💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 954 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 146,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 482 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 954 名订阅者。
根据 09 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -115,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 22.95%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 205 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 10 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 954
订阅者
无数据24 小时
-467 天
-11530 天
帖子存档
Repost from Yusuf App™
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
╭┄┈┈⟢
│❏ ሠላሠቱል ኡሱል ثلاثة الأصول
╰───────────────╯
╭🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├────⟢
│🎧 ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
╰──────────────
╭⧿⧿⛉
├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ
│ይጠቀሙ!
│
┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ
│ተቋዳሽ ይሁኑ!
╰───────────
╭╼──────────────
┢⎘ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን
┃
┡🖇http://t.me/Yusuf_App1
╰╼──────────────╯
Repost from N/a
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
➲ የህፃናትአልባሳት መሸጫ
➣ቁምጣ በቲሸርት
➣ ጫማዎች
➤ቀሚሶች
➤ለክረምት ሚሆኑ ቱታዎች
➣እድሁም ባአወኒ
➤የሀረር ሺቲዎች
እኛጋ ታገኛለችሁ ሌላ ሀገር ሁናችሁ ማዘዝ ለምትፈልጉ በታማኝነት እናደርሳለን
⟪ አድራሻችን ኮምቦልቻ በርበሬ ወንዝ መገንጠያ ገባ ብሎ ክፍለ ከተማው ወይም የከቲባ ቢሮ ፊትለፊት ታገኙናላችሁ !⟫
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን ይደዉሉ ወይም በቴሌግራም ያናግሩን
ስልክ ቁጥር፦ 0939842373
በቴሌግራም፦ @Bint_Abdillah123
👇👇👇👇👇👇
t.me/ylJoch_albasatmeshcha
t.me/ylJoch_albasatmeshcha
Repost from قُدوَتي الصَحَابِيَاتْ🎀
↪ክብር ከወደቀ
~የዛኔ ማንኛውም ግንኙነት ሙሉ አይሆንም
_ያለመከባበር ውደታ የለም
_ያለመከባበር ጓደኝነት የለም
_ያለመከባበር ዝምድና የለም
ዝምድናን መቀጠል ግደታ ስላለብን በርቀት ልንጠያየቅ ይገባል
ግን በፍቅር ስም ክብርሽን አትጣይ ውዷ እህቴ ክብርሽን አስቀድሚ።
t.me/Asabiqunabilekeyrati44
- مِنْ صِفَاتِ الدَّيُّـــــوثِ
صَالح الفَوزان - حَفظهُ الله .
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
«የመውሊድ ማምታቻዎችና ሹብሐዎች»
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
☞︎︎︎ የአህባሾች ቅጥፈትና ውሸት!
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3790
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3790
☞︎︎︎ መውሊድን ማን ጀመረው?
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3678
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3678
☞︎︎︎ ነብዩ መቼ ተወለዱ?
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3694
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3694
☞︎︎︎ መውሊድን በተመለከተ ግንዛቤ
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3735
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3735
« ለመውሊድ ደጋፊዎች የተሰጠ መልስ»
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
☞︎︎︎ ክፍል አንድ↓↓
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3661
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3661
