uz
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 14 051 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 102-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 444-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 14 051 obunachiga ega bo‘ldi.

25 Sentabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -110 ga, so‘nggi 24 soatda esa 0 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 23.82% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 7.65% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 347 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 075 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 26 Sentabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

14 051
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-397 kun
-11030 kun
Postlar arxiv
" እንድህ አይነት አለመግባባት አይድረስባችሁ.....! ወይኔ በሳቅ¡ =

« ከረጅም ጊዜ መጠባበቅ በኋላ መገናኘትን የመሰለ ያማረ ነገር የለም ! =
« ከረጅም ጊዜ መጠባበቅ በኋላ  መገናኘትን የመሰለ ያማረ ነገር የለም ! =

አላህ ሲወድህ፣ በአንድ ግንኙነት ውስጥ ብዙ ርቀህ ሳትጎዳ የዚያን ሰው እውነተኛ ማንነት ቀድሞ ያሳይሃል። ሁሉም ነገር ለኸይር ነውና፤ ከእጅህ ባመለጠና በራቀህ ነገር ላይ ሁሉ ትርጉም በሌለው ሐዘን አትብሰልሰል።

«አስተዋይ ወንድ ከሴት ጥበብ ይማራል ! «አስተዋይ ሴት ከወንድ ትህትናን ትማራለች! = t.me/https_Asselefya1

በሉ ሰላም ቆዩኝ ወገንታት....መላክ ከጀርኩ አላቆምም ለዛሬ ይብቃን.....! ስለ ጠንካራ ሴት ሲነሳ ...በቃ በጣም የሚነቃቁት ዉስጥ አንዷ ነኝ የኔ ጠንካራ ሴቶች የት ናችሁ....ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ጠንክሩልኝ አሸናፊዎች እናንተ ናችሁ👌 =

• ሰዉ ሲጣ ብቻ ነዉዴ ፏ ብለሽ የምታቀርቢ ለራስሺም ፏ አድርገሽ አቅርበሽ ጠጪ ! =
• ሰዉ ሲጣ ብቻ ነዉዴ ፏ ብለሽ የምታቀርቢ ለራስሺም ፏ አድርገሽ አቅርበሽ ጠጪ ! =

• በሆነ ነገር ላይ አላህ እንድያግዝህ ከፈለክ፦ لا حول ولا قوة إلا بالله ! «ሀይልም ሆነ ብልሀት የለም ከአላህ ቢሆን እንጂ የለም በል።» የሰዉ ልጅ ፦ ብልሀትም፣ቅዋም የለዉም! ከሆነ ሆኔታ ወደ ሆነ ሁኔታ መቀየር አይችልም። በዛ ጉዳይ ላይም ቅዋ አይኖረዉም በአላህ ብቻ ቢሆን እንጅ! የእግዛ ቃል ነች የሆነ ነገር ካቃተህ ከአላህ ዉጭ ብልሀትም ሆነ ቅዋ የለም በል። አላህ ያግዝሀል። 🎙الشيخ ابن عثيمين رحمه الله = t.me/https_Asselefya1

ጥሩ ስነ ምግባር ያለዉ ሰዉ ተወዳጅ ነዉ! ለልብ ቅርብ ነዉ፣ የቅርቡም የቅርቡም ያልሆኑ ሰዎች ይወዱታል፣ ቅርብም ሩቅም ያለዉ ይወዱታል፣ ጓደኛዉ እንደሚወደዉ ጠላቱም ይወደዋል ! ምክንያቱም ጥሩ ስነ _ምግባር ሰዎች ዘንድ ተወዳጅ ነዉ! =

~ ሰዉ ለጎረቤቱ እንዲህ ሀድያ ይሰጣል.......ጓደኞቻችን ግን የት ናችሁ ስጦታ የማሰጡን እ¡ =

• መልካም ወንድ ስታገቢ ልብሽ ያብባል! = t.me/https_Asselefya1