ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 290 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 170,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 361

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 290 名订阅者。

根据 19 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -68,过去 24 小时变化为 5,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 16.84%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.14% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 407 次浏览,首日通常累积 1 164 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

凭借高频更新(最新数据采集于 20 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 290
订阅者
+524 小时
+347
-6830
帖子存档
ተጣድፎ አጓጉል ትዳር ውስጥ ከመዘፈቅ፤ ዘግይቶም ቢሆን የሚበጀውን ማግባት እንደሚሻል አስባችሁበት ታውቃላችሁ? ካላሰባችሁ አሁን በደንብ አስቡበት!። ምክንያቱም... የችኮላ መጨረሻው ፀፀት ነው። የማታ የማታ እንዳትፀፀቱ ዛሬውኑ ቆም ብላችሁ አስተውሉ! t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

በትክክል👍👍 የመማር ፍላጎት የለም እያሉ ይኮንናሉ ግን ወንድማቸዉ ጠጋ ብለዉ እንድማር ለመምከር ዝግጁ አይደሉም!

እኛ ወንዶች ሴቶችን ለመምከር፣ ለማስተማርና ለመርዳት ያለን ተነሳሽነት ለወንዶችም ቢኖረን ኖሮ፣ የብዙዎችን ሕይወት መለወጥ እንችል እንደነበር አምናለሁ። ይህን ያልኩት እራሴን እና በዙሪያዬ ያለውን እውነታ በቅርብ ስለታዘብኩት ነው። - በ onlin ወንዶችን ቁርኣን የሚያስተምር ይኖር ይሆነ ? t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

ወይ አያውቅ! ወይ አለማወቁን አያውቅ! ድን ^ቁርና የወለደው ድፍረት ቤት የሰራበት ፍጡር። 0ቂዳ የሚለው ቃል በሰለፊያ ብቻ ያለ ኢስጢላሕ ስለመሰለው ነው በዚህ ድፍረት በእልህ የሚናገረው። እንጂ ቃ
ወይ አያውቅ! ወይ አለማወቁን አያውቅ! ድን ^ቁርና የወለደው ድፍረት ቤት የሰራበት ፍጡር። 0ቂዳ የሚለው ቃል በሰለፊያ ብቻ ያለ ኢስጢላሕ ስለመሰለው ነው በዚህ ድፍረት በእልህ የሚናገረው። እንጂ ቃሉ ሁሉም ቡድን ጋር፣ የሚያከብራቸው አካላት ሁሉ የሚጠቀሙት ሆኖ እሱ ግን ነጥሎ ለመውጋት የሚነሳው አንድ ክፍል ነው። እልህ ሚዛኑን እስከሚያስተው ቤት የሰራበት ፍጡር ነው። የቢድዐ ትርጓሜና ምንነት አያውቅም። የዑለማእ ኢስጢላሕ አጠቃቀም አያውቅም። ዐቂዳ የኢማን አቻ ቃል ስለሚመስለው ኢማን ነው በማስረጃ የመጣው ይላል። እንደ ህፃን ልጅ እኝኝ ካለ ማቆሚያ የለውም። ስንት ቀኑ ሩዝና ጓያ እያለ ሲጃጃል ሰነበተ። እልህ ህሊናውን ስለተቆጣጠረው በገዛ ሙያው ላይ ጭምር ነው ሸፍጥ የሚፈፅመው። Intellectual hypo /crisy at its best. = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ሬሳ እየቀሙ ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን✋

እናት ከዛሬ ነገ ልጄ ትመጣለች እያለች ደጅ ደጅ እያየች ልጅ እዚህ .....የአላህ
እናት ከዛሬ ነገ ልጄ ትመጣለች እያለች ደጅ ደጅ እያየች ልጅ እዚህ .....የአላህ

ትረፍ ያለዉ ተረፈ እንጅ የኛም የከተማዉ ቤታችን እዚሁ ዛሬ የመቱበት ሰፈር አካባቢ ነዉ

ብዙ ሀበሾች እንዳለቁ እየተዘገበ ነዉ አይይይይ

የከተማ ቤታችን አጠገብ የተመታ ዛሬ
የከተማ ቤታችን አጠገብ የተመታ ዛሬ

አሠላሙአለይኩም ወረሕመቱላሕ ወበረካቱሁ ውድ ወንዶሞቼ ናእህቶቼ ይህንን ፎቶ ሼር በማድረግ ተባባሩን ባረከላህ ፊኩም ስሙ አሁሴን ጁሆር ይባላል። የትውልድ ቦታ ሸዋ ደብርና/ጀጎል በባህር ወደ ኢቶቢያ.
አሠላሙአለይኩም ወረሕመቱላሕ ወበረካቱሁ ውድ  ወንዶሞቼ ናእህቶቼ ይህንን ፎቶ ሼር በማድረግ ተባባሩን ባረከላህ ፊኩም  ስሙ አሁሴን ጁሆር ይባላል። የትውልድ ቦታ ሸዋ  ደብርና/ጀጎል   በባህር ወደ ኢቶቢያ. እመለሳለሁ ብሎ ፊፋ  የምትባል ከተማ  ደርሻለሁ ድንበርን  ልንቆርጥ  ነው ብሏቸው ለቤተሰቦቹ ከዛ ቡሀላ  ምንም አይነት አኽባሩ የለም።  ድምፁ ከጠፋ አመት ሆነው ቤተሰቦቹ  በጭነቀት ላይ ናቸው አላህ ኸይር ነገር ያሰማቸው ሼር በማድግ ተባበሯቸው   ወንድማቹንን ሁሴን ካያቹህት ወይም መንገድ አብራቹሁ የነበራቹህ ካላቹሁ  ከታች በለው ቁጥር አሳውቁን 0568120913 0912956657 @Umuhibtullah4

• በሉ ሰላም ዋሉ ዳግም እስክመለስ....ሼር ማድረግ አትርሱ 20ሺ ስጠብቅ 15 ሺ ወረዳችሁ እ¿ ¶ የተሻለ እና ጠቃሚ ነጥቦች እለጥፋለሁ ሊንኩ ሼር አድርጉት! ልጀምር ስል ኢስራኤል ቆሌዬ እየገፈፈችዉ እኮ ነዉ ክክ

اللهم أرِنا الحق حقاً وارزقنا اتباعه وأرِنا الباطلَ باطلاً وارزقنا اجتنابه =