☞︎︎︎ ክፍል ሁለት ↓↓
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3690
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3690
☞︎︎︎ክፍል ሶስት↓↓
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3704
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3704
☞︎︎︎ ክፍል አራት↓↓
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3736
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3736
☞︎︎︎ክፍል አምስት↓↓
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3737
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3737
☞︎︎︎ክፍል ስድስት↓↓
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3755
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3755
☞︎︎︎ ክፍል ሰባት↓↓
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3766
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3766
☞︎︎︎ ክፍል ስምንት↓↓
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3787
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3787
☞︎︎︎ክፍል ዘጠኝ↓↓
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3794
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3794
«
ተጨማሪም ብዙ ነጥቦች ስለ መዉሊድ የተሰጡበት ትምህርት በቻናሉ ያገኛሉ ⇗⇗⇗»Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
ከሚዲያ ጀርባ‼
~
• በማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች ላይ የጣፈጡ ቃላት ይነገራሉ፣ የተሰሉ ዳዕዋዎች ይደመጣሉ፣ የእንባ ዘለላዎች ሳይቀሩ ለሚዲያ ይቀርባሉ። በዚህ ግርግር ውስጥ፣ በርካታ ንፁህ ልቦች፣ በተለይ የሱና እህቶቻችን፣ የመድረኩን ትወና ከእውነተኛው ህይወት ጋር እያደባለቁ፣ ለማይሽር ጠባሳ እየተዳረጉ ነው።
ልቧ በአላህ ፍቅር የነደደ፣ የነብዩን ሱና ለመከተል የቆረጠች አንዲት እህትን አስቡ። የትዳር አጋሯም እንደሷው፣ መንገዱን በጽናት የተከተለ፣ ከጌታው ጋር የቀረበ እንዲሆን ትመኛለች። እናም በሚዲያ ላይ «ኡስታዜ፣ አስተማሪዬ ፣ጠንካራ ሰለፍይ…»የምትለውን አንድ ወንድም ትመለከታለች። ቃላቶቹ የሰሉ ናቸው፣ ስለ ዲን ያለው እውቀት ጥልቅ ይመስላል፣ ገጽታው የሱናውን መንገድ እንደተከተለ ይመሰክራል። ልቧ በፍቅርና በክብር ይሞላል። «አልሐምዱ ሊላህ አላህ የዲን ሰው ወፈቀኝ!» ብላ ጌታዋን ታመሰግናለች።
የትዳር ጥያቄው ሲመጣ፣ ብዙ ማመንታት አይታይባትም።ሁለተኛም፣ሶስተኛም ቢጠይቃት ያለምንም ማቅማማት መርሓባ ብላ ትቀበላለች። ምክንያቱም እርሷ ባል አገኘሁ ብላ ያሰበችው በሚዲያ ላይ ያየችውን፣ የሰማችውን እና ያደነቀችውን ያንን የሚዲያና የቻናል ሰው ነው።
ነገር ግን የጋብቻው በር ተከፍቶ፣ የመድረኩ መጋረጃ ሲዘጋ፣ ከሚዲያ ጀርባ ያለው እውነተኛው ማንነት ቀስ በቀስ መታየት ይጀምራል። ያ የቃላት ጥፍጥና፣ ያ ስለ አላህ ፍራቻ ሲነገር የነበረው ልስላሴ፣ በቤቱ ግድግዳዎች ውስጥ ወደ ቁጣና ንቀት ይለወጣል። ጀለብያውና ፂሙ እንዳለ ሆኖ፣ ለቤተሰብ የሚገባው ርህራሄ፣ ለሚስት የሚሰጠው ክብርና እንክብካቤ ግን የለም። ሱናው በአፉ እንጂ በልቡ እንዳልነበረ፣ በተግባሩ ሳይሆን በንግግሩ ብቻ የተገደበ እንደነበር ስትረዳ፣ ሚስኪኗ እህቴ የገነባችው የህልም ግንብ ይፈራርሳል።
ያን ጊዜ ልቧ በሀዘን ይደማል። ስብራቱ የትዳሯ ብቻ አይሆንም። «ሰለፍይ ሰው ብዬ ያመንኩት ይህን ከሆነ፣ ታዲያ ማንን ልመን?» የሚል አደገኛ ጥያቄ በአዕምሮዋ ይመላለሳል። በትዳሯ ላይ ብቻ ሳይሆን በራሱ በዲኑ ላይ ያላት እይታ ሁሉ ይናጋል። ዛሬ በየቤቱ፣ በዝምታ የሚያነቡ፣ ልባቸው በሰለፍይ ተብዮች ወንድሞች የተሰበረ ስንት እህቶች አሉ??
إلى الله المشتكى
📎እህቴ ሆይ!
አንድ ወንድም ጀለብያ ስለለበሰና ፂሙን ስላሳደገ አልያም የቴሌ ግራም ቻናል ከፍቶ ስላስተማረ ብቻ የነብዩን ፈለግ ተከትሏል ማለት አይደለም። እውነተኛው ተከታይ፣ የነብዩን ስነ-ምግባር በቤቱ ውስጥ የሚተገብር ነው። ነብያችን «ከእናንተ ውስጥ በላጫችሁ ለቤተሰቡ በላጭ የሆነው ነው» እንዳሉት።ስለዚህ የህይወት አጋርሽን ስትመርጪ፣ በሚታየው ገጽታ፣ በሚነገረው ቃል ብቻ አትወሰኚ። ከሚዲያ ወርዶ፣ ከላይቭ ርቆ ሲኖር ማንነቱ ምን ይመስላል??
