uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 956 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 132-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 466-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 956 obunachiga ega bo‘ldi.

08 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -105 ga, so‘nggi 24 soatda esa -2 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 22.53% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining N/A% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 147 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 0 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 09 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 956
Obunachilar
-224 soatlar
-407 kun
-10530 kun
Postlar arxiv
Repost from Yusuf App™
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ╭┄┈┈⟢ │❏ ሠላሠቱል ኡሱል ثلاثة الأصول ╰───────────────╯     ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ├────⟢ │🎧 ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ╰────────────── ╭⧿⧿⛉ ├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ │ይጠቀሙ! │ ┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │ተቋዳሽ ይሁኑ! ╰─────────── ╭╼────────────── ┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን ┃ ┡🖇http://t.me/Yusuf_App1 ╰╼──────────────╯

Repost from N/a
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ➲ የህፃናትአልባሳት መሸጫ ➣ቁምጣ በቲሸርት ➣ ጫማዎች ➤ቀሚሶች ➤ለክረምት ሚሆኑ ቱታዎች ➣እድሁም ባአወኒ ➤የሀረር ሺቲዎች እኛጋ  ታገኛለችሁ  ሌላ ሀገር ሁናችሁ ማዘዝ ለምትፈልጉ በታማኝነት  እናደርሳለን ⟪ አድራሻችን ኮምቦልቻ በርበሬ ወንዝ መገንጠያ ገባ ብሎ ክፍለ ከተማው ወይም የከቲባ ቢሮ ፊትለፊት ታገኙናላችሁ  !⟫ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን ይደዉሉ ወይም በቴሌግራም ያናግሩን ስልክ ቁጥር፦ 0939842373 በቴሌግራም፦ @Bint_Abdillah123      👇👇👇👇👇👇 t.me/ylJoch_albasatmeshcha t.me/ylJoch_albasatmeshcha

↪ክብር ከወደቀ ~የዛኔ ማንኛውም ግንኙነት ሙሉ አይሆንም _ያለመከባበር ውደታ የለም _ያለመከባበር ጓደኝነት የለም _ያለመከባበር ዝምድና የለም ዝምድናን መቀጠል ግደታ ስላለብን በርቀት ልንጠያየቅ ይገ
↪ክብር ከወደቀ ~የዛኔ ማንኛውም ግንኙነት ሙሉ አይሆንም _ያለመከባበር ውደታ የለም _ያለመከባበር ጓደኝነት የለም _ያለመከባበር ዝምድና የለም ዝምድናን መቀጠል ግደታ ስላለብን በርቀት ልንጠያየቅ ይገባል ግን በፍቅር ስም ክብርሽን አትጣይ ውዷ እህቴ ክብርሽን አስቀድሚ። t.me/Asabiqunabilekeyrati44

- مِنْ صِفَاتِ الدَّيُّـــــوثِ صَالح الفَوزان - حَفظهُ الله .                           

«የመውሊድ ማምታቻዎችና ሹብሐዎች» 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ☞︎︎︎ የአህባሾች ቅጥፈትና ውሸት! t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3790 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3790 ☞︎︎︎ መውሊድን ማን ጀመረው? t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3678 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3678 ☞︎︎︎ ነብዩ መቼ ተወለዱ? t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3694 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3694 ☞︎︎︎ መውሊድን በተመለከተ ግንዛቤ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3735 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3735 « ለመውሊድ ደጋፊዎች የተሰጠ መልስ» 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ☞︎︎︎ ክፍል አንድ↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3661 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3661 ☞︎︎︎ ክፍል ሁለት ↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3690 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3690 ☞︎︎︎ክፍል ሶስት↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3704 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3704 ☞︎︎︎ ክፍል አራት↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3736 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3736 ☞︎︎︎ክፍል አምስት↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3737 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3737 ☞︎︎︎ክፍል ስድስት↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3755 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3755 ☞︎︎︎ ክፍል ሰባት↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3766 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3766 ☞︎︎︎ ክፍል ስምንት↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3787 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3787 ☞︎︎︎ክፍል ዘጠኝ↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3794 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3794 «ተጨማሪም ብዙ ነጥቦች ስለ መዉሊድ የተሰጡበት ትምህርት በቻናሉ ያገኛሉ ⇗⇗⇗»

