💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 945 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 146-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 482-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 945 obunachiga ega bo‘ldi.
09 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -115 ga, so‘nggi 24 soatda esa 0 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 22.95% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining N/A% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 205 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 0 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 10 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
መልካም ሚስት፤ ውድ ነች ከቀይ ወርቅ በላይ፡ የምታጠናክር፤ በአሏህ አደራ በነቢ ሱና ላይ፡ መልካም ሚስት ማለት፤ የአሏህ ውብ ፀጋ ለወንድ ዘውድ ናት፡ ስስቷ የፍቅር፤ ውብ እዝነቷ እንደ እናት፡👉በቃ መልካም ሚስት ጎንህ ካለች ከቤት ውጭ ስቱል እንኳ የሚያጋጥሙህን ጥሩ ያልሆኑ አጋጣሚወችን በቅፅበት ረስተህ ወደ አዲስ የእፎይታ ስሜት ውስጥ ለመግባት ፊቷን ማየት ብቻ በቂህ ነው። 👉መልካም ሚስት በህወትህ ትልቅ ዋጋ ከምሰጣቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ የሆነውን ልጅ ትወልድልህና አይንህን ባይንህ ታሳይሀለች። 👉አለፍ ሲል ደግሞ የወለደችልህን ልጆች በመልካም ባህሪዎቿ እየኮተኮተች በፍቅር አሳድጋ ቤተሰባቸውን እና ማህበረሰቡን የሚያከብሩ ለስምህ መጠሪያ የሚሆኑ ጥሩ ልጆች ባለቤት ታደርግሀለች። 👉ቤተሰቦችህን እና ጓደኞችህን ስለምትወድልህ ከነሱ ጋር በቂ የሆነ ሰአት ለመስጠትም ሆነ ማደረግ ያለብህን ለማድረግ ስለማትቸገር የቤተሰብህን ሀቅ በመጠበቅ በኩል አትዘናጋም። 🔸ማህበራዊ ህይወት ላይ ያለህ ተሳትፎም አይቆረፍድብህም እሷ ከምሰጥህ ፍቅር እና ደስታ በመነሳት በምትኩ አንተ የልጆችህን እና የሷን ሀቅ ለመጠበቅ ብለህ በምታደርጋቸው የመልካም ነገር ሩጫወች ከፈጣሪህ ዘንድ ትልቅ ደረጃ ታሰጥሀለች። 🔸መልካም ሚስት የእናት የአባትህን የእህት ወንድምህን ቦታ ሳይቀር ተክታ በመያዝ ብቻዋን ሁና ነገር ግን ባለ ሙሉ ቤተሰብ እንደሆንክ እንዲሰማህ ታደርግሀለች። 👉መልካም ሚስት ካለችህ ሁለም ነገር አለህ የመልካም ሚስት ደረጃዋ በቀላሉ ተዘርዝሮ የሚወራ እና ተቆጥሮ የሚያልቅ ነገር አይደለም። ለዚህም ነውኮ መልካም ሚስት ከፈጣሪ_ናት የሚባለው ። 👉ወንዶች መልካም "ባል" አድርጎን መልካም ሚስት ይሰጠን ዘንድ ሴቶች ደሞ "ሚስት" ብቻ ሳይሆን መልካም ሚስት ሆናችሁ "መልካም ባል" ታገኙ ዘንድ ምኞቴ ነው።
በዚህ አለም ውስጥ ከሴት የበለጠ ጠንካራ እና ደካማ ነገር የለም።«እናንተም የምኞታችሁ ይሳካላችሁ አሚን» .......ኑር.....✍️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
