cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے

فليس العلم بكثرة الرواية ولا بكثرة المقال. ولكنه نور يقذف فى القلب يفهم به العبد الحق ويميز به بينه وبين الباطل. /هـ አስታያየቶዎንና ምክሮዎን⇩ @Nehnu_abnau_aselefiyin_bot በዚህ ያድርሱን👆

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
2 229
Obunachilar
+2224 soatlar
+617 kunlar
+10430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

- ወላሂ… ለህይወትህ ከአላህ ምርጫ የተሻለ ውብ ነገር አታገኝም። ሰዎችን አማክረህ ፣ የጌታህን ውሳኔ ወደህ ፣ የውስጥህን  ብርሀን ተከትለህ  ለአላህ የተውከው ምርጫ  ጅማሮው የተመሰቃቀለ ቢመስልህ እንኳን ፍፃሜው እጅግ ውብ ነው። አላህ ለየዕቁብ ገና በልጅነቱ  ያጣውን ልጅ…  ከስኬቱ ጋር እንዲያገኘው አድርጓል። የዕቁብ ዩሱፍን ያጣው የሱፍ ምንም ሆኖ ነው… ያገኘው ግን ዩሱፍ ነብይም ንጉስም ሆኖ ነው። ኢኽቲያሩ ላህ!
Hammasini ko'rsatish...
- አላህ ለማንም ውብ የሆነን ፊት ሊሰጥ ይችላል‥ ነገር ግን ውብ የሆነችን ልብ ከሰጠህ ሁሌም ሊያይህ እንደሚፈልግ እወቅ!።
Hammasini ko'rsatish...
ትማራለች ብዬ - ሙያ ከጎረቤት፣ አግብቻት ነበረ - አድልቼ ለውበት፣ እንኳንስ ልትማር - የምታውቀው ጠፋት፣ ሽንኩርት ግዛ አለችኝ - ገንፎ ለማገንፋት።
Hammasini ko'rsatish...
አላህ ዩሱፍን ከእስር ቤት ሲያሶጣው… የወህኒ ቤቱን በር የሚገነጥል አስፈሪ ንፋስ አላመጣም… ግድግዳዎቹ ተሰነጣጥቀው እንዲፈራርሱም አላዘዘም…  በዚያች በተረጋጋች ሌሊት ውስጥ ፍራሹ ላይ ተኝቶ ወደነበረው ንጉስ አዕምሮ ውስጥ ቀስ ብላ የምትገባ “ህልም” ላከ። በቃ "ህልሟ" የዩሱፍን ህይወት ተዓምር አደረገችው። አላ…ህ። ጌታህን እመነው ወላሂ።
Hammasini ko'rsatish...
- ስህተቴ ላይ ልደር የሚል ሰው አልወድም። ጉድለቴን ለማግዘፍ የሚበረታ ሰው አይኑን በለው በለው ይለኛል። ነገር የሚጎነትልና ነገር ዓለምህን ሁሉ ካላወቅኩኝ የሚል ጨቅጫቃ አይመቸኝም። ትንሽ ቀርቤው ካልተመቸኝ እያየሁት አላየውም። በጨቅጫቃ ሰው ነፍሴን መበደል አልፈልግም። በጣም ወቃሽና የጥፋቴ አዝማሪ ሰው ጋር ከምወዳጅ ሩሔን የሚመስል ፍለጋ እስከመቃብር ድረስ ብሄድ እመርጣለሁ። … ኧረ ወዲያ!! t.me/abdu_rheman_aman
Hammasini ko'rsatish...
ሰዎችን በሆነ መልኩ ላስታውስ የሚል ሰው ለሰፊው ማህበረሰብና ለጠለበተልዒልም የሚነገሩ ነገሮችን ለይቶ ማየት አለበት። አንዳንድ ነጥቦች ለሆኑ ሰዎች ፈተና ናቸው። ያገኘውን ሁሉ ፣ የሰማውን ሁሉ እዚህ እየመጣ ግራ ማጋባት የለበትም። "ሰዎችን በአዕምሯቸው ልክ አናግሯቸው" እንዳሉት አበው።
Hammasini ko'rsatish...
በውስጡ ሰምጠህ የምትድንበት ፍቅር… የአላህ ፍቅር ብቻ ነው!።
Hammasini ko'rsatish...
እዚህ ከሰማይ የወረደ ቅዱስ መካሪ የለም።  የቁርአን አንቀፅ እየጠቀሰ የሚያፅናና ሁሉ የነብይ ወራሽና ፃዲቅ አይደለም። ሲናገሩ አፍ የሚከፈትላቸው፣ ሲፅፉ የሚጨበጨብላቸው የሚያምሩ እባብ ሰዎች አሉ። ምናልባት በምንም አታውቋቸውም። ልክ እንደ ኢብሊስ ለአደም የመካሪ ልብስ ለብሶ  “ አደም ሆይ! በመዘውተሪያው ዛፍና በማይጠፋ ንግስና ላመላክትህን?” [ጧሃ 120] እንዳለው። እና መካሪውን ትታችሁ ምክሩን መዝናችሁ ተጠቀሙ።
Hammasini ko'rsatish...
ሁሉም ሙአዚን ቢላልን አይሆንም። ደግሞ ሁሏም አፍቃሪ ዙለይኻን አይደለችም። ከአመታት በኋላ ወዳጁን አስታውሶ የእንባ ዘለላውን እያራገፈ ቃላት የሚያንቀውን ቢላል አውቀዋለሁ። ስራ ሆኖበት አዛን የሚለውንም አውቃለሁ። …  ዙለይኻንም አውቃታለሁ… አላህ እንደገለፀው "ቀድ ሸጘፈሃ ሁበን" እብድ በሆነ ፍቅር ተለክፋ ለአመታት ያልተለወጠ ውዴታዋን።  እናም ብዙ ሰው እንደሚወድህ ቢነግርህም… ሁሉም ሙአዚን ቢላል አይደለም። ቢላልን ፈልገው። ዙለይኻንም አትርሳት።
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.