ከሚዲያ ጀርባ‼ ~ • በማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች ላይ የጣፈጡ ቃላት ይነገራሉ፣ የተሰሉ ዳዕዋዎች ይደመጣሉ፣ የእንባ ዘለላዎች ሳይቀሩ ለሚዲያ ይቀርባሉ። በዚህ ግርግር ውስጥ፣ በርካታ ንፁህ ልቦች፣ በተለይ የሱና እህቶቻችን፣ የመድረኩን ትወና ከእውነተኛው ህይወት ጋር እያደባለቁ፣ ለማይሽር ጠባሳ እየተዳረጉ ነው። ልቧ በአላህ ፍቅር የነደደ፣ የነብዩን ሱና ለመከተል የቆረጠች አንዲት እህትን አስቡ። የትዳር አጋሯም እንደሷው፣ መንገዱን በጽናት የተከተለ፣ ከጌታው ጋር የቀረበ እንዲሆን ትመኛለች። እናም በሚዲያ ላይ «ኡስታዜ፣ አስተማሪዬ ፣ጠንካራ ሰለፍይ…»የምትለውን አንድ ወንድም ትመለከታለች። ቃላቶቹ የሰሉ ናቸው፣ ስለ ዲን ያለው እውቀት ጥልቅ ይመስላል፣ ገጽታው የሱናውን መንገድ እንደተከተለ ይመሰክራል። ልቧ በፍቅርና በክብር ይሞላል። «አልሐምዱ ሊላህ አላህ የዲን ሰው ወፈቀኝ!» ብላ ጌታዋን ታመሰግናለች። የትዳር ጥያቄው ሲመጣ፣ ብዙ ማመንታት አይታይባትም።ሁለተኛም፣ሶስተኛም ቢጠይቃት ያለምንም ማቅማማት መርሓባ ብላ ትቀበላለች። ምክንያቱም እርሷ ባል አገኘሁ ብላ ያሰበችው በሚዲያ ላይ ያየችውን፣ የሰማችውን እና ያደነቀችውን ያንን የሚዲያና የቻናል ሰው ነው። ነገር ግን የጋብቻው በር ተከፍቶ፣ የመድረኩ መጋረጃ ሲዘጋ፣ ከሚዲያ ጀርባ ያለው እውነተኛው ማንነት ቀስ በቀስ መታየት ይጀምራል። ያ የቃላት ጥፍጥና፣ ያ ስለ አላህ ፍራቻ ሲነገር የነበረው ልስላሴ፣ በቤቱ ግድግዳዎች ውስጥ ወደ ቁጣና ንቀት ይለወጣል። ጀለብያውና ፂሙ እንዳለ ሆኖ፣ ለቤተሰብ የሚገባው ርህራሄ፣ ለሚስት የሚሰጠው ክብርና እንክብካቤ ግን የለም። ሱናው በአፉ እንጂ በልቡ እንዳልነበረ፣ በተግባሩ ሳይሆን በንግግሩ ብቻ የተገደበ እንደነበር ስትረዳ፣ ሚስኪኗ እህቴ የገነባችው የህልም ግንብ ይፈራርሳል። ያን ጊዜ ልቧ በሀዘን ይደማል። ስብራቱ የትዳሯ ብቻ አይሆንም። «ሰለፍይ ሰው ብዬ ያመንኩት ይህን ከሆነ፣ ታዲያ ማንን ልመን?» የሚል አደገኛ ጥያቄ በአዕምሮዋ ይመላለሳል። በትዳሯ ላይ ብቻ ሳይሆን በራሱ በዲኑ ላይ ያላት እይታ ሁሉ ይናጋል። ዛሬ በየቤቱ፣ በዝምታ የሚያነቡ፣ ልባቸው በሰለፍይ ተብዮች ወንድሞች የተሰበረ ስንት እህቶች አሉ?? إلى الله المشتكى 📎እህቴ ሆይ! አንድ ወንድም ጀለብያ ስለለበሰና ፂሙን ስላሳደገ አልያም የቴሌ ግራም ቻናል ከፍቶ ስላስተማረ ብቻ የነብዩን ፈለግ ተከትሏል ማለት አይደለም። እውነተኛው ተከታይ፣ የነብዩን ስነ-ምግባር በቤቱ ውስጥ የሚተገብር ነው። ነብያችን «ከእናንተ ውስጥ በላጫችሁ ለቤተሰቡ በላጭ የሆነው ነው» እንዳሉት።ስለዚህ የህይወት አጋርሽን ስትመርጪ፣ በሚታየው ገጽታ፣ በሚነገረው ቃል ብቻ አትወሰኚ። ከሚዲያ ወርዶ፣ ከላይቭ  ርቆ ሲኖር ማንነቱ ምን ይመስላል?? ▶️ስለ ማንነቱ መርምሪ፦ ከቴሌ ግራም ቻናል ጀርባ ሳይሆን፣ በዕለት ተዕለት ህይወቱ የሚያውቁትን፣ በስራ ቦታ፣ በጉርብትና የሚመሰክሩለትን ሰዎች ጠይቂ። ▶️ሥነ-ምግባሩን አስተውዪ፦ ከእናትና ከአባቱ፣ ከእህቶቹ ጋር ያለው ግንኙነት ምን ይመስላል? ለቤተሰቡ ሩህሩህ ያልሆነ፣ ላንቺም ሩህሩህ ሊሆን አይችልም። ▶️ከአላህ ጋር ያለውን ግንኙነት ተመልከቺ፦ ከቁርኣን ጋር ያለው ትስስር፣ በድብቅ የሚያደርጋቸው ኢባዳዎች ምን ያህል ናቸው? ምክንያቱም ከአላህ ጋር ያለውን ቃል የማያከብር፣ ከአንቺ ጋር ያለውን ቃልም ሊያፈርስ ይችላል። • አላህ ልባቸው ለተሰበረ እህቶቻችን መፅናናትን ይስጣቸው። ሁላችንንም ከሚታየው ገጽታ ጀርባ ያለውን እውነት የምናስተውልበት ልቦና ይስጠን።  አላህ እሱን በድብቅም በግልፅም የምንፈራ ያድርገን! ንግግራችንን እና ተግባራችንን አንድ ያድርግልን! |•|t.me/AbuSufiyan_Albenan 🖋𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧

