ...አልታከም ካለው ፡ መሞቱ ነው እንጂ… ሌላ መላ የለው። .....ይገርማል ....‼️ በሦሥተኛው ቀን ተመልሼ ስመጣ ከቋጥኙ ስር አንድ የሞተ ወጣት ተጋድሟል። ከመሞቱ በፊት ይህንን ፅፏል……… ሰምተናል ታዘናል… ለፍቅር ሙተናል መቀስ ለሆኑብን… ✋ሰላምታ ብለናል። ፍቅር ሰው አይገድልም የምትሉ ፍቅር ያልያዛችሁ አካሎች ይሄው ሙቶ አሳያችሁ ታሪኩን አስመዒ ነገራችሁ‼️ አሁንስ ምን ትሉ ይሆን⁉️ ➨ፍቅር ሰው አይገድልምን⁉️ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