▶️ስለ ማንነቱ መርምሪ፦ ከቴሌ ግራም ቻናል ጀርባ ሳይሆን፣ በዕለት ተዕለት ህይወቱ የሚያውቁትን፣ በስራ ቦታ፣ በጉርብትና የሚመሰክሩለትን ሰዎች ጠይቂ።
▶️ሥነ-ምግባሩን አስተውዪ፦ ከእናትና ከአባቱ፣ ከእህቶቹ ጋር ያለው ግንኙነት ምን ይመስላል? ለቤተሰቡ ሩህሩህ ያልሆነ፣ ላንቺም ሩህሩህ ሊሆን አይችልም።
▶️ከአላህ ጋር ያለውን ግንኙነት ተመልከቺ፦ ከቁርኣን ጋር ያለው ትስስር፣ በድብቅ የሚያደርጋቸው ኢባዳዎች ምን ያህል ናቸው? ምክንያቱም ከአላህ ጋር ያለውን ቃል የማያከብር፣ ከአንቺ ጋር ያለውን ቃልም ሊያፈርስ ይችላል።
• አላህ ልባቸው ለተሰበረ እህቶቻችን መፅናናትን ይስጣቸው። ሁላችንንም ከሚታየው ገጽታ ጀርባ ያለውን እውነት የምናስተውልበት ልቦና ይስጠን። አላህ እሱን በድብቅም በግልፅም የምንፈራ ያድርገን! ንግግራችንን እና ተግባራችንን አንድ ያድርግልን!
|•|t.me/AbuSufiyan_Albenan
🖋𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

Repost from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ይህ ተፈጥሮዬ ነውና ምንም ላደርግ አልችልም።ይህን መጥፎ ባህሪዬን ልቀየረው አልችልም ቻሉት አትበል።
ለማንም የማይበገረው አንበሳ እንኳን ቀስ
እያደረጉት አስለምደዉት ከሰው ጋ አብሮ እንዲኖር ያደርጉታል። ቁጣህን፣ ትእግስት አልባነትህን ሁሉ ካመንክበት ማስቆም ትችላለህ።🫳ባለ 23 ሰዋ ካርድ ያላችሁ አሁን ተባበሩኝማ ነገ እመልሳለሁ ጀዛኩሙሏህ ኸይር
👉 @Ass_selefyaa_bot
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
✨✨✨✨✨✨✨✨
🌟ውድድሩ ተጀመረ ✅
✨✨✨✨✨✨✨✨
ትዳር እና ኢስላም ቻናል ያዘጋጀው
ለ 4️⃣ አሸናፊዎች ነፃ የአረብኛ~የእንግሊዝኛ ወይም~የኦሮሚኛ እና የቱርኪኛ ቋንቋ ትምህርት ነው በዚህም
1️⃣ኛ ለወጣ 🤩ቋንቋ
2️⃣ኛ ለወጣ አንድ ቋንቋ
3️⃣ኛ ለወጣ አንድ ቋንቋ
4️⃣ኛ ለወጣ አንድ ቋንቋ
የሚፈልገውን መርጦ ይማራል
🎴ሙሉ ኮርስ እንድትማሩ
📚ኢህሳን online የቋንቋ ትምህርት ቤት ላይ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
⭐️ክፍያው የምከፍልላችሁ ይሆናል ✅
ውድድሩ አሸናፊ ለመሆን ብዙ ሰዎችን
ወደ ቻናሉ መጋበዝ ይጠበቅባችኋል
🔘
➡️ስም እስከ አያት ተናግራችሁ ለሌሎች
የምትጋብዙበትን ሊንክ ብቻ ጠይቁ
በዚህ 👉 @twhidfirst1
@twhidfirst1
🟣ከዚያ የተላከላቹን ሊንክ በግሩፕ ወይም በቻናል ለጓደኛችሁም ጭምር ሼር አድርጋችሁ እነሱ ወደዚህ ቻናል join ባሉ ቁጥር የተሰጣችሁ ራሱ ስለሚመዘግብ የውድድሩ አሸናፊዎች ብዙ ሰው join ያደረገላቸው ይሆናል 🎁
✅ምዝገባው እስከ ማክሰኞ ማታ ድረስ ይቆያል
🟢ይህ ቻሌንጅ እስከ ቀን 25 ይቆያል አሸናፊዎች የምትፈልጉትን ቋንቋ ትማራላችሁ
መልካም ዕድል🙏
https://t.me/tdarna_islam
https://t.me/tdarna_islam
«ድጋሜ ለመጀመር አትፍራ ! አሁን ከምንም ሳይሆን ከልምድ ነዉ የምትጀምረዉ።
=
t.me/https_Asselefya1
አሰላሙ አለይኩም
ከኢቲዮ እቃ ማስመጣት እምትፈልጉ ካላችሁ በታማኝነት እናደርሳለን
ለበለጠ መረጃ
👉@Bint_Seid1
👉0554041233
ወይም
👉00251975824496
ጂዳ መካ መዲናዎች አያምልጣችሁ
እማትፈልጉ አማና አለይኩም እንዳትገቡ እምትፈልጉ ብቻና ብቻ።።።