ይህ ተፈጥሮዬ ነውና ምንም ላደርግ አልችልም።ይህን መጥፎ ባህሪዬን ልቀየረው አልችልም ቻሉት አትበል። ለማንም የማይበገረው አንበሳ እንኳን ቀስ እያደረጉት አስለምደዉት ከሰው ጋ አብሮ እንዲኖር ያደርጉታል። ቁጣህን፣ ትእግስት አልባነትህን ሁሉ ካመንክበት ማስቆም ትችላለህ።

አንዳንድ ጊዜ
የናንተ ባልሆነ ነገር ዋጋ ስትከፍሉ ትኖሩና የናንተ ሲመጣ  አቅም ታጣላችሁ ! =

🫳ባለ 23 ሰዋ ካርድ ያላችሁ አሁን ተባበሩኝማ ነገ እመልሳለሁ ጀዛኩሙሏህ ኸይር 👉 @Ass_selefyaa_bot

✨✨✨✨✨✨✨✨ 🌟ውድድሩ  ተጀመረ ✅ ✨✨✨✨✨✨✨✨ ትዳር እና ኢስላም ቻናል ያዘጋጀው ለ 4️⃣ አሸናፊዎች  ነፃ የአረብኛ~የእንግሊዝኛ ወይም~የኦሮሚኛ እና  የቱርኪኛ  ቋንቋ  ትምህርት ነው በዚህም 1️⃣ኛ ለወጣ 🤩ቋንቋ 2️⃣ኛ ለወጣ አንድ ቋንቋ 3️⃣ኛ ለወጣ አንድ ቋንቋ 4️⃣ኛ ለወጣ አንድ ቋንቋ የሚፈልገውን መርጦ ይማራል 🎴ሙሉ ኮርስ  እንድትማሩ 📚ኢህሳን online የቋንቋ ትምህርት ቤት ላይ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ⭐️ክፍያው የምከፍልላችሁ ይሆናል ✅ ውድድሩ አሸናፊ ለመሆን ብዙ ሰዎችን       ወደ ቻናሉ መጋበዝ  ይጠበቅባችኋል 🔘 ➡️ስም እስከ አያት ተናግራችሁ ለሌሎች       የምትጋብዙበትን ሊንክ ብቻ ጠይቁ በዚህ 👉 @twhidfirst1                @twhidfirst1 🟣ከዚያ የተላከላቹን ሊንክ በግሩፕ ወይም በቻናል ለጓደኛችሁም ጭምር ሼር አድርጋችሁ እነሱ ወደዚህ ቻናል join ባሉ ቁጥር  የተሰጣችሁ ራሱ ስለሚመዘግብ የውድድሩ አሸናፊዎች  ብዙ ሰው join ያደረገላቸው ይሆናል  🎁 ✅ምዝገባው  እስከ  ማክሰኞ ማታ ድረስ  ይቆያል 🟢ይህ ቻሌንጅ እስከ ቀን 25  ይቆያል አሸናፊዎች  የምትፈልጉትን ቋንቋ ትማራላችሁ መልካም ዕድል🙏 https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam

~ ሰዉ ናፍቆህ normal ለመሆን እንደመሞከር ስቃይ የለም። =

ምን ይታያችኋል 🖐 ቴክኖልጅያ ህእ =

«ድጋሜ ለመጀመር አትፍራ ! አሁን ከምንም ሳይሆን ከልምድ ነዉ የምትጀምረዉ። = t.me/https_Asselefya1

አሰላሙ አለይኩም ከኢቲዮ እቃ ማስመጣት እምትፈልጉ ካላችሁ በታማኝነት እናደርሳለን  ለበለጠ መረጃ 👉@Bint_Seid1 👉0554041233 ወይም 👉00251975824496 ጂዳ መካ መዲናዎች አያምልጣችሁ እማትፈልጉ አማና አለይኩም እንዳትገቡ እምትፈልጉ ብቻና ብቻ።።።